ይህን ከሰማቹህ ቦሀላ እራሳችሁን ፈትሹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @فتي-ز8ذ
    @فتي-ز8ذ 2 ปีที่แล้ว +12

    አልሀምዱሊላህ ፈጂር ሰላት ያመልጠኛል በሚል ፍራቻ አላርም ኳ ሞልቸ ከእኩለ ለሊት በኋላ ነጋ አልነጋ እያልኩ ነው የምነሳው ለሁላችንም አላህ ያግራልን

  • @dxddxd3432
    @dxddxd3432 2 ปีที่แล้ว +6

    የረብ አተ መጨሻየን አሣምረልኝ እኔ በጣም ስልከሸ እያየሁ ሱላት አልሠግድም ነበር አሁን ግን አላሀምዱልላህ እሰግዳለሁ ያረብ አተ ቁርአን አግራልኝ ዱንያ ከቱናቶ

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
    @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 3 ปีที่แล้ว +11

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር የሱና ዉስታዞች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @ZahraRr-it3xn
    @ZahraRr-it3xn 4 หลายเดือนก่อน

    ሱቢሂን ከሚያሳልፍ አዷ ነኝ ያረብ አተ እገዘኝ።

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በግዜ ስራ ጨርሼ ስልክ ላይ ቁጭ እላለሁ ሰአ ዋሂዳ ተኝቸ ሳዓ ትስዓ እነሳለሁ መልሼ ያንቀላፋኛል አኡዙቢላህ ጭራሽ የተበላሸ ህይወት

    • @saadalove8814
      @saadalove8814 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም በግዜ አልተኛም እንቅልፍ ቶሎ አይወስደኝም(2ስአት አመሻለሁ

    • @zemzemall
      @zemzemall 4 หลายเดือนก่อน

      ከሻፍግዢናትልቁንራቅአርገሽ አስቀምጭዉከሻፊቱን።አላርምአድርገሽ።ይዘሽተኝያኛዉማ።እጅሽምአያርፍምስትነካኪ።ከሻፏግን።ምንምስለላትቆጆናት።እኔትልቁንወድያ።አቄጥዬከሻፍይዤነዉዬምተኛዉ።ያስችልሻል❤❤❤

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዘክ አላህ ኸይር አቡ አብደላህ አላህ ኢልሙን ይጨርልህ

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛአኩምላህ ኸይረን በሰልከ ተቀምጠን ሚያልፈወ ግዜ አላህ ይዘንነልን

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 หลายเดือนก่อน

    እንቅልፍ አልተኛም ብዙ አመሻለሁ ግን አልሃምዱሊላህ የፈለገውን ባመሽ ቀጥሬ እተኛለሁ ሲጠራ ብድግ ብየ እሰግዳለሁ ለሶላት አልተቸገርኩም የምተኛው ግን ብዙም አይደል አምሽቸ እተኛለሁ ተነስቸ ሰግጀ መልሸ ስተኛ ተሎ አይወስደኘ ቆይቶ ወስዶኘ መነሻየ ደርሶ ሲጠራ አላርሙ ሳልጠግብ እነሳለሁ

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 3 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ አንተ አበርታን

  • @abintakemal6321
    @abintakemal6321 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @Nነኝኢልምፈላጊዋ
    @Nነኝኢልምፈላጊዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር በሠማነው የምንጠ ቀም አሏህ ያረገን ያረብ👍👍👍👍

  • @amenah6926
    @amenah6926 ปีที่แล้ว +1

    ሱላሂዉሰለም

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ አይልፈኝም ፈጂር

  • @hayahhayah7203
    @hayahhayah7203 3 ปีที่แล้ว +4

    صلى الله عليه وسلم

  • @hawuletyoutube9204
    @hawuletyoutube9204 3 ปีที่แล้ว +15

    ግን እኮ እኛ ስደት ላይ ያለነው መግዜ አንተኛም በግዜ እድንተኛ አሰሪዎቻችን አይፈቅዱልንም

    • @saadalove8814
      @saadalove8814 2 ปีที่แล้ว

      አዎ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ማሬ አላህ በቤታችን እምንኖርበትን ቀን ቅርብ ያርግልን
      እሱበሀን አላህ ይሄም አለ በእንቅልፍ ላይ ሁኖ ሶላት ካለፈ በነቃ ሰአት ይስገድ እሚባለው እሳ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 ปีที่แล้ว

    ጃዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ

  • @መክያቤንትሙ
    @መክያቤንትሙ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አላህ ከይሪ በሳመነው ተጠቀምዎች አላህ የድሪገን

  • @rabiaa1169
    @rabiaa1169 2 ปีที่แล้ว

    ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kemilaaadam4387
    @kemilaaadam4387 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ 👍👍👍👍👍

  • @FatimaMuhammed-j5n
    @FatimaMuhammed-j5n 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህኸይር

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صلى وسلم وبارك على حبيبنا نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመላኸ ኸይር

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @zemzemall
    @zemzemall 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረእኔስዬጄዋሌአዛን።አድምቀንፈጅርንአሳልፌአላቅም። አላህቀጥተኛዉንምገድይምራን።

  • @amenah6926
    @amenah6926 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪሏህይ ርን

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 หลายเดือนก่อน

    يرب ا للة، ይርዳን

  • @eremetyasin6694
    @eremetyasin6694 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም አህሌን ወድም

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 3 ปีที่แล้ว

    As wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekye

  • @ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ
    @ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሠላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም እደት ናችሁ

  • @madinamadina1573
    @madinamadina1573 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር

  • @makiyaedres4880
    @makiyaedres4880 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካአላህ ኸይረ

  • @amenah6926
    @amenah6926 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምአሠላምዉራህመትሁላሂዉብረካትሁ

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @إمريسإنشاءاللهيااااااارب

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله جزكم الله خيرا يا رب العالمين اللهم امين يارب العالمين

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @noreaxx1235
    @noreaxx1235 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረኔሰአልሀምዱሊላከሰትፈተናበኽላአሁንየምሰራበትቤትለሰላትተመችቶኛልአላህጥንካሬየንይጨምርልኝበዱአአግዙኝያረብ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን

  • @jemilayasin6672
    @jemilayasin6672 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ሳህ

  • @ያራብሶበርስጠኝያአላህ
    @ያራብሶበርስጠኝያአላህ 3 ปีที่แล้ว

    አስለማለኩም ወረማቱለህ ወቦሪከቱ አህለነነነነ

    • @sofi.m.a5190
      @sofi.m.a5190 3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍🌹🌹

  • @jemilayasin6672
    @jemilayasin6672 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👌👌

  • @mahadiyakonjo1155
    @mahadiyakonjo1155 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍☝☝☝☝

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🙏

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ዝም ብለህ ታወራለህ እንጅ ጭራሽ ሶላት እማይሰግድ ስንት አለ እኔ እምሰራባቸው ሰዎች ግማሹ ይሰግዳል ግማሹ ፍልም ሲያዩ ነው እሚያድሩት ብቻ አላህ ይምራል

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🙏