የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 54||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

ความคิดเห็น • 35

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚደነቅ ፀሐፊ እንደዚሁም ግሩም አምባቢ ናቹ።

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @akely3091
    @akely3091 หลายเดือนก่อน +2

    I'll say thanks to general Hailey for the real and true story

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    እያንዳንዷን ዓረፍተነገር በጥሞና አድምጫለሁ፡፡ ምስክርነትዎ እጅግ ሚዛናዊ እና እውነተኛ መሆኑን ህሊናዬ ይመሰክርልኛል፡፡ ጄነራል ኃይሉ ዕድሜ እና ጤና እመኝልዎታለሁ፡፡ በህይወት ኖረው ይህን ታላቅ ሥራ በመስራትዎ ታላቅ ክብር ይገባዎታል፡፡ ተጠቃሚው መጪው ትውልድ ነው፡፡

  • @MesseleEsubalew
    @MesseleEsubalew หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትረካ አብዛኛው ክፍል አምልጦኛል እባክህ ሙሉ ትረካውን ጠቅልለህ አስደምጠን!

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @Haile-j3n
    @Haile-j3n หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ጄነራል ኃይሉ፤ ምን ብዬ እንደማመሰግንዎ አላውቅም፤ ያለ ኃጢአቱ ለተገደለው አባቴ ሀውልት እንዳቆሙለት እቆጥረዋለሁ፡፡ ፈጣሪ ውለታዎን በልጅ ልጆችዎ ይክፈልዎ፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ ክቡር ጄኔራል ኃይሉ በጣም እናመሰግናለን። የመጽሐፉን ተራኪ እናመሰግንሃለን፡ መጽሐፉን በሚያስደንቅ ሁኔታ ተረክከው። ሁላችሁንም የቀድሞ ሰራዊት አባላት እናመሰግናለን፡ እውነተኛ ጀግኖች ናችሁ። በጄኔራል መስፍን ገብረቃል፡ በጄኔራል መሀመድ፡ ጄኔራል አበ ኢድሪስ፡ ወይ ኤርትራዊ ተወልደ የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አባላት፡ የተፃፉ መፅሃፎች ካሉ፡ ተረኩልን። እኔ የዚህ ቻናል ከተለመዱት ተከታዮች አንዱ ነኝ እና ኤርትራዊ ነኝ፡ ግን እብድ የኤርትራ መንግስትን አልደግፍም። ❤

  • @michaelabatregh3768
    @michaelabatregh3768 หลายเดือนก่อน +1

    Great 👍🏿 book 📕

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲውንም ፡ ተራኪውንም ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    ሜዳ ትረካዎች እናመሰግናለን ፤ በርቱልን🎉

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @thaddiushailey4523
    @thaddiushailey4523 หลายเดือนก่อน

    What a general what a story! gripping full of vivid depiction of a desasterous and calamitous mortal strugle between Brothers.
    May their Blood not BE in vain!!!

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ገፅ የቀረቡትን የመፅሐፍ ንባቦችን አብዛኛውን ተከታትያለሁ ። የብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅ መፅሐፍ የተዋጣለት ነው ። በፃፉት ታሪክ ላይ ሙሉ በሙሉ እውነትን የያዘ ከመሆኑም በላይ ስህተት የሰሩትን ያለምንም ይሉኝታ ተችተዋል ትክክል ናቸው ። ብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅ ዛሬም ረጅም ዕድሜ እንድኖራቸው ከልቤ እመኛለሁ ❤❤❤❤❤
    የዚህ የመፅሐፍት ቻናል ባለቤትና አንባቢን በምርጥ የንባብ ችሎታና ጥርት ባለ የንባብ ድምፅ ጭምር ስላቀረቡልን ከልቤ አመሰግናለሁ በርቱ 👍 ❤❤❤❤❤

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 หลายเดือนก่อน

    ለጸሀፊው ጀነራል እንዲሁም ለአንባቢው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነቱ በጣም ጥሩ ታሪክ ነበር ።
    እኔ በግል በልጅነት የማዉቀዉ አባቴ የብዙዎቹ ጄኔራሎች ጓደኛ ሲሆን አንድ ጊዜ ለቤተሰቡ ብቸኛ የሆነ የባላገር ዘመዳችን ጠፍቶ ዉትድርና ተቀጥሮ ሰሜን ከሄደ ዘጠኝ አመት የሆነውን ልጅ እንዴት እንዳደረገው ባላዉቅም በቀጥታ ከጦር ሜዳ በሄልኮፕተር አስመራ ከዚያም በአይሮፕላን አዲሳባ መጣና እኛ ቤት መኖር ጀመረ ።
    ነገር ግን ልጁ ልቡ እዚያው ጦር ሜዳ ነበር በዚያ ላይ ሲጃራ ይበላል ማለት ይቀላል።
    በመጨረሻም ከአመት በኋላ ምድር ጦር ማደራጃ ሄዶ "የከዳሁ ነኝ ጦር ሜዳ መመለስ እፈልጋለሁ" ብሎ ለትንሽ ጊዜ አስረዉ እንደ ምኞቱ እዚያው እነበረበት ሰሜን ወሰዱት።
    ከጦርነቱ በኋላ ደርግ ሲወድቅ ተርፎ አንድ ወር ሙሉ በእግሩ ተጉዞ በጎጃም በኩል አድርጎ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ።
    ነገር ግን በፍፁም ተስፋ መቁረጥ በከተማው የነበረውን የወያኔ ጦር አዛዥ "የደርግ ወታደር ነኝ !" ብሎ ሙልጭ አድርጎ በመሳደቡ እዚያዉ ተደብድቦ ተይዞ ተወሰደ ይኸው ሰላሳ ሶስት አመት አልተመለሰም ።

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @tirhashailemichael9831
    @tirhashailemichael9831 หลายเดือนก่อน

    ውድ ጀነራል እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ለአገራችን ስለሰጡት አገልግሎት እጅ እንነሳለን! የኢትዮጵያ ጦር ፍፃሜው ባሰብኩት ቁጥር ከቁጭቴና ሐዘን ብዛት ሁሌ እንባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል በከንቱ ያፈሰሰው ደሙ ያሳዝናል መለስ የተባለ አገር ሻጭ የነጭ ቡቹላ ለስልጣን ሲል ካለ ባህር በር አስቀረን እንኳን ፈጣሪ በጊዜ ወሰደው አገራችን ከዚህ የበለጠ ሳይበጣጥሳት። ተራኪው ወንድማችን ኮሚንትመንትህ በጣም አደንቀዋለሁ የምትተርክልን መፃህፍት ሁሉንም ተከታትያለሁ አንድም ቀን አያመልጠኝም አገር ወዳድ ትመስለኛለህ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @jonjon7034
    @jonjon7034 หลายเดือนก่อน

    Colonel estifanos book next

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @tesfayberhane5805
    @tesfayberhane5805 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ መዓስ ክትንስሑ ኢኹም ፧ እእዱግ።

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 หลายเดือนก่อน

    አንድ! ሰው ለአገሩና ለወገኑ የእራሱን ሕይወት አሳልፎ ከመስጠት በላይ ሊፈጽመው የሚችል ምንም አይነት ነገር የለም። አባቴ በእምነቱ ጸንቶና ቃሉን በተግባር በማዋል ያንን ፈጽሟል። አባቴ የ29 ዓመት የኢትዮጵያ የጦር ሠራዊት የውትድርና ሕይወቱን በአርአያነት ጀምሮ፥ አርአያነቱን ጠብቆ ዘልቆ፥ በአርአያነት እንደጨረሰውና የአባቶቹን አደራ ተቀብሎ፥ የራሱን ትውልድ አደራ ተወጥቶ፥ ለመጪውም ትውልድ ተምሳሌት ሆኖ በተወለደ በ48 ዓመቱ በሐምሌ 13 ቀን 1971 ዓ/ም ተሰዋ።
    🙏በጣም ፡ እናመሰግናለን ።

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @hailutadesse9501
    @hailutadesse9501 หลายเดือนก่อน +2

    በብዛት የምተርካቸውን መጽሀፍት አድምጫለሁ፣ በጥሩ ድምጽና ለየት ባለ አጓጊ ትረካህ በጉጉት ነው የምከታለህ፣በኔና ባድማጭ ስም ላመሰግንህ እወዳለሁ፣ እስካሁን ካደመጥኳቸው መጻህፍት ባብዛኛው በቀድሞው ጀኔራሎች የተነበቡ ናቸውና ለሚዛናዊ ስትል በህውሀት በኩል ውጊያው ምን ይመስል እንደነበረ የተጻፉም ስላሉ አንዱን ብታሰማን ለመጠቆም እወዳለሁ፣በድጋሜ አመሰግናለሁ

    • @AweluMenu-ew2ey
      @AweluMenu-ew2ey หลายเดือนก่อน

      O of

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 หลายเดือนก่อน

      How about a book written by Eritreans side instead of Woyanea. There was no TPLF fighters the first Ten years of Menegstus era!!!

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe หลายเดือนก่อน

      በአማርኛ የተፃፈ እንዲህ የሚመስጥ ታሪክ ከሆነ ትክክል ነው ።
      በነሱ በኩል እንዴት ጦርነቱን እንዳሳለፉ ማወቅ ጥሩ ነው ።

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 หลายเดือนก่อน

      @@Yar-bp8qe ..I agree with that!!

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  27 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
      th-cam.com/channels/tkSEOeo0IRERFZceRCDJ6A.htmljoin

  • @meharigrmay5348
    @meharigrmay5348 26 วันที่ผ่านมา

    ደራሲዉ ኣፃጻፉ በጣም ጥሩ ነዉ ከኣንድ ምእራፍ ወደሌላ ምእታፍ በጉጉት ነው የምትጠብቀው ጎበዝ ደራሲ ግን በድርሰትክ ለኣድእድ እንደ ኣንተ ታሪክ የጻፉ ያልነበረ ያሪክ በድርሰታቸው ጽፈዋል ብለህ ተችተሃል ግን ኣንተ ደግሞ ከነሱ ያልተሻለ ያልነበረና ያል ሆነ ጽፈሃል
    ኣንደኛ በምጸዋ ጦርነት ወያነ ኣልነበሩም ባንጻሩ ሻእብያ ነው ከሽረ እስከ ኣዲስኣበባ ከነሱ ጋታ የነበረ
    ሁለተኛ ሻእብያ ምርኮኞች ይረሽናል ብለሃል እነዚህ ኢሃደግ የሚባሉ የባእዴንና የኦሆዴድ መሪዎች ማለት ከወያነ ህኖው ኢሃዴግ የመሰረቱ መሪዎች የሻእብያ ምርኮኞች መሆናቸው ታውቃለህ በተረፈ ኣጸጻፍህ የሚማርክ ጥሩ ደራሲ ነህ