ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Wollo Tube የህዝብ ድምጽ
👍👍👌
👍👍👍👍
👍👍👍👍👍🥰
👍👍💚💛❤
ዋዉ ዋዉ ማሻአላህ
ጎጃሜ ነኝ ግን ለወሎ ወጣቶች የተለየ ክብር አለኝ ሰላማችሁ ይብዛ
እኛም እንወዳችኃለንን
አሜን አላህሰላማችዉን ያብዛልን እኛም እነዉዳችሀልን
የኔዋ እኛም ውድድድድድድድድ😘😘😘
ሁሉምላችንምአማራነን ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድአማራ እናሸንፍአለን
እኛም ውድድድድድ
ወሎ ሸዋጎደር ጎጃም አንድ አማራአንድፍኖ አማራነትይቅደም ፍኖነትይለምልም ድልለሠፊዉአማራህዝብ💙💙💚💚💚💚💚🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶ድልለአፍር💪💪💪💪💪💪
አንድ አማራ ፋኖ
በአንድ ድምፅ ሁሉም አልሀምዱሊላህ ሲሉ እንዴት ደስ ይላሉ አህመድ ወሎ የኛ ጀግና የህዝብ ድምፅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ወሎ ቱይብ የህዝብ ድምፅ ነዉ አህመድ በጣም እናመሰግናለን አማራዬዬዬ አላህ ይጠብቃቹህ
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ።።።።።እንኳንም ወሎ ሆንኩኝ።።።።።።እንኳንም የጀግኖቹ ልጅ ሆንኩኝ።።።።።።እንኳንም የአናብስቶቹ የአንበሶቹ የጀግኖቹ እህት ሆንኩኝ ደስስስስስስስ ብሎኛን።።።።።።።ስወዳችሁ ከልቤ ነው 💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌
*ወሎዬዎች የት ናቹ ለነዚ ጀግኖች ላይክ አንበሽብሹልኝ እያላቹ ነዉ አህመድ😁👍👍😍*
አለን
አለን ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪 ቆይ እደት ነው ብር ማስገባት የሚቻለው እባክሽ የምታውቂ ከሆነ😢❤
ከዚህ ደሥ ከሚል ጀግና አገር በመወለዴ ደስተኛነኝ አላህ ከጎናችሁ ይሁን ሁሌም
አህመድ በጣም ነው የምናመሰግነው ወላሂ አንተ ባታ ዎጣው እሄ ጀግንነት ተዴፍኖ ይቀር ነበር ጀዛከላህ ኸይር
ጀግንነት ምንም ጥርጥር የለም ፋኖ አንድ መሆን ነው ምስራቅ አማራ ፋኖ በሉት ተቀላቀሉ
ዋዉ እደት ደስ ይላን አድነታችን አሣየን ዘድሮ መከራዉ ቢበዛም ደስታችን በዛዉ ልክ ነዉ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎደር አድ አማራ ብለሕ ተነሣ እኛ በዉጭ ያለነዉም ከጎናችሁ ነን በገዘብ የሜስቸግር ያለበትን ቦታ ባስተማማኝ አካዉት ልቀቁት አብሽሩ ጀግናዉ አማራየ ድል የኛነዉ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💚💛❤💪💪💪
ማሻአላህ ጀግኖቸዋ አህመድየ እናተንም ከልብ እናመሰግናለን ከቦታው በመገኝታችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ራያ ወርቄ የጀግኖች ሰፈር 🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወርቄ መወለደ ኮራሁ
የወረቄልጅ ጀግና አላህ ይጠብቃቸው
የወርቄ ልጅ ስትሆን እንደዚህ ትኮራለህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማራየ አሏህ ይጠብቃችሁ ወሎገራገሩ የነሥበር አገር
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችችሁ በሳውድ እስር ቤት የሚሰቃዩ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድረግላቸው ሰቃው በረታባቸው ኢላሂ መቸነው ወደ እናታቸው የሚገነኙት ይሄ ቀን መቸ ነው
ወርቄዎች እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቼ ወርቄ በመወለዴ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በውጭያላችሁትም ጀግናናችሁ አቦ
እውነት ነው ወርቄ ተወልጄ ፍራቻ ካለብኝ ኢድ አደባባይ ላይ ሞት ይፈረድብኝ
መገን ወርቄየኔአር❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ጀግኖቻችን ክበሩልን አላህይጠብቃችሁ። የኢትዮጵያ ሀገሬ የደፈረሽይውደም አህምየ ጀግኖቻችንን ወጣቶቻችን እድነቁ አበረታቱል።በምሠራው ጡሩሥራ እናመሠግናለን ሥታጠፈም እንነግርሀለን
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹህ አኮራቹህን ዘንዲሮ ወንዲሞቻችንም አላህ ይረህማቸው ምንግዜም በልባችን አይጠፉም።በኬየ አጎቴ😍😍😍😍😍😍
MY ወሎ ፋኖ💚💚💛💛❤️❤️💪💪በርቱልን ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነንአህመድየ በርታልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞
ዋው አወ ጁታ ያረገጠው መሬት ያሥታውቃል ሣሩ እራሡ ይጠፍነበር እነሡ የኸዱበት ሁሉ ደረቅነው
ደም ደስ የሚሉት ሙስሊምች ክርስታኖች አንድ ናቸው ወርቄወች በርቱ ጀግኖች
በኡስታዝዬ አቡ ሀይደር ይነበብ ቀሪበን ረመዷንአምስት ነገሮችን ከረመዷን በፊት!!በ አቡ ሀይደርበአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነውክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልእክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡እነዚህን አምስት ነገር ምን እንደሆኑ ከመዘርዘሬ በፊት አንድ የነቢያችንን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ሐዲሥ መጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይላል፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ደጃፎች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ በአላህ ቅንጣትንም ለማያጋራ የአላህ ባሪያ ሁሉ ኃጢአቱ ይሰረዝለታል፡፡ በእሱና በወንድሙ መሐል ቁርሾ(ቂም) ያለባቸው ሰዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህን ሰዎች እስኪታረቁ ድረስ መልሷቸው ይባላል" (ቲርሚዚይ 2023)፡፡የአደም ልጅ በጠቅላላ ተሳሳች ነው! በማለት ውዱ ነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) አስተምረውናል፡፡ ይህ ኃጢአት የውርስ ኃጢአት ሳይሆን የግብር (ራሳችን የፈጸምነው) ኃጢአት ነው፡፡ ታዲያ ከመሀከላችን ኃጢአት የሌለበት ይኖራልን? ካለብንስ የኃጢአት ስረዛንስ አንፈልግም? ከፈለግን ደግሞ እኛም ዐፍው እንባባል፡፡ ጌታችንም ይቅር ይለን ዘንድ፡፡ ሐዲሡም፡- ‹‹በምድር ያላችሁ ሆይ! ለመሰሎቻችሁ እዘኑ፡ ከሰማይ በላይ ያለው (አላህ) ያዝንላችሁ ዘንድ›› አይደል የሚለው? አሁን ወደ ተነሳሁበት አምስት ጉዳዮች ልመለስ፡- 1ኛ. የረመዷን ወር ከመጣልህና በበሩም ደጅ ላይ ከደረስህ፡ አላህ ላንተ በማሰብ የዚህ ወር ተካፋይ እንድትሆን የላከልህ ጸጋ መሆኑን ልታስብ ይገባሀል፡፡ ዕድሜና ጤናን ሰጥቶህ ይህን የተባረከ ወር እንድትቋደስ ማድረግ ትልቅ ኒዕማ (ጸጋ) ነውና፡፡ ስንትና ስንት ልቦች ይህን ወር ተመኝተውት ነበር? የቀደር ጉዳይ ሆኖ ግን ስንቶች ወደ አኼራ ተሸኙ? አሁን እነሱ ከአፈር በታች በቀብር ይገኛሉ፡፡ አንተ ግን ሕያው ኾነህ የረመዷንን ወር ከተገኘህ፡ የጌታህ ጸጋ መሆኑን ዐውቀህ፡ ለዚህ ያደረሰህን አላህ አመስግነው፡፡ በልብህም በአንደበትህም፡- "ጌታዬ አምላኬ አላህ ሆይ! የረመዷንን ወር በሰላም በጤና ስላደረስከኝ፡ እንዲሁም ስለማይቆጠረው ውለታህ ከልቤ አመሰግንሀለሁ" በል፡፡ ይህንን ካልህ፡ ከልብህም ለወሩ ከተዘጋጀህ፡ ጌታህ ደግሞ ሌላንም እንደሚጨምርልህ እንዲህ በማለት በቃሉ አስታውቆሀል፡- "ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋላሁ)፤ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡7)፡፡በተጨማሪም ሌላ ልታስታውሰው የሚገባህ ነገር፡ እንዳንተው ስንቶች ረመዷንን ተገኝተው፡ ግን ህመምና እርጅና እንዲሁም ሌላ ምክንያት ከጾምና ከቂያሙ-ለይል ያገዳቸው መኖራቸውን ነው፡፡ ታዲያ አንተ ጤናማና ጠንካራ ከሆንክ ጌታህን አመስግነውና፡ በዚህ አካልህም ጾሙንና ዒባዳውን በአግባቡ እንድታከናውን ጌታህን እገዛ ለምነው፡፡ ያለሱ እገዛ የትም እንደማትደርስም እንዲህ በማለት ይነግርሀል፡- "አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።" (ሱረቱል ፋቲሓ 5)፡፡2ኛ. በዚህ ወር ንግግርህና ስራህ እጅጉን ያማረና የተዋበ ይሆን ዘንድ ከልብህ ወስን (ኒያ አድርግ)፡፡ ገና ከወሩ ጅማሬ፡ በአንተና በአላህ መሐል ወደሱ ሊያቃርብህ የሚችልን ነገር ለመስራት ቆራጥነት ይኑርህ፡፡ ይህ ደግሞ መተግበር ያለበት ገና ከጅምሩ ነው፡፡ ስንትና ስንቶች ናቸው ረመዷኑን ተገኝተው፡ ነገር ግን፡ ገና በተጀመረ በቀናት ውስጥ ወደ አኼራ የሚሸኙት? እንደኒያቸው ግን ጌታቸው አላህ ሙሉ አጅር ይሰጣቸዋል፡፡ 3ኛ. ይህ ደግሞ የነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ምክር ነው፡፡ እንዲህ ይላሉ፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አንዳችሁ ጾመኛ በሆነበት ወቅት፡ መጥፎን ቃል አይናገር፣ ድምጹን ከፍ አድርጎ አይጩኽ፣ ማንም ሰው ቢሳደበው ወይም ቢጋደለው፡ እኔ ጾመኛ ነኝ! ይበል፡፡" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡ምክንያቱም ጾም፡- ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ላይ ብቻ አይገደብምና፡፡ ምላስና እጅም አላህን ከሚያስቆጣ መጥፎ ተግባር መታቀባቸው የጾሙ አንድ አካል ነውና፡፡ 4ኛ. ይህ ወር የተውበት፣ የንሰሀና የምሕረት ወር ነው፡፡ ስለዚህ በተውበትና በኢስቲግፋር መበርታት ይጠበቅብሀል፡፡ በሐዲሥም እንደተገለጸው፡- አቢ ሙሰል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ የቀን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በለሊት የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ የለሊትን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በቀንም የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ ይህም የሚሆነው ጸሀይ ከመግቢያዋ በኩል ብቅ እስክትል ነው" (ሙስሊም 7165)፡፡በሌላም ሐዲሡል ቁድሲይ ላይ ጌታችን፡- ‹‹የአደም ልጆች ሆይ! እናንተ በቀንም በለሊትም ኃጢአት ትፈጽማላችሁ፡፡ እኔ ደግሞ ኃጢአትን በመላ እምራለሁና፡ እምራችሁ ዘንድ ማረን በሉኝ!›› ይለናል (ሙስሊም)፡፡በተጨማሪም በሌላ ዘገባ ይኸው ጌታችን አላህ፡- ‹‹የአደም ልጅ ሆይ! ኃጢአትህ በዝቶ ሰማይ ጣሪያ ቢደርስና ከዛም ‹ጌታዬ ሆይ! ማረኝ› ብለህ ምሕረትን ብትጠይቀኝ፡ ምንም ሳይቸግረኝና ምንም ሳይመስለኝ እምርሐለሁ›› ይላል (ቲርሚዚይ 3540)፡፡ ታዲያ ዛሬ በረመዷን ወር ተውበት ያልገባህ መቼ ነው የምትቶብተው? በዚህ ወር ወደ አላህ ካልተመለስክ መቼ ነው የምትመለሰው?5ኛ. ሌላው ረመዷንን በተመለከተ ያሉ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ልታውቅ ይገባሀል፡፡ የጾም መስፈርቶች፣ ማእዘናቶች፣ ተወዳጅ (ሱና) ተግባራቶች፣ አፍራሽና የተጠሉ ተግባራቶች እንዲሁም የተፈቀዱ ተግባራቶች ምን ምን እንደሆኑ ከሚያውቁ ወንድምና እህቶች ጠይቀህ መማር አለብህ፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት፡- "አላህ ኸይር የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን ይለግሰዋል" ነውና ለማወቅ መጣር ይጠበቅብሀል (ቡኻሪይ)፡፡አላህ ይወፍቀን
Mashallh
ኣላሕ ይጥብቃቹሕ በተረፈ ኣገራቸን ሰላም ኣሏሕያርግልን
አህሜዋ ለአንተ ቃል የለኝም የወሎ ደግኖችን አንተና ማሜ ናችሁ ወደ ሚድያ አውጥታችሁ ለህዝብ ያሳያችኋቸው እነዚህን የመሠሉ ጀግኖች ታፍነው የሚዪወጣቸው ጠፍቶ ነበር አማራ ሚድያ የስራህን በርቱ ጀግኖቸ አላህ ከናተጋ ይሁን ቃል የለኝም ለናተ ወርቆቸ ባንድ ስለሆናችሁ ደስስስስስስስ ብሎኛል አንድ ከሆን ማንም አይደፍረን እንኳን ሌባ ጁንታ አንድ አማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪😥😥
ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጵያን ሰላም አናፅፍልን
ሠላምእህት አገራችንሠላምያርግልን እህት ቤተሠብእንሁንሠብሥክራይብአርጊኝውዴ በቅንነት
እግዚአብሔር አብሮችሁ ይሁን እናተን የወለደች እናት ትባረክ
የወርቄ ጀግኖች መልካችሁም ያምራል አለ ደምሌ አራጋው ለናተ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ
ውሎ ቤተ አማራ እንወዳቹዋለን አማራ የ ጀግና ምድር 💚💛❤
ዉበትን ከጀግንነትጋር የታደለህዝብ የዋህነትንም እግዳአቀባበልንም ሁሉንም የታደለ ቤተአማራ ወሎ🌹🍹🍹🍹🍹🌹🌹🌹🌹🌹
በትክክል ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ አድ አረጉን አልሀምዱላላህ እያለያዩን ነበረ ጥላት እረረ ይበል
አላሕይጠብቃችሑ።ያረብ።የታመሙትንም ።አላሕያሽራቸው።ያረብ
መደር አትጥሩ የወሎ ጀግናናቹሁ ሁላቹሁም
ኡስምየ ወንድሜ ፈገግታህ ስወደው የደሴ ጀግና ወለየወች ስወዳችሁ
አማራነኝ የፍኖወች ውድምአማራየንቃ ምረር እንደቅል💪💪💪
ጀግኖች። የወርቄ። ።ኩማዶች። ንበልባሎችእነወዳችሁ። አለን
አንድ ፋኖ አንድ አማራ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹 እንወዳችኋለን
ጀግኖች ናችሁ አህመድ ወሎ ጀግና ነህ ወድማችን በርታ
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ❤❤👍👍
የኔጀግኖች ድረሱላቸው አፈረና ራያ ድረሱላቸው
Wa wr wb አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ አማራዬ የኛጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሺ አመት ኑሩልን ኢሻአላህ ሁሌም ከጐናችሁነን
አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ለላም አድሪግልን አህመድ ኢብራህም በረታ አላህ ይጠብቅህ የወሎየወች አንበሳ ነህ በሪታ
ጀግኖች ናችሁ በርቱልን ኑርሉን
ወሎየ መሆን መታደል ነው አሏህ ይጠቦቃችሁ ✌️💪🙏
አሏህዋ ሀገራቺንን ሰላም አድርገህ ወዲሞቻቺንን ጄግኖቻቺን ለሀገራቺን ለወገናቺን ሰላምህን አውርዲልን
መሻ አሏህ ደስ ስትሉአላህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስ ላቹሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ድንግል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት የምክንያቱም የቃል ኪዳን ልጆቿ ነንና ። ደስስስ ብሎናል እና ደግሞ የተሰጠውን መናገርህና በህዝብ ፊት ስታረጋግጥልን ደስስይላላል ለወደፊትም ለመርዳት ያነሳሳል ።።የዞብልና ዙሪያ ገባውስ ደርሷቸዋል?? ህዝቡ አልደረሰነም እያሉ ነው ከወደዚህ ተልኳል እስኪ መልስሉንልን ??
አሁንም ተደራጁ ወሎየወች ይቀራችኋል የአማራ ክልል አሁንም ጁንታ አለቀቀውም ወሎ ብቻ አትበሉ ወደ አፍርና ወደ ወልቃይት ሂዱ
Kkkk woy tizaz..comment😁
እውነት ለመናገር ያንስባቸዋል ጀግኖችናቸው ከዚህም በላይ እንረዳለን ብቻእናንተ ተደራጁ
ጀግና ናቹሁ ሁላቹሁም አላህ ወደተሻለ ነገር ይቀይረዉ ከነበራቹሁበት የተሻለ ነገር ይወፍቃቹሁ ጀግና የጀግና ዘር አባቴንም ባጣ በእናተ ጀግናነት ልቤ ደስ ይለዋል አላህ ጀነተል ፊሪደዉስ ይወፍቅህ ባባየ
እግዝሀቤር ይጠብቃችሀ ድል ለናተ ይሁን አማራ ኢትዪፒያን እዳዳናችሁ ታሪካችሁ ደምቆ ይኖራል ልክ ነው ታሪክ ጽፍችሁል የባቶቻችሁን ታሪክ ደግማችሁል ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወድም አህመድ ሲጀምሩ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እዲሉ ሲጨርሱም እደዛው ንገራቸው ሀቢቢ አህመድ።
ረበል አለሚን ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ለቆሰሉት ወድሞቻችን አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ውድ የሐገሬ ጀግኖች አላሕ ይጠብቃችሑ ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር
ወአለይኩም አስለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ማሻአላህ አለሁአክበር ወግኖቼ የኔ ጄግኖች ውድ ኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹💪💪💪
የወሎ ጀግና
አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያጥፍቸው ጁታወቹን አህመዲ ወሎ መቼም ጎበዝ ልጂ ነህ
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን ክፉችሁን አያሰማን ድል ለኢቶ. ለነት ሀገራችን
አላህ አድ ያርጋቺሁ በርቱ ጀግኖቸ🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍
አህመድ በአላህ ይሁንብህ እኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩት የነዚህ ጀግናወች ልጆች ናቸው እባክህ ፍትህ ይበይቁ ሰላማውይ ሰልፍ እደወጡ ንገራቸው እነሱ አያቁም ምን እደሚያደርጉ መልክቱን አስተላልፍልን እባክ በሰሜን ወሎ በደቡብ ወሎ እሩይ ልጆቻችንን ብለው ይጠይቁ
ሺ አመት ኑሩልን የኛ ጀግኖች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀግኞቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲሞቸ
አሠላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱ እህትቤተሠብእንሁንደምርኝ በቅንነት
ድል ለአፍርና አማራ
*አላህ ይጠብቃቹ አሁንም አካባቢያቹን እራሳቹን በንቃት ጠብቁ ጁንታዉ አፋር ሲቀጠቀጥ 😂ዳግም ሊመለስ ይችላል💪💪💪*
አሏህይጠብቃችሁ አገራችንንሰላም ያርግልን
ከዚህ ከጀግና የዋህ ህዝብ መፈጠር እደት ዴስ ይላል ያረበና ሰላም አይለያችሁ😍🇪🇹🔥💪
💕💕💕💕💕💕💚💛❤
አይዞን❤❤
አንድ አማራ ወሎ ቤተ አማራ
@@ድነልእስላም 💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍 💚💛❤💚💛❤
@@ድነልእስላም 😜😆😆
ጀግናውላሂአይበገሬ፡፡አማራፋኖ
ወሎኮ አይተባበር ክብር ይገባሀል ወንስሜ
አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን☝️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እነዝህን ጀግና ሠወች አዳቃቸዋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶችየ👏👏👏👏👏👏👏👏
ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አላህ ይጠብቃችሁ ውላችሁ ግቡ ከቁጥር አትጉደሉብን በክፉያሰባችሁ ሁሉ አይኑን ጨለማ ያድርገው ያረብ
አማራዬ💪💪💪💐💐
ከጎናቹህ ነን በርቱ
የኔ ወገኖች አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ሽ አመት ይንገስ
አይ አማራዬ ምን ብዬ ኮመንት ልፃፍ ግን ከእናንተ ስለተወለድሁ ደስተኛ ነኝ
በጣም ነው ድስስስስ ነው ያለኝ 💪💪💪💪
አልሀሜዱሊላህ እኳን ተዉለድን ያአላህ እደት ደስስስስ ይላን አላህ ይጠብቃቹህ
በትክክል የወርቄ ጀግኖች ይለያን
በስደት የምትኖሩ የወርቄ ወጣቶች ጀግና ናችሁ
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ Ethopia ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ለህስረኞቻችን
ማሻአላህ ሥማችሁ ሢያምር ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
በጣም ደስ እሚል እኛም ከናተ ጋ ነን
እምርም ወርቅ ጀግኖች ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🙏👈
አሏህ ከመከራ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ።።ያረብብብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።።
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑi
ጀግኖችአህምየ አላህ ይጠብቅህ ወንዲምየ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኔ ጀግኖች ሲያሳችሁ ነዉ
ቤት አማራወቸ አላህ ከኩፍ ነገር አላህ ይጠብቃቸሁ
ዬእኔ፣አባት፣ዬእኔ፣ውድ፣አባት፣ስወዳችሑ፣ውድ፣ጄግናው፣አስን፣ከረሙ፣ዬእኔአባት፣በዚሕ፣እድሜአችሑ፣ማንም፣ዬማይስራውን፣ስራ፣ነው፣ዬስራችሑት፣አላሕ፣ይርዳችሑ፣ጄግኖቼ
مشالله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹مش الله ورقيአላህይጠብቃች ውርቄ በመሆኔኮራሁ
ያሠላም ማሻአላህ ተባረክላህ ሥማቸው ሥያምር
አላህ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻቺን
የኛ ጀግኖቺ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍
በጣም ነው ደስስ የሚለው አላህ ጦረነትን ታገራችን ላይ ስሩን የቀልልን ያረብብ እናተንም አላህ የጠብቃችሁ ለሰጪውቹም አላህ የስጣችሁ መቃት ጡሩ ነው
አላህይ☝ ጠብቃችሁ ይኛ እቁወች💪👏 አላ ሆይ ሀገራችንን en ህዝባችንን አተ ጠብቅልን የወገን ስቃይ አታሳየን አላህ ሆይ☝ በእስርቤት የሚሰቃዩ ወገኖችንን አተ አስባቸው ይረቤ🙏 ጅታንም ከምድረገፂ አጥፋልን 🙏🙏
ማሸአላ አላህ ይጠብቃቹህ አላህ ሀገረችነን ሰላም ያረግልን ያረብ
ጀግናናችሁ ኑሩልን
የኛጀግኖች😍😍😍😍ኑሩልን 😍😍😍😍😍
ስታምሩ አዲነት ደስይላል መገን ግርማሞገስ አቦ እዲሜ ይስጣችሁ
ሲያምሩ ስማቸው ወጣ 😢 አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ የኛጄግኖች አላህ ሰላም ያሰማን አሁንስ በዛወይ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ኧረ ወደየት እንሂድ ያረብ እዘንልን
ያሠላም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ኑሩልን
Wollo Tube
የህዝብ ድምጽ
👍👍👌
👍👍👍👍
👍👍👍👍👍🥰
👍👍💚💛❤
ዋዉ ዋዉ ማሻአላህ
ጎጃሜ ነኝ ግን ለወሎ ወጣቶች የተለየ ክብር አለኝ ሰላማችሁ ይብዛ
እኛም እንወዳችኃለንን
አሜን አላህሰላማችዉን ያብዛልን እኛም እነዉዳችሀልን
የኔዋ እኛም ውድድድድድድድድ😘😘😘
ሁሉምላችንምአማራነን ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድአማራ እናሸንፍአለን
እኛም ውድድድድድ
ወሎ ሸዋጎደር ጎጃም አንድ አማራአንድፍኖ አማራነትይቅደም ፍኖነትይለምልም ድልለሠፊዉአማራህዝብ💙💙💚💚💚💚💚🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶🇬🇶ድልለአፍር💪💪💪💪💪💪
አንድ አማራ ፋኖ
በአንድ ድምፅ ሁሉም አልሀምዱሊላህ ሲሉ እንዴት ደስ ይላሉ አህመድ ወሎ የኛ ጀግና የህዝብ ድምፅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ወሎ ቱይብ የህዝብ ድምፅ ነዉ አህመድ በጣም እናመሰግናለን አማራዬዬዬ አላህ ይጠብቃቹህ
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ።።።።።
እንኳንም ወሎ ሆንኩኝ።።።።።።
እንኳንም የጀግኖቹ ልጅ ሆንኩኝ።።።።።።
እንኳንም የአናብስቶቹ የአንበሶቹ የጀግኖቹ
እህት ሆንኩኝ ደስስስስስስስ ብሎኛን።።።።።።።
ስወዳችሁ ከልቤ ነው 💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌
*ወሎዬዎች የት ናቹ ለነዚ ጀግኖች ላይክ አንበሽብሹልኝ እያላቹ ነዉ አህመድ😁👍👍😍*
አለን
አለን ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪 ቆይ እደት ነው ብር ማስገባት የሚቻለው እባክሽ የምታውቂ ከሆነ😢❤
ከዚህ ደሥ ከሚል ጀግና አገር በመወለዴ ደስተኛነኝ አላህ ከጎናችሁ ይሁን ሁሌም
አህመድ በጣም ነው የምናመሰግነው ወላሂ አንተ ባታ ዎጣው እሄ ጀግንነት ተዴፍኖ ይቀር ነበር ጀዛከላህ ኸይር
ጀግንነት ምንም ጥርጥር የለም ፋኖ አንድ መሆን ነው ምስራቅ አማራ ፋኖ በሉት ተቀላቀሉ
ዋዉ እደት ደስ ይላን አድነታችን አሣየን ዘድሮ መከራዉ ቢበዛም ደስታችን በዛዉ ልክ ነዉ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎደር አድ አማራ ብለሕ ተነሣ እኛ በዉጭ ያለነዉም ከጎናችሁ ነን በገዘብ የሜስቸግር ያለበትን ቦታ ባስተማማኝ አካዉት ልቀቁት አብሽሩ ጀግናዉ አማራየ ድል የኛነዉ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💚💛❤💪💪💪
ማሻአላህ ጀግኖቸዋ አህመድየ እናተንም ከልብ እናመሰግናለን ከቦታው በመገኝታችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ራያ ወርቄ የጀግኖች ሰፈር 🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወርቄ መወለደ ኮራሁ
የወረቄልጅ ጀግና አላህ ይጠብቃቸው
የወርቄ ልጅ ስትሆን እንደዚህ ትኮራለህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማራየ አሏህ ይጠብቃችሁ ወሎገራገሩ የነሥበር አገር
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችችሁ በሳውድ እስር ቤት የሚሰቃዩ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድረግላቸው ሰቃው በረታባቸው ኢላሂ መቸነው ወደ እናታቸው የሚገነኙት ይሄ ቀን መቸ ነው
ወርቄዎች እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቼ ወርቄ በመወለዴ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በውጭያላችሁትም ጀግናናችሁ አቦ
እውነት ነው ወርቄ ተወልጄ ፍራቻ ካለብኝ ኢድ አደባባይ ላይ ሞት ይፈረድብኝ
መገን ወርቄየኔአር❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ጀግኖቻችን ክበሩልን አላህይጠብቃችሁ። የኢትዮጵያ ሀገሬ የደፈረሽይውደም አህምየ ጀግኖቻችንን ወጣቶቻችን እድነቁ አበረታቱል።በምሠራው ጡሩሥራ እናመሠግናለን ሥታጠፈም እንነግርሀለን
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹህ አኮራቹህን ዘንዲሮ ወንዲሞቻችንም አላህ ይረህማቸው ምንግዜም በልባችን አይጠፉም።በኬየ አጎቴ😍😍😍😍😍😍
MY ወሎ ፋኖ💚💚💛💛❤️❤️💪💪
በርቱልን ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነን
አህመድየ በርታልን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞
ዋው አወ ጁታ ያረገጠው መሬት ያሥታውቃል ሣሩ እራሡ ይጠፍነበር እነሡ የኸዱበት ሁሉ ደረቅነው
ደም ደስ የሚሉት ሙስሊምች ክርስታኖች አንድ ናቸው ወርቄወች በርቱ ጀግኖች
በኡስታዝዬ አቡ ሀይደር ይነበብ ቀሪበን ረመዷን
አምስት ነገሮችን ከረመዷን በፊት!!
በ አቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልእክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
እነዚህን አምስት ነገር ምን እንደሆኑ ከመዘርዘሬ በፊት አንድ የነቢያችንን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ሐዲሥ መጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይላል፡-
አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ደጃፎች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ በአላህ ቅንጣትንም ለማያጋራ የአላህ ባሪያ ሁሉ ኃጢአቱ ይሰረዝለታል፡፡ በእሱና በወንድሙ መሐል ቁርሾ(ቂም) ያለባቸው ሰዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህን ሰዎች እስኪታረቁ ድረስ መልሷቸው ይባላል" (ቲርሚዚይ 2023)፡፡
የአደም ልጅ በጠቅላላ ተሳሳች ነው! በማለት ውዱ ነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) አስተምረውናል፡፡ ይህ ኃጢአት የውርስ ኃጢአት ሳይሆን የግብር (ራሳችን የፈጸምነው) ኃጢአት ነው፡፡ ታዲያ ከመሀከላችን ኃጢአት የሌለበት ይኖራልን? ካለብንስ የኃጢአት ስረዛንስ አንፈልግም? ከፈለግን ደግሞ እኛም ዐፍው እንባባል፡፡ ጌታችንም ይቅር ይለን ዘንድ፡፡ ሐዲሡም፡- ‹‹በምድር ያላችሁ ሆይ! ለመሰሎቻችሁ እዘኑ፡ ከሰማይ በላይ ያለው (አላህ) ያዝንላችሁ ዘንድ›› አይደል የሚለው? አሁን ወደ ተነሳሁበት አምስት ጉዳዮች ልመለስ፡-
1ኛ. የረመዷን ወር ከመጣልህና በበሩም ደጅ ላይ ከደረስህ፡ አላህ ላንተ በማሰብ የዚህ ወር ተካፋይ እንድትሆን የላከልህ ጸጋ መሆኑን ልታስብ ይገባሀል፡፡ ዕድሜና ጤናን ሰጥቶህ ይህን የተባረከ ወር እንድትቋደስ ማድረግ ትልቅ ኒዕማ (ጸጋ) ነውና፡፡ ስንትና ስንት ልቦች ይህን ወር ተመኝተውት ነበር? የቀደር ጉዳይ ሆኖ ግን ስንቶች ወደ አኼራ ተሸኙ? አሁን እነሱ ከአፈር በታች በቀብር ይገኛሉ፡፡ አንተ ግን ሕያው ኾነህ የረመዷንን ወር ከተገኘህ፡ የጌታህ ጸጋ መሆኑን ዐውቀህ፡ ለዚህ ያደረሰህን አላህ አመስግነው፡፡ በልብህም በአንደበትህም፡- "ጌታዬ አምላኬ አላህ ሆይ! የረመዷንን ወር በሰላም በጤና ስላደረስከኝ፡ እንዲሁም ስለማይቆጠረው ውለታህ ከልቤ አመሰግንሀለሁ" በል፡፡ ይህንን ካልህ፡ ከልብህም ለወሩ ከተዘጋጀህ፡ ጌታህ ደግሞ ሌላንም እንደሚጨምርልህ እንዲህ በማለት በቃሉ አስታውቆሀል፡-
"ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋላሁ)፤ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡7)፡፡
በተጨማሪም ሌላ ልታስታውሰው የሚገባህ ነገር፡ እንዳንተው ስንቶች ረመዷንን ተገኝተው፡ ግን ህመምና እርጅና እንዲሁም ሌላ ምክንያት ከጾምና ከቂያሙ-ለይል ያገዳቸው መኖራቸውን ነው፡፡ ታዲያ አንተ ጤናማና ጠንካራ ከሆንክ ጌታህን አመስግነውና፡ በዚህ አካልህም ጾሙንና ዒባዳውን በአግባቡ እንድታከናውን ጌታህን እገዛ ለምነው፡፡ ያለሱ እገዛ የትም እንደማትደርስም እንዲህ በማለት ይነግርሀል፡-
"አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።" (ሱረቱል ፋቲሓ 5)፡፡
2ኛ. በዚህ ወር ንግግርህና ስራህ እጅጉን ያማረና የተዋበ ይሆን ዘንድ ከልብህ ወስን (ኒያ አድርግ)፡፡ ገና ከወሩ ጅማሬ፡ በአንተና በአላህ መሐል ወደሱ ሊያቃርብህ የሚችልን ነገር ለመስራት ቆራጥነት ይኑርህ፡፡ ይህ ደግሞ መተግበር ያለበት ገና ከጅምሩ ነው፡፡ ስንትና ስንቶች ናቸው ረመዷኑን ተገኝተው፡ ነገር ግን፡ ገና በተጀመረ በቀናት ውስጥ ወደ አኼራ የሚሸኙት? እንደኒያቸው ግን ጌታቸው አላህ ሙሉ አጅር ይሰጣቸዋል፡፡
3ኛ. ይህ ደግሞ የነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ምክር ነው፡፡ እንዲህ ይላሉ፡-
አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አንዳችሁ ጾመኛ በሆነበት ወቅት፡ መጥፎን ቃል አይናገር፣ ድምጹን ከፍ አድርጎ አይጩኽ፣ ማንም ሰው ቢሳደበው ወይም ቢጋደለው፡ እኔ ጾመኛ ነኝ! ይበል፡፡" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡
ምክንያቱም ጾም፡- ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ላይ ብቻ አይገደብምና፡፡ ምላስና እጅም አላህን ከሚያስቆጣ መጥፎ ተግባር መታቀባቸው የጾሙ አንድ አካል ነውና፡፡
4ኛ. ይህ ወር የተውበት፣ የንሰሀና የምሕረት ወር ነው፡፡ ስለዚህ በተውበትና በኢስቲግፋር መበርታት ይጠበቅብሀል፡፡ በሐዲሥም እንደተገለጸው፡-
አቢ ሙሰል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ የቀን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በለሊት የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ የለሊትን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በቀንም የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ ይህም የሚሆነው ጸሀይ ከመግቢያዋ በኩል ብቅ እስክትል ነው" (ሙስሊም 7165)፡፡
በሌላም ሐዲሡል ቁድሲይ ላይ ጌታችን፡- ‹‹የአደም ልጆች ሆይ! እናንተ በቀንም በለሊትም ኃጢአት ትፈጽማላችሁ፡፡ እኔ ደግሞ ኃጢአትን በመላ እምራለሁና፡ እምራችሁ ዘንድ ማረን በሉኝ!›› ይለናል (ሙስሊም)፡፡
በተጨማሪም በሌላ ዘገባ ይኸው ጌታችን አላህ፡- ‹‹የአደም ልጅ ሆይ! ኃጢአትህ በዝቶ ሰማይ ጣሪያ ቢደርስና ከዛም ‹ጌታዬ ሆይ! ማረኝ› ብለህ ምሕረትን ብትጠይቀኝ፡ ምንም ሳይቸግረኝና ምንም ሳይመስለኝ እምርሐለሁ›› ይላል (ቲርሚዚይ 3540)፡፡
ታዲያ ዛሬ በረመዷን ወር ተውበት ያልገባህ መቼ ነው የምትቶብተው? በዚህ ወር ወደ አላህ ካልተመለስክ መቼ ነው የምትመለሰው?
5ኛ. ሌላው ረመዷንን በተመለከተ ያሉ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ልታውቅ ይገባሀል፡፡ የጾም መስፈርቶች፣ ማእዘናቶች፣ ተወዳጅ (ሱና) ተግባራቶች፣ አፍራሽና የተጠሉ ተግባራቶች እንዲሁም የተፈቀዱ ተግባራቶች ምን ምን እንደሆኑ ከሚያውቁ ወንድምና እህቶች ጠይቀህ መማር አለብህ፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት፡- "አላህ ኸይር የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን ይለግሰዋል" ነውና ለማወቅ መጣር ይጠበቅብሀል (ቡኻሪይ)፡፡
አላህ ይወፍቀን
Mashallh
ኣላሕ ይጥብቃቹሕ በተረፈ ኣገራቸን ሰላም ኣሏሕያርግልን
አህሜዋ ለአንተ ቃል የለኝም የወሎ ደግኖችን አንተና ማሜ ናችሁ ወደ ሚድያ አውጥታችሁ ለህዝብ ያሳያችኋቸው እነዚህን የመሠሉ ጀግኖች ታፍነው የሚዪወጣቸው ጠፍቶ ነበር አማራ ሚድያ የስራህን በርቱ ጀግኖቸ አላህ ከናተጋ ይሁን ቃል የለኝም ለናተ ወርቆቸ ባንድ ስለሆናችሁ ደስስስስስስስ ብሎኛል አንድ ከሆን ማንም አይደፍረን እንኳን ሌባ ጁንታ አንድ አማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪😥😥
ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጵያን ሰላም አናፅፍልን
ሠላምእህት አገራችንሠላምያርግልን እህት ቤተሠብእንሁንሠብሥክራይብአርጊኝውዴ በቅንነት
እግዚአብሔር አብሮችሁ ይሁን እናተን የወለደች እናት ትባረክ
የወርቄ ጀግኖች መልካችሁም ያምራል አለ ደምሌ አራጋው ለናተ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ
ውሎ ቤተ አማራ እንወዳቹዋለን አማራ የ ጀግና ምድር 💚💛❤
ዉበትን ከጀግንነትጋር የታደለህዝብ የዋህነትንም እግዳአቀባበልንም ሁሉንም የታደለ ቤተአማራ ወሎ🌹🍹🍹🍹🍹🌹🌹🌹🌹🌹
በትክክል ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ አድ አረጉን አልሀምዱላላህ እያለያዩን ነበረ ጥላት እረረ ይበል
አላሕይጠብቃችሑ።
ያረብ።
የታመሙትንም ።አላሕያሽራቸው።
ያረብ
መደር አትጥሩ የወሎ ጀግናናቹሁ ሁላቹሁም
ኡስምየ ወንድሜ ፈገግታህ ስወደው የደሴ ጀግና ወለየወች ስወዳችሁ
አማራነኝ የፍኖወች ውድምአማራየንቃ ምረር እንደቅል💪💪💪
ጀግኖች። የወርቄ። ።ኩማዶች። ንበልባሎች
እነወዳችሁ። አለን
አንድ ፋኖ አንድ አማራ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹 እንወዳችኋለን
ጀግኖች ናችሁ አህመድ ወሎ ጀግና ነህ ወድማችን በርታ
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ❤❤👍👍
የኔጀግኖች ድረሱላቸው አፈረና ራያ ድረሱላቸው
Wa wr wb አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ አማራዬ የኛጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሺ አመት ኑሩልን ኢሻአላህ ሁሌም ከጐናችሁነን
አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ለላም አድሪግልን አህመድ ኢብራህም በረታ አላህ ይጠብቅህ የወሎየወች አንበሳ ነህ በሪታ
ጀግኖች ናችሁ በርቱልን ኑርሉን
ወሎየ መሆን መታደል ነው አሏህ ይጠቦቃችሁ ✌️💪🙏
አሏህዋ ሀገራቺንን ሰላም አድርገህ ወዲሞቻቺንን ጄግኖቻቺን ለሀገራቺን ለወገናቺን ሰላምህን አውርዲልን
መሻ አሏህ ደስ ስትሉ
አላህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስ ላቹሁ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ድንግል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት የምክንያቱም የቃል ኪዳን ልጆቿ ነንና ። ደስስስ ብሎናል እና ደግሞ የተሰጠውን መናገርህና በህዝብ ፊት ስታረጋግጥልን ደስስይላላል ለወደፊትም ለመርዳት ያነሳሳል ።።
የዞብልና ዙሪያ ገባውስ ደርሷቸዋል?? ህዝቡ አልደረሰነም እያሉ ነው ከወደዚህ ተልኳል እስኪ መልስሉንልን ??
አሁንም ተደራጁ ወሎየወች ይቀራችኋል የአማራ ክልል አሁንም ጁንታ አለቀቀውም ወሎ ብቻ አትበሉ ወደ አፍርና ወደ ወልቃይት ሂዱ
Kkkk woy tizaz..comment😁
እውነት ለመናገር ያንስባቸዋል ጀግኖችናቸው ከዚህም በላይ እንረዳለን ብቻእናንተ ተደራጁ
ጀግና ናቹሁ ሁላቹሁም አላህ ወደተሻለ ነገር ይቀይረዉ ከነበራቹሁበት የተሻለ ነገር ይወፍቃቹሁ ጀግና የጀግና ዘር አባቴንም ባጣ በእናተ ጀግናነት ልቤ ደስ ይለዋል አላህ ጀነተል ፊሪደዉስ ይወፍቅህ ባባየ
እግዝሀቤር ይጠብቃችሀ ድል ለናተ ይሁን አማራ ኢትዪፒያን እዳዳናችሁ ታሪካችሁ ደምቆ ይኖራል ልክ ነው ታሪክ ጽፍችሁል የባቶቻችሁን ታሪክ ደግማችሁል ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወድም አህመድ ሲጀምሩ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እዲሉ ሲጨርሱም እደዛው ንገራቸው ሀቢቢ አህመድ።
ረበል አለሚን ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ለቆሰሉት ወድሞቻችን አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ውድ የሐገሬ ጀግኖች አላሕ ይጠብቃችሑ ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር
ወአለይኩም አስለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ማሻአላህ አለሁአክበር ወግኖቼ የኔ ጄግኖች ውድ ኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹💪💪💪
የወሎ ጀግና
አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያጥፍቸው ጁታወቹን አህመዲ ወሎ መቼም ጎበዝ ልጂ ነህ
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን ክፉችሁን አያሰማን ድል ለኢቶ. ለነት ሀገራችን
አላህ አድ ያርጋቺሁ በርቱ ጀግኖቸ🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍
አህመድ በአላህ ይሁንብህ እኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩት የነዚህ ጀግናወች ልጆች ናቸው እባክህ ፍትህ ይበይቁ ሰላማውይ ሰልፍ እደወጡ ንገራቸው እነሱ አያቁም ምን እደሚያደርጉ መልክቱን አስተላልፍልን እባክ በሰሜን ወሎ በደቡብ ወሎ እሩይ ልጆቻችንን ብለው ይጠይቁ
ሺ አመት ኑሩልን የኛ ጀግኖች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጀግኞቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲሞቸ
አሠላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱ እህትቤተሠብእንሁንደምርኝ በቅንነት
ድል ለአፍርና አማራ
*አላህ ይጠብቃቹ አሁንም አካባቢያቹን እራሳቹን በንቃት ጠብቁ ጁንታዉ አፋር ሲቀጠቀጥ 😂ዳግም ሊመለስ ይችላል💪💪💪*
አሏህይጠብቃችሁ አገራችንንሰላም ያርግልን
ከዚህ ከጀግና የዋህ ህዝብ መፈጠር እደት ዴስ ይላል ያረበና ሰላም አይለያችሁ😍🇪🇹🔥💪
💕💕💕💕💕💕💚💛❤
አይዞን❤❤
አንድ አማራ ወሎ ቤተ አማራ
@@ድነልእስላም 💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍 💚💛❤💚💛❤
@@ድነልእስላም 😜😆😆
ጀግናውላሂአይበገሬ፡፡አማራፋኖ
ወሎኮ አይተባበር ክብር ይገባሀል ወንስሜ
አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን☝️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እነዝህን ጀግና ሠወች አዳቃቸዋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶችየ👏👏👏👏👏👏👏👏
ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አላህ ይጠብቃችሁ ውላችሁ ግቡ ከቁጥር አትጉደሉብን በክፉያሰባችሁ ሁሉ አይኑን ጨለማ ያድርገው ያረብ
አማራዬ💪💪💪💐💐
ከጎናቹህ ነን በርቱ
የኔ ወገኖች አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ሽ አመት ይንገስ
አይ አማራዬ ምን ብዬ ኮመንት ልፃፍ ግን ከእናንተ ስለተወለድሁ ደስተኛ ነኝ
በጣም ነው ድስስስስ ነው ያለኝ 💪💪💪💪
አልሀሜዱሊላህ እኳን ተዉለድን ያአላህ እደት ደስስስስ ይላን አላህ ይጠብቃቹህ
በትክክል የወርቄ ጀግኖች ይለያን
በስደት የምትኖሩ የወርቄ ወጣቶች ጀግና ናችሁ
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ Ethopia ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ለህስረኞቻችን
ማሻአላህ ሥማችሁ ሢያምር ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
በጣም ደስ እሚል እኛም ከናተ ጋ ነን
እምርም ወርቅ ጀግኖች ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🙏👈
አሏህ ከመከራ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ።።
ያረብብብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።።
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑi
ጀግኖችአህምየ አላህ ይጠብቅህ ወንዲምየ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኔ ጀግኖች ሲያሳችሁ ነዉ
ቤት አማራወቸ አላህ ከኩፍ ነገር አላህ ይጠብቃቸሁ
ዬእኔ፣አባት፣ዬእኔ፣ውድ፣አባት፣ስወዳችሑ፣ውድ፣ጄግናው፣አስን፣ከረሙ፣ዬእኔአባት፣በዚሕ፣እድሜአችሑ፣ማንም፣ዬማይስራውን፣ስራ፣ነው፣ዬስራችሑት፣አላሕ፣ይርዳችሑ፣ጄግኖቼ
مشالله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹مش الله ورقيአላህይጠብቃች ውርቄ በመሆኔኮራሁ
ያሠላም ማሻአላህ ተባረክላህ ሥማቸው ሥያምር
አላህ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻቺን
የኛ ጀግኖቺ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍
በጣም ነው ደስስ የሚለው አላህ ጦረነትን ታገራችን ላይ ስሩን የቀልልን ያረብብ እናተንም አላህ የጠብቃችሁ ለሰጪውቹም አላህ የስጣችሁ መቃት ጡሩ ነው
አላህይ☝ ጠብቃችሁ ይኛ እቁወች💪👏 አላ ሆይ ሀገራችንን en ህዝባችንን አተ ጠብቅልን የወገን ስቃይ አታሳየን አላህ ሆይ☝ በእስርቤት የሚሰቃዩ ወገኖችንን አተ አስባቸው ይረቤ🙏 ጅታንም ከምድረገፂ አጥፋልን 🙏🙏
ማሸአላ አላህ ይጠብቃቹህ አላህ ሀገረችነን ሰላም ያረግልን ያረብ
ጀግናናችሁ ኑሩልን
የኛጀግኖች😍😍😍😍ኑሩልን 😍😍😍😍😍
ስታምሩ አዲነት ደስይላል መገን ግርማሞገስ አቦ እዲሜ ይስጣችሁ
ሲያምሩ ስማቸው ወጣ 😢 አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ የኛጄግኖች አላህ ሰላም ያሰማን አሁንስ በዛወይ
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ኧረ ወደየት እንሂድ ያረብ እዘንልን
ያሠላም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ኑሩልን