ለችግር ተጋልጠው የነበሩ ሴቶችን አምራች ያደረገው ማዕከል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብዙዎች በቡና ላይ ወሬ ቁጭ ብለው የሚፈላስፉባት ጥቂቶች የሚሰሩባት ሃገር እድገድ አዝጋሚ ቢሆን በርቱ

  • @JemoProsperitypartyLaftoBranch
    @JemoProsperitypartyLaftoBranch 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    -ሴቶች ላይ መስራት ሀገር ላይ መስራት ነው

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I don’t have word how to explain what you are doing, I saying just God bless you

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴቶች ቢሰሩት ውጤታማ ይሆናሉ ብየ የማስበው ሙያ የሰጋቤት ስራ በተለይ ስጋ መቁረጥና መበለት ና መሸጥ ስልጠና ቢሰጣቸውና የገበያ ትስስር ቢፈጠርላቸው ለህዝቡም ጥሩ አገልግሎት ይሰጣሉ ለራሳቸውም ውጤታማ ይሆናሉ

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዓንድ ሃገር ሕዝብ የሚሻሻለውና በሃገር ደረጃ ኣደጉ የሚባለው፣ ዜጎችዋን የሚያከብር መንግስት ያላት፣ የህግ የበላይነት ያላትና የዜጎችዋን ጭንቅላት ዕውቀት በማዳበር መጠቀም የቻለችና ምርትዎችዋ በጥራት የኣለም ደረጃን በጠበቀ ኣምርታ የገበያውን ጥያቄ መመለስ ስትችል ነው።ምርት ያለገበያ ዋጋ የለውም ያም ጥሩ ስም ጥሩ ዝና ያፈራች ሃገር ሆና ስትገኝ ነው። የብሮንዝ ዘመን ሰዎች ይመስል ከጎሳ ጦርነት ካልወጣች ሃገር፣ ደደቦች ዕየመሯት ጥላቻን ኣንግሳ ዕንኳን ዕድገት ልታሳይ ቀብሯም ኣያምርም። ውሸት የተካኑበት፣ ንቀት ያደጉበት መግደል የተመረቁበት በመሆኑ በኣደባባይ ወጥተው ኣደግን የሚሉት መሃይሙን ክፍል ለመደለል፣ ምርጫ ሲመጣ ካርዷን ለብልግና ዕንዲጠቀሙባት ቲያትራቸውን ቀጥለውበታል። ደደብ ኣያፍርም፥ በፍፁም።

    • @ethiop-q1d
      @ethiop-q1d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በክት ደነዝ ወሬኛ ተዘፍዝፈህ ከማማት ከማውራት ተነስና ለሐገርህ ስራ ባንዳ ሐገር ሻጭ ወንበዴ ነህ ትችት ሐሜት ወሬ ስራችሁ

    • @ethiop-q1d
      @ethiop-q1d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👎👎👎👎👎