የሻማር አፍቃሪ ተገኘች l ባንተ ፍቅር ብዙ ተብያለው l love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มี.ค. 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

ความคิดเห็น • 209

  • @hananendryse1917

    ሻማር በናትህ አኑሻ ይባላል አርቲስት ገነት ንጋቱ ጋር የቀርበውን ልጅ አቅርብለን የሰው እረዳታ ይፍልጋል😢😢😢😢😢

  • @malekaalblooshi-ox4sr

    እደኔ ሻማርን የሚወደው ላይክ ያድርገኝ❤❤❤❤

  • @ArchitectAbeni

    ደስ በሎኛል ስላገኘውሽ🙌 በቀጣይ ደሞ ማን ይቅረብላቹ??🖐️

  • @qweqwe444

    ፀጉርህ ተቆረጥ ወንድማችን። ከይቅርታ እርኩሳን መናፍስት በጉርህላይ ይሰፍራሉ!!

  • @user-gk5tc6vl9f

    የሆነች ልጅ ኣለች፣ እናትዋ በሂወት የለችም፣በሆነ ግዜ ልዩነትም እንደ እናት የምትንከባከባት የንጀራ እናትዋም በሂወት ኣጣች፣ ኣባትዋ ስራ ኣልሆንልክ ሲለው ወደቤተሰቡ ተመለሰ(ወደ ወላጆቹ) እሷ እና ኣንድ ታናሽ ወንድሟ ኣሉ ቤት ተከራይታ መክፈል ኣቅተዋት ይሀው ወደ 6ወይ 7 ወር ይሆናል ምንምን ልብስም ጫማም የላትም እየዞረች ትኖራለች እና እኔ ደሞ ኣቅም ሁሉም ለመክፈል ኣቅም የለኝም ኣግዟት/እናግዛት። ይሄን ያመጣሁት ሁሌ የሚሰማት ስሜት መጥፎ ስለሆነ ነው

  • @hadyaendris1447

    ከይቅርታጋር እንተርቨ ስታደርግ ካንተ የሚወስዱት ነገር ሊኖር ይገባል ፀጉርህን ተቆረጥ❤❤❤

  • @SonySony-up2kv

    እኔ ፍቅር የያዘኝ 15 አመቴ ነው ግን አሁንም አፈቅረዋለሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው በሉኝ

  • @abrashm1827

    Wayi ye zedrow fikre 🤣😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j

    የኔ ጀግና ወድሜ በደብ ተከባኬቢዉ አደራ❤🎉

  • @zinazina853

    ፀግሪክ የቁንጅና መሸፍኛ ነው ዎይ 😢እስት እሰራው ፀጉርክን ምታወራዉ አይሰማኝም መቼስ ቁረጣዉ አልልም 🤣🤣🤣🤣

  • @user-uh3np9nv5m

    ሻማር በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የብዙሰዎችን ሂወት ታድገሀል ከአዲሰ አበባ ወጥተህ ሁሉ እናቶቸን ደካሞችን እረድተሀል እኔ እጃ አላቅም አተን ለማመሰገን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያክብርክ ቀጥልበት ወድሜ በመልካምነትህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @muhibaabedela

    የህዝብ እንባ ጠባቂ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mirchaye1621

    ሻማር በርታልኝ።ጎበዝ ነህ።በመልካም ስራዎችህ በጣም ነው የምወድህ። ግን አንድነገር ብልህ ደስ ይለኛል።ፀጉርህ ተቆረጥ።ትክክል አይደለም።❤❤❤

  • @DodaiT1
    @DodaiT1  +12

    በጣም ደግ ሰው ነክ ሻማር ወንድማችን ትልቅ ቦታ ደርሰክ እንደምናይክ ኣልጠራጠርም ክበርልን ወንድማችን🥰🥰

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube

    ዉዶች አበረታቱኝ እስኪ😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ሻማርዬ የብዙ ሠዉ ሂወት ያተረፍክ በጣም ነዉ የምወድህ❤❤

  • @FlamingoTube787

    እግዚአብሔር የሰው ዘርን ሁሉ ከክፉ ይጠብቀን እኔንም እባካችሁ ተመልከቱኝ አበረታቱኝ

  • @arsamaabdi9538

    እንደው በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ካልቻላችሁ እኮ አለመስጠት

  • @ኮኬትmyworld119

    ሻማርየ ምርጥ ስው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @mekiyegetalij5500

    11naw😢negn like amrognal kmmoche🥰🥰