በ እዮብ ልደት ሳናስበው ዳሩን ደስ የሚል ቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000275107518
    አቢሲኒያ 77984852
    አዋሽ 01303572131300
    ሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  6 หลายเดือนก่อน +331

    ሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000275107518
    አቢሲኒያ 77984852
    አዋሽ 01303572131300

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 6 หลายเดือนก่อน +5

      Fexari zemenkene ybarkelke.eyoba.H.B.D🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤wdddddddddddd

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 6 หลายเดือนก่อน +2

      Pls eyoba ene adi kene mesa mabilate efelgalewo edete lagiyeike 😢.demo enikana tewoledeke hagere edenate Ayenete wowowte newo meysflgate geta hoye erednae kere zemenchu yebrkhe le kume negre yabikachi redu yene tuti ❤yoba hbd🎉bezu malakme negre yemgeeu

    • @mይቱብ
      @mይቱብ 6 หลายเดือนก่อน +3

      ሠላምህ ይብዛ ወድሜ ስንት ሺብር ይወስዳል አንድቀን እነሱን እናት አባት ለማብላት ሁልቀን ምኞቴ ነው ግን ሊሳካልኝ አልቻለም ከይቅርታ ጋር ብትመልስልኝ ወድሜ በፈጣሪ

    • @uaeX-uc9xi
      @uaeX-uc9xi 6 หลายเดือนก่อน

      1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Samrawit-c2d

    • @genetmeles
      @genetmeles 6 หลายเดือนก่อน

      Happy birthday eyobaye God bless you 🙏

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 6 หลายเดือนก่อน +415

    ወንድሜ እንኳን ተወለድክ አንተ በመወለድህ ብዙ አትርፈናል መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz 6 หลายเดือนก่อน

      ያዝኩህ ኮመንትህን ሳድን

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 6 หลายเดือนก่อน

      ሄን ጌታን አሄ ዎድሜ ያተ እዴ ሆንህ ፈጣሪ አመሰገኑ ምክናቱም በዚ አመት እዴት አነት ሰው ማገኘት ካባድ new🥰🥰🥰እዮባዬ ዎድሜ እዎዳላዉ አስትዋይ ልጅ ❤

    • @eyeruskifle-gy8yk
      @eyeruskifle-gy8yk 6 หลายเดือนก่อน

      @@heniandtsi እረዱን ሁሌ ቀሚስ ልበሽ በላት ሄኒ በጣም ታምራለች በቀሚስ

    • @eyeruskifle-gy8yk
      @eyeruskifle-gy8yk 6 หลายเดือนก่อน

      @@heniandtsi እረዱን ሁሌ ቀሚስ ልበሽ በላት ሄኒ በጣም ታምራለች በቀሚስ

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 6 หลายเดือนก่อน +63

    በሰመአብ ሴት ልጅ ግን ለወንድ ልጅ ጌጥ፣ውበት፣ ምአረጉ ናት ❤ደሰ ሰትሉ እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምር

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 6 หลายเดือนก่อน +502

    ረዱን ከነሰነምግባርዋ የሚወዳት ላይክ ያርገኝ

    • @China-vl3ol
      @China-vl3ol 6 หลายเดือนก่อน

      @DadaTube225 ok

    • @hirutyadeta4254
      @hirutyadeta4254 6 หลายเดือนก่อน

      ረዱሻዬ❤❤❤❤❤wedddd🎉🎉🎉

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 6 หลายเดือนก่อน

      ።❤❤❤❤❤

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk 6 หลายเดือนก่อน +42

    ወይኔ እረዱ ግን እዩዋት ስታምር ምናለበት ሁሌ ቀሚስ ብለብሺ የኔ ቆንጆ እስኪ ሱሪውን ወደዛ ጣይውና ሴት ሁኚ መፅሀፍ ቅዱስም እኮ ሴት ልጅ የወንድን ልብስ አትልበስ ነው የሚለው ከቃልዬ ተማሪ እንጂ የኔ ውድ እዮባዬ ደሞ እንኳን ተወለድክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @EmebetTilahun-e8w
      @EmebetTilahun-e8w 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ ረዱዬ እንደ ቃልዬ ቀሚስ ብቻ ልበሽ እዮባ አደራ ምከራት

    • @fyry8481
      @fyry8481 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ

    • @tigiwudsew2479
      @tigiwudsew2479 3 หลายเดือนก่อน

      አወ በትክክል ይላል እኔም ሱሪ ላለ በልበስ እሞክር እና ተመልሸ እዝያው ነኝ ግን እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የቤት ቢጃማ ሱሪ እቤት ውስጥ ብለብስ ነውር ነው ወይስ ችግር የለውም ማወቅ ፈልጌ ነው ሳትቆጡ በቅንነት መለሱልኝ

    • @eyeruskifle-gy8yk
      @eyeruskifle-gy8yk 3 หลายเดือนก่อน

      @tigiwudsew2479 ቤት ውስጥ ከሆነ ችግር የለውም መልበስ ግዴታ ከሆነብሽ

  • @SenayitMintiwab-dm7wd
    @SenayitMintiwab-dm7wd 6 หลายเดือนก่อน +164

    ልደት እንዲ ነው የሚከበረው ሌሎቻችሁም እሔን ልጅ አይታቹ ተማሩ። እዮብዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን

    • @sarahbiruk2574
      @sarahbiruk2574 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ እሚል ነው

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo 6 หลายเดือนก่อน +47

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ👏👏👏❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 6 หลายเดือนก่อน

      እዮባ መልካም ልደት

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 6 หลายเดือนก่อน +21

    ይሄን ሁሉ ምርቃት አፍሳችሁ ከዚህ በላይ ምን አለ እንዲህ ያለ የውስጥ ደስታ በሚሊዮን ብርም አይገኝም በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 6 หลายเดือนก่อน +139

    ረዱ የኔ ቆንጆ እስቲ የሚተዱት like አርጎ🎉🎉❤ እዮብ የልጅ አዋቂ Happy Birthday🎉🎉

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እዮባዬ እና እረዱየ በእዉነቱ የትንሽ ትልቅ ናችሁ ።
    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
    መልካም ልደት እዮባየ የማቱሳላን እድሜ ያድልህ 🥰
    ለሁሉም ትምህርት ነዉ ዛሬ የሰራህዉ የነብስ ዋጋን ያድልልን የኔ ጀግና ❤️

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 หลายเดือนก่อน +360

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @Zaid-s2l
      @Zaid-s2l 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen ❤❤Selam ❤❤Sara🙏🙏🙏🙏🙏😭

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you sariye konjo ewedeshalew yene fikir 💋💋💋💋💋💋🙏🙏

    • @AlAin-r5d
      @AlAin-r5d 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlAin-r5d
      @AlAin-r5d 6 หลายเดือนก่อน

      አችንም ይጠብቅሽ❤❤❤❤

    • @habiseifu2921
      @habiseifu2921 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @BettyBiniam
    @BettyBiniam 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ማሪያምን እንዳንተ አይነት ጀግና የወለዲ እሽ አንተን የወለደች እናት ከብር ለሷ ብያለሑ በጣም ነው ያስለቀስከኝ ማሪያምን ወንዲሜ እንካን ተወለዲክ መልካም ልደት እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ተመኝሑልሕ ።

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 หลายเดือนก่อน +282

    ረዱየን እና እዮቤልን እንደኔ የሚወድ እስኪ በላይክ እሳዩኝ

    • @aselefechdebebegesa97
      @aselefechdebebegesa97 6 หลายเดือนก่อน

      Anchi laik bicha ateteyeki yebego sera eyeseru new

    • @zuzutube58
      @zuzutube58 6 หลายเดือนก่อน

      I love you Hayme❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ🙏 ❤እግዚአብሔር ይስጥልን እዮባ ረጅም እድሜ ከረዱጋ ተመኘው መልካም ልደት 🎉🎂🎂መልካሙን ሁሉ ያብዛላችሁ አንድ ያርጋችሁ❤ ያጣምራችሁ❤ ፀሎቴ ነው

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 6 หลายเดือนก่อน +121

    እንደ ረዱ እና እዮቤል አይነት ፍቅር ያድላችሁ አሜን በሉደምሩኝ

    • @SemeraBushra-wl4bj
      @SemeraBushra-wl4bj 6 หลายเดือนก่อน +1

      መነዉ እንደኔ ደስ ያላዉ እዮብ በንደዚ አይናት ነገር በመምጠትህ እንኳን ተወለድክ ወንድሜ እንዎደሀላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 6 หลายเดือนก่อน

      ማርያም አሜን፫ ያድለን😢

    • @elfenesheticha5230
      @elfenesheticha5230 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

    • @bchdydy-dp3qj
      @bchdydy-dp3qj 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 6 หลายเดือนก่อน +4

    ረድ በስነ ምግብርን በእለባበስ በጣም ነው የምወድሽ ልጅ እዬብ እንኳን ተወለድክ❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 6 หลายเดือนก่อน +33

    መባረክም መታደልም ነዉ በእዉነት ጸጋዉን ያብዛላችሁ ደግሞ ከዚህ በላይ በቅዱስ ቁርባኑ ከብራችሁ አንድ ሆናችሁ ያሳየን ❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዩብዬ የኛ ምርጥ ሰዉ በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤መልካም ልደት ሺአመት ኑርልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 6 หลายเดือนก่อน +33

    ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ መልካም ልደት ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ሰውን እንድትረዳ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ደስስ ይላል በጣም አምሮባችኆል❤❤❤

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ አስተዋይ ይርግህ መጪው ጊዜ ያሰብከው ምታሳካበት ይሁን ለቁምነገር ያብቃቹ

  • @tsigekassa333
    @tsigekassa333 6 หลายเดือนก่อน +24

    ትልቅ በረከት ነው ።ፀጋውን ያብዛል ከከቱ ውዳሴ ይጠብቅህ ።ፍፃሚህን ያሳምርልህ ።

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዮባ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ መልካም ልደት እረዲ አንችም ተባረኪ የኔ ቆንጆ🎂🎂😘😘❤😘🙏🙏

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 6 หลายเดือนก่อน +44

    ረዱዬ ከስነ ምግባር ከአለባበስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው በጣምነው ደስያለኚ መልካም ልደት እዬቤ🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 หลายเดือนก่อน +90

    እዮ እና ረዱ ዉለዱ ክበዱ ሁለት ቆንጆወች 100 k አስገቡኝ ጋይስ

    • @naomimarkos3823
      @naomimarkos3823 6 หลายเดือนก่อน

      እድሜናጤናይስጣችሁ

    • @mekdiesalemayehu1219
      @mekdiesalemayehu1219 6 หลายเดือนก่อน

      እኔን 2000 አስገብኝ😢😢

    • @absabs9609
      @absabs9609 6 หลายเดือนก่อน

      አህለን ዊና ወዳጆችህን አላህ ያብዛልህ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ዮባ እንኳንም ተወለድክ መታደል ነው እንደዝህ አይነት በረከት ማግኘት

  • @Nini-py2qg
    @Nini-py2qg 6 หลายเดือนก่อน +15

    በልጅነትህ ይሄን እንድታስብ እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ ደስታህ ፊትህ ላይ ያስታውቃል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በመስጠት ተባርክ ለዚህ ተወልደሀልና እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎉

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ጎበዝ የኔ ወድም በወጣትነት ዘመንህ ይህን እድል ፈጣሬ ሰለሰጠህ እድለኛነህ ሰቶቻችን ገዘብ ሰናገኝ ሀጢያት እና ግፍ እሰራበቴታለን አንተን ደግሞ ፈጣሪ መርጦሀል በርታ ወድሜ እርዱ የኔ ማር እዮባን ሰላገኝሺ እድለኛ ነሺ❤❤❤❤

  • @አልማዝነኝከደሴ
    @አልማዝነኝከደሴ 6 หลายเดือนก่อน +33

    አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ እዩባ ብዙጌዜ አየሁ ሀይማኖት ዘር ብሄር ሳትመርጥ ስትረዳ አይሀለሁ የትንሽ ትልቅ ናቸው ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም እና ችግርተኛ የሚጠፋ ይድርግልን ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ ህዝብሽም በሀብትና በፍቅር ያኑረን ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት እዮባ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ለዚህ መልካም ነገር ለማድረግና ለመፈፀም መመረጥ ያስፈልጋል በጣም ትልቅ ሰው ነህ አስተሳሰብህ ወጣቱ ልደቱን ለማክበር ሀገር ለቆ እስከሞገብኘት የሚሄዱ ወጣቶች ባሉበት አንተ ግን ያ ሳያጓጓህ ከነድያን ጋር በማሳለፍህ በጣም አኮራህኝ መድሀኒያለም የምታስበውንና የምትመኘውን ከሀፅያት በስተቀር ያድርግልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት 6 หลายเดือนก่อน +34

    እግዝአብሔር ቀሪ ዘመክን ይባርከው የልጅ አዋቂ ተባረክ 🎉❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ እዮባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀሪቡ ዘመንህን ከረዱዬ ጋር እምር ድምቅ ፍክት ብለህ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለመኖር ያብቃችሁ በጣም የምታምሩ ደስ የምትሉ ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ አይለያችሁ ኑሩልን ቆንጆዎቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 6 หลายเดือนก่อน +18

    የልጅ አዋቂዎች እግዚያብኤር ይባርካቹ ልደቴ ነው እያሉ በየናይት ክለቡ በመጠጥ ሰረጩ ቪዲዬ እየቀረፁ በሚለቁበት ዘመን ሊያውም በስተርጅና እናንተን ያሳየን ጌታ ይመስገነው ረዱዬ ርጋታሽ ደስይላል በዛላይ ቁንጅና እዬባ እድለኛ ነህ ወተት የሆነች ልጅ ❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዮባ እውነት ከዚህ በላይ ፀጋ የለምና ሁሌም እጆችህ የሚሰጡ ይሁንልህ ወድማለም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 หลายเดือนก่อน +30

    መልካም ልደት እዮባ ❤❤❤እንዲህ ነው በእዉት ተባረኩ❤❤🙏

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክክ በዚህ ሰአት እንደአንተ አይነት ሰው መኖሩ የሚገርም ነው ።በዚህ ሰአት ልደቴን ጭፈራ ቤት ወይም አልባሌ ቦታ ካልሆነ ደግሞ ከቤተሰብ ጋር ዘና ፈታ ማለታችንን እንጂ እነዚህን ሰዎች ዞር ብሎ የሚያስብ የለም ይሄንን መልካምነት የሚያስቡ የምር በጣም ጥቂቶች ናቸው ። ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ቤተሰብ መስርታችሁ ለማየት ያብቃን ። እና ደግሞ የምርም ተሳክቶልካል አስቀንታችሁኛል ።

  • @Semufika45
    @Semufika45 6 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ስራ ነው እዮባ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የአባቶች ምርቃት ይድረስህ አንዳንድ ዩቱበሮች እስኪ እዩ ገንዘብ ባልሆነ ቦታ የምትበትንኑ ሁሉ ከእዮብ ተማሩ❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 6 หลายเดือนก่อน

    ዮባ እንኳን ተወለድህ ቀሪው ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን እንዚህ ነው ልደት ማክበር ረዱዬ ደርባቢት ተባርኪ ስርአትሽ እርጋታሽ በጣም ነው የምወደው

  • @adinaw2008
    @adinaw2008 6 หลายเดือนก่อน +5

    እዮቤ እንኳን ተወለድክ ዘመንክ የተባረከ ይሁን !!በጣም ለብዙዎች ምሳሌ ምትሆን ልጅ ነህ እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ፍቅራችሁ ፍሬ አፍርቶ የናንተን መንገድ ሚከተሉ ልጆች ይስጣችሁ ።❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 6 หลายเดือนก่อน +8

    እረዱ የኔ ቆንጆ መልክ ከፀባይ ከስነምግባር አሟልቶ የሰጠሽ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እዮባ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 6 หลายเดือนก่อน +32

    ማሻ አላህ ዩባየ በርታ መልካም ስራ ለራስ ነው ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ላላማችሁ ቆራጥ ሁኑው ፈፅሞ ተወድ እጅ እዳጠብቁ ትንሺም ቢሆን የራሳችሁ ስራ ይኑራችሁ ኮፋደስ ይኑራችሇል በራሳችሁ ትተማማናላችሁ የወደዳችሁት ላይክ

  • @halasalem3090
    @halasalem3090 6 หลายเดือนก่อน

    በውነት ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ እንኳንም ተወለድክልን እዳተ ያለው ሺ ይወለድ በውነት እግዚአብሐር አምላክ ይባርከህ በበረከት ❤❤❤❤❤❤ አተን ለወለዱም እናት ናአባትህ እድሜ እና ጤነውን ያድላቸው❤❤❤ እረዱዬ የኔ አመለ ሸጋ አቤት ደስ ስትይ የውነት እሴት ነሽ መጨረሻሽን አብጀው❤❤

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 6 หลายเดือนก่อน +14

    መልካም ልደት ወንድሜ እዪባዬዬዬ እድህ ነዉ የሚያምርባችሁ ደስ ይላል

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይ እዮባ ደስስ ይላል መልካም ልደት እኳንም ተወለድከ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እድህ ነው መባረከ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገህ ምግባረ ሰናይ ረዱየ አችም ተባረከ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ከዚህም በላይ ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን አሜን
    ብዙ ሰው ካንተ ሊማር ይገባል አያውቁም ሳይሆን እያወቁ እደማያውቅ መሆን ልደት ቤቢ ሻወር የተለያዩ ነገሮች ከሰርግ ጀምሮ በዚህ ቦታ ቢደረግ እግዚአብሔር ይከብርበታል ያለማዊ ግር ግር አይጠቅምም ማስተዋሉን ያድለን አሜን ዛሬ ድንቅ ስራ ነው ያደረከው ❤❤

  • @ksanetksanet
    @ksanetksanet 6 หลายเดือนก่อน +34

    ያሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @yenesewnigus
    @yenesewnigus 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እግዚአብሄር እድሜን ከጤና ጋርጨምሮ ይስጥክ happy birthday ወድሜ

  • @merembeza753
    @merembeza753 6 หลายเดือนก่อน +14

    እዮባ ድንቅ ነገር ነው ያደረከዉ ሰው ስላለዉ ሣይሆን እንደዚህ ጣሪ ቀባሪ የላቸዉ መጠየቅ የመደገፍ ሀሣብ ነው እዮባ መልካም ልደት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 6 หลายเดือนก่อน

    እዬባ እግዚአብሔር ይባርክ እውነት እግዚአብሔር ባርኮሃል በጣም ነው ደስ ብሎኛል እንኳን ተወለዱክ መልካም ልደት እዩባ ታድለሃል ምርቃቱ

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 6 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም ልደት እዮባ እግዚአብሔር ይባርክ የእዉነት ትልቅ ነገር ነዉ ያደርክዉ እመብርሀን ትጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉 አባታችን ቃለህይዉትን ያሰማልን

  • @webit312
    @webit312 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትም የትንሽ ትልቅ ነህ እዮባ እረዱየ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ነሩ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ተባረኩ በእውነት ብዙ ተምረናል ካንተ ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
    ኢዮባ መልካም ልደት መወለድህል ለመልካም ያድርግልህ አምላከ ቅዱሳን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ልቦናህን አይለውጥብህ በርታ❤❤❤ ረዱዬ የኔ ደርባባ ስታምሪኮ የሴት ልክ ብየሻለሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን እወዳችኋለሁ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን እዮባ እንኳን ታወለደህልን እዮባ መልካም ልደታ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 6 หลายเดือนก่อน +71

    ወንድሜ እንኳን ተወለድክ አንተ በመወለድህ ብዙ አትርፈናል መልካም ልደት 🙏🙏🙏💕💕💕ረዱየን እና እዮቤልን እንደኔ የሚወድ እስኪ በላይክ እሳዩኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @burtukansetote6971
    @burtukansetote6971 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ሁሉም ሰው ከእዮብ ይማር ዝም ብላችሁ የአንድ ቀን ደስታ አታሳልፉ ይሔ ነው የዘላለም ደስታ የመንፈስ እርካታ ጭፈራ መጠጥእዩ ያራዳ ልጅ ይሜ የፋራ ነው እንቃ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +14

    እዩቲ የሰው ማኛ እንኳን ተወለድህ የረዱዬ ባል 😊❤❤❤🎉ደስ የሚል ተግባር ጎበዞች ❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ መጨረሻህን ያሳምረው ባለፅጋወች ከዚህ ተማሩ ወንድማችን መልካም ልደት አንተ ለብዙወች ጥሩ ምሳሌና ሞዴል ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ልደት እዮባዬ ማሪያምን ዴስ እሚል ስራ ነው የሰራህው ተባረክ❤❤

  • @betygech.2128
    @betygech.2128 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ እዮባ የነዚህ ሁሉ ሰው መላዕክት የጠብቅህ ይጠብቅሽ ረዱዬ🙏

  • @Heyb21
    @Heyb21 6 หลายเดือนก่อน +4

    አዮባ ትልቅ ሰው enkuan ተወለደክ 🎂🎊🥳ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ በሞገሱ በጥበቡ ይጠብቅህ kzih በላይ የምትርዳ የምትስጥ ያርገህ🙏ረዱ ቆንጆ❤️

  • @misgen
    @misgen 6 หลายเดือนก่อน

    መልከም ልደት እዮ ራዱ የተባራክሽ ነሽ እሄን ምርቃት በምንም መገኛት አይቻልም ዕድለኞች ነችሁ ቀር ዘመናችሁ የተባራከ ይሁንለችሁ🎉🎉❤

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የምር መመረጥ እኮ ነዉ 🙏ተባረኩ እዮባ መልካም ልደት ዘመንህ ይባረክ

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 6 หลายเดือนก่อน

    Wow I’m proud of you Eyobel!! Such a very beautiful heart and kind soul!! May God bless you abundantly and have your own orphanage to support the people the forgotten families and disabled people!! Redu you are just a wise woman that keeps her man stay in good place !

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 6 หลายเดือนก่อน +22

    እዮባዬ እንኳን ተወለድህ የእድሜ ባለፀጋ ሆነህ ከዚህም በላይ ለማድረግ ያብቃህ❤❤❤

  • @Rkuya
    @Rkuya 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ባወጣህበት ፈጣሪ ይተካልክ እዮብ አንተም ረዱ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ የታመሙትንም ፈጣሪ ያሽራቸው እናት አባትህ ወንድሞችህ እህትህ ፈጣሪ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው በፍቅር ያኑራችሁ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 6 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ልደት ይሁንልህ ጥሩ ስራ ለራስ ነውና እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉

  • @AAa-yr5vn
    @AAa-yr5vn 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዮባዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው

  • @emano5974
    @emano5974 6 หลายเดือนก่อน +24

    እንደው ሚስትም ባልም ከላይ ሲያድል ነው ለሁላችንም ይስጠን የተባረከትዳር ሁሉም ውሸት ትዳር ሰላም ካለሁ በምንም መኖር ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd 6 หลายเดือนก่อน

    እዮብዬ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባረክልህ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የሚወደውን ስራነው እየሰራህ ያለኸው በረታልን ውድ ዋንድማች እሽ የረዱንም ልደት በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 6 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ልደት እዮብ እንኳን ተወለድክ ስም ብቻ አይደለም የያስከው ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉🎉🎉

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 6 หลายเดือนก่อน

    እዮቤ የኔዉድ ወንድም እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ስላንተ ቃልየለኅም ከምር በጣም የትንሽ አስተዋይነህ ደግሞ ምርጥ አጋርነዉ የሰጠህ ስረአተምግባር ያላት ጨዋነዉ የሰጠህ ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤

  • @Ganat1234-w6c
    @Ganat1234-w6c 6 หลายเดือนก่อน +12

    እኳን ተወልድክ ወዲሜ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በጣም ስነምግባር ያላቹሁ ልጆች እናተናችሁ እና አላህ ጥሩ ነረግ ስታስብ ትልቅ ቦታ ትደርሳህ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 6 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ልደት እየባዬ 🎉🎉🎉🎊🎊
    ኤረዱዬ ፍቅር ረጅም እድሜና ጤና ተመኛዉልሽ ለ ባልሽ 😊
    ስዎዳችሁ 👌🥰🥰

  • @MohhaaHossain
    @MohhaaHossain 6 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን እዮባየ አተኮ ትለያለህ የኔመልካም ወንድም ❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ Eyo&erdo በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን❤❤❤👏👏💐💐

  • @Tsegamisganew
    @Tsegamisganew 6 หลายเดือนก่อน +13

    የእነዚህ ልጆች እንዴእኔ የሚውዳችሁ😊

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 6 หลายเดือนก่อน

    አዬብዬ መልካም ነገር ነው ያደርከው እድሜና ጤና ይስጥህ ረዱዬም ተባረኪ እግዛብሄር አድ ያርጋችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ተባረኩ እንደናንተ አይነቱን ኢትዮጵያ ታብዛልን።እነዚህን ደሀወገኖች እንዳስታወሳችሁና እንዳስደሰታችሁ እድሜ ልካችሁን በደስታ እልህ ያኑራችሁ።❤❤❤❤🙏💞

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ወድማችን ትልቅ ነገር ነው ያረክ እግዚያብሄር ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ ቀጣይ በረዱ ልደት እጠብቃልን እንወዳቹዋልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ5ዀ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ5ዀ 6 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህፈጣሬ ፍቅሬችሁን ያዝልቅላቹ አሜን

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤መልካም ልደት ኢዬባ እና ረዱ
    እግዚአብሄር የልባቸውን መሻትይፈፅምላችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
    You inspired me God Bless you
    Happy Birthday 🎈🎁🎉🎂🎊

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ❤❤❤❤❤ማሪያምን ተባረክ ቀሪው ዘመንህ የንሰሀ ጥሩ ስራ እምሰራበት ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት🎉🎉🎉 ልደትን ካከበሩ አይቀር እንዲህ ነው እንኳን ሰው እግዚአብሔር ደስ ይለዋል በእንደዚህ ተግባር ታዛዥ ሰጪ የታመመ ጠያቂ የታረዘ አልባሽ በመሆንህ እንኳን በምድር በሰማይም ደስታ ነው እንኳን ተወለድክልን ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 6 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም ልደት እዮባ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen tigistiye konjo ewedeshalew yene fikir 💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂😂😂

  • @rahima2765
    @rahima2765 6 หลายเดือนก่อน

    በጣሬ ይባርካችሁ በጣም መልካም ሰው ነህ እዩብየየ ረዱየ በጣም ውብ በጣም ስረአት ያልሽ ቆንጆ ነሽ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤

  • @Hana-gb7tx
    @Hana-gb7tx 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳተ አይነቱን ልብ ቀና የሆኑ ወጣቶችን ያብዛልን ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ያሰብከው ይሳካ H.B.D bro🎉🎉🎉

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ኢየብዬ ስታምሩ ምናይነት መባረክ ነው የልጅ አዋቂዎች

  • @zone8505
    @zone8505 6 หลายเดือนก่อน +10

    ሴት መሆኔ ጠቀመኝ እንጄ በረዱ ፍቅር አብድ ነበር የኔ ደረበበ ስወድሽ❤❤❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 6 หลายเดือนก่อน +1

      Enam

    • @zone8505
      @zone8505 6 หลายเดือนก่อน

      @@KelemEshetu-ju3pl 😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@KelemEshetu-ju3pl😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ተወለድክ እዮባ እግዚአብሔር ቀሪ ዕድሜህን ይባርክልህ 🙏❤ረዱዬ ምርጥ ሴት ተባረኩ 🙏❤😍

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 6 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢😢ባህዎቴ ዛማን ዳስ የምላኝ ምስክኖቺ ሲባሉ እና ስላብሱ ማያተነው አበላዬ እና ራዱዬ ታባራኩ ላባራካት ሁን ላዓለም ትራፉ 😢😢😢😢ባጣም ዳስ ይላል አበላዬ እንካን ታዎልድክ ላዳሃ ማስጣት ላጌታ ማባዳርነው 😢😢😢ባጣም ይጋርማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🤲🥰❤🥰🥰❤🥰❤🥰🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 6 หลายเดือนก่อน

      🥰😭

  • @hanagola20
    @hanagola20 6 หลายเดือนก่อน

    እዮባየ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ተባርክ 🥰💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NueriyTamame
    @NueriyTamame 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ ደስ ይላለ 🎉

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ እዮብ ቀሪ ዘመን የደስታ የስኬት ዘመን እድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ መልካም ልደት እግዚአብሔር በሚወደው በፅድቅ መንገድ ልደት በማክበር በጣም ደሰ ይላል መልካም ልደት🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 6 หลายเดือนก่อน +4

    መታድል ነዉ ተባረኩ መልካም ልደት እዩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 6 หลายเดือนก่อน

    እባዬ እንኳን ተወለድክልን እግዝአብሔር አምላክ ቀር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እንወድሃለን ረዱዬ አንችንም ውድድድድድድ ፍቅርንና ጤናን ያብዛላችሁ❤

  • @ፀዲነኝየኬቢታናሽ
    @ፀዲነኝየኬቢታናሽ 6 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ልደት እዮባየ ረዱየ የኔ ቆንጆ🥰

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 6 หลายเดือนก่อน

    አስተዋይ ልጅ ኡፍ እኔ ቃላት የለኝም እግዛብሄር አምላክ ሂወታቹን ሁሉ በደስታ ያኑራቹ❤❤❤❤❤

  • @እሙየጃማልጅ
    @እሙየጃማልጅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ ደሥይላል እኔም ተሥደት ሠላም ገብቼ ምኞቴነዉ እግዚአብሔር የምኞቴን የሀሳቤን ያዉቃልና የጠየኩትንም ሥላደረገልኝ አንድቀን እኔም

  • @MymasMymas
    @MymasMymas 6 หลายเดือนก่อน

    እኳን ተዎለድክ እዮባ ወሳኝ ሰው እድሕ ነው ለሌሎችም ትምርትና አሪያ እያሠተማርክነው መስጠት ብቻ አደለም እያስተማርክም ነው በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኸው ልክ ይሰጥሕ መጨረሻሕን ያሣምርል እረዱየ አቺም ታባሪኪ የሤት ቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው❤❤❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድክ እዮቤ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የተቀደሰ ጋብቻ ደግሞ ይስጣችሁ ተባረኩ።