ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምን መዘዝ ነው የምትዘባንነው ? በመጀመሪያ መረጃ ይኑርህ ።
እውነትም ባላገር። ሁሉም ነገር መሆን ካለበት በቅድሚያ በንግግርና በስምምነት መሆን አለበት። አስደንጋጭ ያልከው ላንን ለባላገሩ እንጂ ለዲፕሎማቶቹ አይደለም።
ቀን ፃፍ
ከሁሉም ወደብ ውጭ እንዳንሆን እንጂ
ሶማሌላን ስምምነቱን እናፈርሳለን አላለችም። አጣፈጥኩ እያልክ መዋሸት ምን ማለት ነዉ? ያለችዉ ሶማሊያም አገር እኛም አገር ስለሆንን ስምምነታቸዉ አይመለከተንም። በኛ በኩል ያለዉን እናጤናለን በዲፕሎማሲ ቋንቋ መመለሳቸዉ በደመነፍስ ለሚዘግብ ተራኪ አይገባዉምና አይፈረድብህም።
ባለገሩ ብለህ ሰይመህ ስለውጭ ጉዳይ ከመደስኮር በኢትዮጵያ ያለው ሁነት አትዘገብም
ዜናችሁን አታምታቱ መርምረን አይተን እንወስነዋለን የተባለውን ለምን አጣማችሁ ታቀርባላችሁ እረ እፈሩ ሆዳም አትሁኑ
ዜና አንባቢ እንጂ ተንታኝ ስላልሆንክ ምስክን ነህ
የምን መዘዝ ነው የምትዘባንነው ? በመጀመሪያ መረጃ ይኑርህ ።
እውነትም ባላገር።
ሁሉም ነገር መሆን ካለበት በቅድሚያ በንግግርና በስምምነት መሆን አለበት።
አስደንጋጭ ያልከው ላንን ለባላገሩ እንጂ ለዲፕሎማቶቹ አይደለም።