ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተመስገን አኑ በዚህ ደረጃ ተረጋግተህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ኪዩንም እንዳታስከፋት በፍቅር ነሩ
It's be dream
በጣም ❤❤እንደዚህ ተረጋግቶ ስላየነው በጣም ደስ ብሎናል❤
አኑዬ አንተ ከችግር ወጥተህ ዛሬ ለተቸገሩት ጎን ቆመህ ለመርዳት በመሞከርህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጎበዝ በርታ ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ተመስገን ።ቀጥልበት ተባረክ
አኑ በርታ ነገርግን ማክሥ አድርግ እራሥሕን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
እሱ እኮ መደበቅ ይችል ነበር ግልፀኝነቱን መውደድ ይገባት ነበር ወንድ ልጅ አይደል እንዴ እንካን ወንድ ሴትም ይሳሳታል ያጋጥማል
እደዚጎበዝስትሆንነውየሚያምርብህበርታ❤❤
አኑ ከዛ ባህሪ ወተህ እንደዚህ ሆነህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ጋዜጠኛ ሆነህ መጣህ በርታ አኑ ልክ እንደ ንስር አይን እንደ ዘላለም ዘገዬ ጀግና የሆንክ ጋዜጠኛ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ በርታ
አኑየ በርታልን 🥰🥰
ውይ አኑ እንኳን ከችግር ወጥተህ የሰውን ችግር ለመፍታት አበቃህ🙏😍😍😍
ተመሥገን አኑ የተባልከው ልጅ ወደራሥህ ተመለሥክ ይሻላል እንደዚህ
ግን ማነዉ ጥፋት አጥፍቶ ተጰጵቶ የጎዳዉን ሰዉ አላይም ያለ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ በጣም ስለሚወዳት አይኗን ማየት አልቻለም የዛሬ ወንድ ሲያጠፋ ቢያዝ እኳን ጥፋቱን አያምንም ይሄግን ማንም አላየዉም ግን ተሸማቀቀ ይቅር በይዉ
ደግሞ መንታ እርጉዝ ነኝ አንዱ ላይክ ሁለተኛው ኮመንት ስላማራቸው ተባበሩኝ😉
ደስ ይላል እህቴ ሁለት ያርግሽ❤❤❤❤
አኑ በርታ ጎበዝ ግን እሔን ትግስት ከካሜራ ውጭም ውስጥም ብታረረገው ቆንጆ ነው ❤
አኑየ ጠክር በርታ ውድም✍️
አኑ ቅናትህን ተዉ፡እኛ እናበረታታዘለን🎉🎉🎉
በዚህ ሰአት ግን በዳይ ነኝ ብሎ የሚናገር አለ ለዛዉም ወንድ ልጅ እግዚአብሔር ያሥታርቃቹ
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ አስቡኝ በፀሎታቹ በምታምኑት እንዳታልፉኝ አሞኝም ከፍቶኝም ደብሮኝም ነው የኔውም ከሔደ በ7 አመቱ አይመጣም መሠላችሁ 😒😥😥😥😥 ሒዎት ፈታናዋ መብዛቱ ኮ 😥😥
Are Anu ye eceh! Well done 👏 👏👏👏👏👏
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ የስውልጅ ያጠፍል ይሳሳታል ይቅር ተባባሎበይው
በጣም ከባድ ነው :ሰሜቴን ማስረዳት አልቻለም: ግን ,አኑ አንተ በጣም ትርዳውአለህ:አንተም :ያለፍክበት ሰለሆነ; እንደዚህ አይነት እንዳይፈጠር ከእሱ ጋ :እንትርቢ ያደርከውን ቢዲዮ በታየው ነበር:ፍቅርኛው እንደዚህ ሲሚታዊ አሁንም ነበር:በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኞች ናቸው:እግዚአብሔር ያሰቀጥልላቸው.
🙏🙏🙏🙏
Anu iwunet benefsi tarfew bazi abakah❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤. Betam miskin lijnow . inkuwan ke Kiyugam tarakachu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አኑ አንኳን ለዚህ አበቃ ኪያ ጋር በፍቅር ብቻ እንያችው ጭቅጭቅ አያምርባቹም ሁለት ቆንጆ
Anuu koo I am so happy brother to see you like this 🏆🌟💎🥰⭐️⭐️
አኑ እራስህን ጸጥ ከምትል ያለህን ለምን አንተ አትነግራትም ዝም ብለህ ቁመህ አይዞችው ከምትል
በሂደት ይለምዳል ቃስ እያለ አዲስ ስለሆነ ይሆናል
አዲስ ስለሆነ ነዉ እንዴት እንደሳኩኝ 😂😂😂😂ቃስያለ ይለምዳል
@@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚበትክክል ይለምዳል ❤❤❤
አኑዬ በርታልን ጀግናው❤❤❤
ANUYA GOBEZZZZ❤❤❤❤
የኢትዮ ጉድ አያልቅም😢😢😢
አኑ ጥሩ ስራ ነው ግን ሰዎች ስጠሉ ለመረጋጋት ሞክር
በረታ ❤❤❤❤❤
መናገሩ ጎበዝነው😢😢
በርታ ወንዲምዬ😘😘😘
በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
ሱባሀን አላህበጣም ይከብዳል😢😢😢
Wow anu tirggithale dase yilale
አኑየ የክያ ንጉስ በርታ❤
አመሰግናለሁ 🙏🙏
አኑበርታግን ኪዩንእዳታስከፍት አደራ
❤❤❤❤🎉🎉
Anu Berta gobez berta sewuneth tebk Agzabhear kante gar yhun
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
😂😂😂😂😂 ዳሌዋን (ቂጧን) በምን ሞላቸው እንዲህ የተነፋፋው አኑ ዳሌ እያየህ ነው
ምኑ ነው ምታመነው 🤔
Ay gudi
Anuu yaroo Haswaaftu Haswaa gababisii dubii dhereysiin Dubii gudataa atiis Anu
Anu esu yale filagotu new yemitwejiw kehone beykirta tekebeyw erasun betsetset sigerf koytwal yhe erasu lanchi yalewin fikir yamelekital egziabher bemehakelachihu lamrot kelibish yemitwejiw kehone atigujiw kezih belay
ኧረ ለውጥ
Like argulet
መብሩክ አንዋርም ለሽምግልና በቃህ 😂
የራሱንም ችግር መፍታት አይችልም 😂
ሶፊ የለለበት ቦታ አይደምቅም
አኑን ስብስክራይብ እያረግን እናሳድገው
አናደርግም
ባክህ አታካብድ
ተመስገን አኑ በዚህ ደረጃ ተረጋግተህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ኪዩንም እንዳታስከፋት በፍቅር ነሩ
It's be dream
በጣም ❤❤እንደዚህ ተረጋግቶ ስላየነው በጣም ደስ ብሎናል❤
አኑዬ አንተ ከችግር ወጥተህ ዛሬ ለተቸገሩት ጎን ቆመህ ለመርዳት በመሞከርህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጎበዝ በርታ ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ተመስገን ።ቀጥልበት ተባረክ
አኑ በርታ ነገርግን ማክሥ አድርግ እራሥሕን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
እሱ እኮ መደበቅ ይችል ነበር ግልፀኝነቱን መውደድ ይገባት ነበር ወንድ ልጅ አይደል እንዴ እንካን ወንድ ሴትም ይሳሳታል ያጋጥማል
እደዚጎበዝስትሆንነውየሚያምርብህበርታ❤❤
አኑ ከዛ ባህሪ ወተህ እንደዚህ ሆነህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ጋዜጠኛ ሆነህ መጣህ በርታ አኑ ልክ እንደ ንስር አይን እንደ ዘላለም ዘገዬ ጀግና የሆንክ ጋዜጠኛ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ በርታ
አኑየ በርታልን 🥰🥰
ውይ አኑ እንኳን ከችግር ወጥተህ የሰውን ችግር ለመፍታት አበቃህ🙏😍😍😍
ተመሥገን አኑ የተባልከው ልጅ ወደራሥህ ተመለሥክ ይሻላል እንደዚህ
ግን ማነዉ ጥፋት አጥፍቶ ተጰጵቶ የጎዳዉን ሰዉ አላይም ያለ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ በጣም ስለሚወዳት አይኗን ማየት አልቻለም
የዛሬ ወንድ ሲያጠፋ ቢያዝ እኳን ጥፋቱን አያምንም ይሄግን ማንም አላየዉም ግን ተሸማቀቀ ይቅር በይዉ
ደግሞ መንታ እርጉዝ ነኝ አንዱ ላይክ ሁለተኛው ኮመንት ስላማራቸው ተባበሩኝ😉
ደስ ይላል እህቴ ሁለት ያርግሽ❤❤❤❤
አኑ በርታ ጎበዝ ግን እሔን ትግስት ከካሜራ ውጭም ውስጥም ብታረረገው ቆንጆ ነው ❤
አኑየ ጠክር በርታ ውድም✍️
አኑ ቅናትህን ተዉ፡እኛ እናበረታታዘለን🎉🎉🎉
በዚህ ሰአት ግን በዳይ ነኝ ብሎ የሚናገር አለ ለዛዉም ወንድ ልጅ እግዚአብሔር ያሥታርቃቹ
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ አስቡኝ በፀሎታቹ በምታምኑት እንዳታልፉኝ አሞኝም ከፍቶኝም ደብሮኝም ነው የኔውም ከሔደ በ7 አመቱ አይመጣም መሠላችሁ 😒😥😥😥😥 ሒዎት ፈታናዋ መብዛቱ ኮ 😥😥
Are Anu ye eceh! Well done 👏 👏👏👏👏👏
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ የስውልጅ ያጠፍል ይሳሳታል ይቅር ተባባሎበይው
በጣም ከባድ ነው :ሰሜቴን ማስረዳት አልቻለም: ግን ,አኑ አንተ በጣም ትርዳውአለህ:አንተም :ያለፍክበት ሰለሆነ; እንደዚህ አይነት እንዳይፈጠር ከእሱ ጋ :እንትርቢ ያደርከውን ቢዲዮ በታየው ነበር:ፍቅርኛው እንደዚህ ሲሚታዊ አሁንም ነበር:በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኞች ናቸው:እግዚአብሔር ያሰቀጥልላቸው.
🙏🙏🙏🙏
Anu iwunet benefsi tarfew bazi abakah❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤. Betam miskin lijnow . inkuwan ke Kiyugam tarakachu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አኑ አንኳን ለዚህ አበቃ ኪያ ጋር በፍቅር ብቻ እንያችው ጭቅጭቅ አያምርባቹም ሁለት ቆንጆ
Anuu koo I am so happy brother to see you like this 🏆🌟💎🥰⭐️⭐️
አኑ እራስህን ጸጥ ከምትል ያለህን ለምን አንተ አትነግራትም ዝም ብለህ ቁመህ አይዞችው ከምትል
በሂደት ይለምዳል ቃስ እያለ አዲስ ስለሆነ ይሆናል
አዲስ ስለሆነ ነዉ እንዴት እንደሳኩኝ 😂😂😂😂ቃስያለ ይለምዳል
@@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚበትክክል ይለምዳል ❤❤❤
አኑዬ በርታልን ጀግናው❤❤❤
ANUYA GOBEZZZZ❤❤❤❤
የኢትዮ ጉድ አያልቅም😢😢😢
አኑ ጥሩ ስራ ነው ግን ሰዎች ስጠሉ ለመረጋጋት ሞክር
በረታ ❤❤❤❤❤
መናገሩ ጎበዝነው😢😢
በርታ ወንዲምዬ😘😘😘
በርታ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
ሱባሀን አላህበጣም ይከብዳል😢😢😢
Wow anu tirggithale dase yilale
አኑየ የክያ ንጉስ
በርታ❤