Ethiopia ሰበር መረጃ ድብቁ የአብይና የጀኔራል አበባው የጦር ውሎና ጀኔራሉ ተገሏል ያለው ሰው መያዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 121

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +24

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว +1

      ማን ነበረ ‹‹አንቺንም አድርጎ እንደ እኔ›› ያለው፣ አማራ እንድህ መግቢያ አጥቶ ቱልቱላቸውን ስንደቀደቁ፣ የፖለትካ ድርጅታቸው ኦርቶዶክስ ‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር› ብሎ በዝህች የጉድ አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ስወጣ ከማዬት ውጭ ምን ያስደስታል! እድሜ ደጉ! እናመሰግናችዋለን ድንቅ ታሪክ ማይረሳችሁ የኦሮሞ ሙሁራንና ታጋዮች በተለይ ዶ/ር ሌንጮ ለታ እና ዶ/ር ድማ ነገሆ እና ዶ/ር ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረኩ ይህን በእድሜ አየሁ!!!

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል
    @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ጀግኖች 💯💯💯👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍

  • @hawayasin5013
    @hawayasin5013 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ከጠላት ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን አቢቹ የፍቅር ሰው ልክ ብለሃል

    • @አለናከምቀደም
      @አለናከምቀደም 3 ปีที่แล้ว

      ፍቅር እስከመቃብር ሲባል መቃብር ያወረደ የፍቅር ሰው ብለህ እርፍ ። ዶማ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

    ድል ላሀገር መከላከያ ሰራውታችን ኣውሁንም ለወደፍትም ሉኡል እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ ጀግኖች እትዮጽያ ሀገሬ ክብሬ ማንነቴ የጠላሽ ይጠላ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 ปีที่แล้ว +1

    ድሉ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሆኗል እንደ ጠ/ሚ አብይ ያለ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ጥበበኛ መሪ በማግኝታችን እድለኞች ነን ።

  • @ישידוונדן
    @ישידוונדן 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለሁሉም እናት ሐገሬ ኢትዮጵያ አይዞሽ አበሳ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ የጀግኖች እናት ትኑር ለዘላአለም::

  • @weddy2560
    @weddy2560 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሰቃየን ወገንህን ቀና ያደረከው የቁረጥ ቀን ስወድህ የኔንም እድሜ ይጨምረልህ

  • @solomonbelehu600
    @solomonbelehu600 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ተባዙ የሀገሬ ኢትዮጵያ ጄነራሎች

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቾ ይውደሙ 💚💛❤️🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +15

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም
    ፈጣሪ አገሬንና ወገኔን ጠብቅልኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @mazaendale9312
      @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว

      አሜን (3)

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንንም አንቺንም ይጠብቅልን

  • @alexleta5789
    @alexleta5789 3 ปีที่แล้ว +9

    በጀግኖች ደም እና እባ የቆመች ኢ/ጲያ መቼም አትፈርስም " ለዘላለም ትኑር"

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀኔራል አበባው ታደሠ አላህ ይጠብቅህ የዘመኔ ጀግና ደሜ ❤😍😍

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 3 ปีที่แล้ว +8

    አብይንና አበባውማ ምን ተነግሮ ያልቃል ብቻ አምላክ ሺ አመት ያኑርልን

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰለም ዉድ ሀገሬ ልጆች በያለቹበት አለም ደርቻ ሰለመቹ ይብዘ ሀገሬ ለመሄድ 2 ቀን ቀረኝ ፈጠር እነቴንም ለሀገር ያብቀቹ

    • @selamselam9719
      @selamselam9719 3 ปีที่แล้ว

      Tadlsh eht selam gibi mech yhon en....😢

    • @weddy2560
      @weddy2560 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ግቢ እህቴ እኛንም ፀልይልን እንድገባ

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weddy2560 አምን አብሽሩ

    • @ጋልአስመራ
      @ጋልአስመራ 3 ปีที่แล้ว

      Amen selam gabey

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀነራል አበባዉ ታደሠ አሣት የሣትልጅ ነፍ አመት ኑርልን ጀግናችን የናተን ክፉ እዳያሠማን የኢትዮጵ የቁርጥ ቀንልጅች 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!!ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያዬ በጀግኖች ልጆችሽ ኮርተሽ ገዝፈሽ ተከብረሽ ኑሪልን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว +6

    ከራሳቸው ይዋል ጀግና አይሞትም
    በተራዎሬ የጁንታ ቡችላዎች.ናቸው
    ሞቱ ለነሱነው እያዩንም ነው ድል ለመከላከያ
    ሰራዊታችን ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ
    ሽ አመት ኑርልን ኮርተንብሀል

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว

      ማን ነበረ ‹‹አንቺንም አድርጎ እንደ እኔ›› ያለው፣ አማራ እንድህ መግቢያ አጥቶ ቱልቱላቸውን ስንደቀደቁ፣ የፖለትካ ድርጅታቸው ኦርቶዶክስ ‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር› ብሎ በዝህች የጉድ አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ስወጣ ከማዬት ውጭ ምን ያስደስታል! እድሜ ደጉ! እናመሰግናችዋለን ድንቅ ታሪክ ማይረሳችሁ የኦሮሞ ሙሁራንና ታጋዮች በተለይ ዶ/ር ሌንጮ ለታ እና ዶ/ር ድማ ነገሆ እና ዶ/ር ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረኩ ይህን በእድሜ አየሁ!!!

  • @atotetube
    @atotetube 3 ปีที่แล้ว

    አበት አገላለፅህ ስመች
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደዝህ አንጀታችንን አርሱን

  • @usethhghh6816
    @usethhghh6816 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለወያኔ ምት ለትምህከኛ

  • @Asugracefamily
    @Asugracefamily 3 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ነገር ብቃትልበት አሪፍ ስራ ነው ዉሻት ማራጃ የሚ አሳራችሁ ሁሉ ቢያዙ መልካም ነው አብቹ ሁሌም ምርቻን ነው ኢትኦፕአ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ካሰችገመይዳ
    @ካሰችገመይዳ 3 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ኦሮሞ እባካችሑ ተስማሙ እነዚሕ ጀግኖቻችንን አስቡ ባጫ እና አበባው ደቡብ ውዴ ተባበር ጁታው መቼም አስተምሮናል ኢትዮጵያ ልጆችሽ እቁ ናቸው አትለያዪ አቺ የጀግና መፍለቂ ኢትዮጵያ ልጆችሽን በሕፍወት ሳሉ አክብሪ

  • @Atwima
    @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @gabuyihun1000
    @gabuyihun1000 3 ปีที่แล้ว +3

    እናት ትውለድ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ጦረኞቻችን እንኳን ለድል አበቃችሁ በዘመናዊ ጋኔን ወያኔ ላይ ዕንኳን ተረማመዳችሁ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን::

  • @tamamislam7082
    @tamamislam7082 3 ปีที่แล้ว

    Waw nice thanks brother

  • @Oritali
    @Oritali 3 ปีที่แล้ว +1

    Abiy ahmed 🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @felsatamulugeta4501
    @felsatamulugeta4501 3 ปีที่แล้ว +2

    መለዯ ብቻ አይደለም ያለው ጀግና ልብ ጭንዋል

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 3 ปีที่แล้ว +1

    የበቀል ልጁች እግዚአብሔር ይፋረዳችኋል እስከ የልጅልጅክ ዘመን !!! የንፁሀን ነብስ እየከሰሳችሁ መሁኑን ታውቃላችሁ አይደል???!

    • @surafeltesfaye5787
      @surafeltesfaye5787 3 ปีที่แล้ว

      አይዞህ /ሽ እግዚአብሔር ከሱጋ ነው።

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ የነካ ምንም ሲቀናዉ አይታይም እንኳን ተያዘ

  • @አማንትሁንኢትዮጵያ
    @አማንትሁንኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእሚዬ ጠላቶቾ እግሯ ስር ይደፋሉ 👈👈👈

  • @weddy2560
    @weddy2560 3 ปีที่แล้ว

    አበባው አበባው አበባው ታደሰ ህዝብህንና የወጣህበትን ህዝብ ያሰቃ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው (ለወንበር )ነው
    ለምስኪኑ 😕ሕዝብ ፈጣሪ ይድረስ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️እምዬ ኢትዮጵያ ተንሳኤሽ ቅርብ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ጂማሮነው እንኳን ተያዘ

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ በስተት ነው ሌላ ሰው ነው ልጅ እንደዚህ አያደርግም

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye hagere Jegnawoch 💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 ปีที่แล้ว +2

    ለገንዘብ ብሉ እዝብ ን ግራማጋባት ሀገርን ለመበጥበጥ እሌናን ሸጦ እስከመቼ???
    ፈጣሪ ይታረቀን ቸር ያሰማን

  • @computer8101
    @computer8101 3 ปีที่แล้ว

    እሰይእሰይ።አክለፈለፋቸው

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 3 ปีที่แล้ว

    YES YES YES

  • @aabbaabb9638
    @aabbaabb9638 3 ปีที่แล้ว

    በህይወት ካለ አሳየኝ ሲቀጥል ምነው ሱዳን ስትወርስ ለህወሃትና ለትግራይ ህዝብ ለሻቢያ አስረክበው እንዲህ አሉ እንዲህ አሉ እያልክወታደሩ አለቀሱ አስለቀሱ ጀነራላቹ አንመለስም ተባለ ከምትል ሱዳንን ያን ሁሉ መሬት ይዛ ወገኖችህ ላይ መፎከር ሲጀመር ህወሃት ሲሸነፍ ነበር መፎከር ለማንኛውም በሁሉም ውርደት እየተከናነባቹ ስለሆነ ትንሽ ጠብቁ ያኔ የምታወሩት እንሰማለን

  • @ካሰችገመይዳ
    @ካሰችገመይዳ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍታ ሰላም ሰላም ውዶቼ

  • @salhshekur8878
    @salhshekur8878 3 ปีที่แล้ว

    አዎ ጀግና ብሎ ማለት ሀገር ከመበታተን የሚያድን እነ ዶ/ር አብይ እነ ጀ/ ል አበባው ብርሀኑ ጁላ ሌሎችም ብዙ ጀግኖች አሉን እንደ ህዋሀት ጁንታ በራሱ እጅ የተቀበረ ድጋሚ ይቀብራሉ

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 3 ปีที่แล้ว +1

    Eseyyyyyyyy

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 3 ปีที่แล้ว +1

    የጁንታው ርዝራዦች ሲቪል መስለው በደቡብ በኩል ወደ ዉጪ ለመውጣት የሚያደርጉት ጉዞ በደቡብ ዕዝ ኮማንዶ ተናቅቶባችኃል የትም አያመልጡም።

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀአይ እንግሊዝ ሀገር አሁንም፣ሀገራችን ለመውረረ፣ታለማለች ፣የእኛ ከፍት ፣ህዘብ ፣ለነጭ ፣ሂሌናቸውን በመሸጥ፣ሀገርን ሀገርን ልተሸጥ።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +3

    ጄኔራል አበባውና
    ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገቡ መቀሌ
    ጁንታው ተነ ግልገሎቹ
    ግማሹ በጉድጓድ
    ግማሹ ከርቸሌ
    እውነት ምንግዜም አሸናፊ ናት💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃🏃🏃

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @Saad-jp5cl
      @Saad-jp5cl 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Atwima አሚን ይህው ደስ ይበልህ ቤተሰብ ሆንኩህ

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ደግሞ ኢትዮ ፎረም የሚባል መጥፎ ነገር የሚያወራ ማሽንክ ጠላት አለን አንድ ነገር ማድረግ አለብን።

  • @srfshberku7666
    @srfshberku7666 3 ปีที่แล้ว

    ማመን ተሣነን ማንን ማመንተሣነንማንንእ ንመን

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 3 ปีที่แล้ว +1

    መግደል ነው መቀለብም አያስፈልግ

  • @khadijakhadija9765
    @khadijakhadija9765 3 ปีที่แล้ว

    እነ etv ፋና እውነት አውርተው ነው

  • @usethhghh6816
    @usethhghh6816 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ሁለቱ ጀነራሎች የት ጠፉ ወይከስ ወያኔ እንደ ልማዳ ማረካቸው

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 3 ปีที่แล้ว

    LIKE LIKE LIKE

  • @ካሰችገመይዳ
    @ካሰችገመይዳ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትግራይ እባክሽ ከጁታ ራስሽን ለይ አይጠቅምሽም

  • @sartt7625
    @sartt7625 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    በአካዉንቲንግ የትምህረት ዘርፍ በተለይ በርቀትእና በማታ እንዲሁም በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የምትማሩ ጀማሪ ተማሪዎች መሰረታዊ የአካዉንቲንግ ጽንሰ ሃሳቦችን በቀላሉ መረዳት እንድትችሉ የተዘጋጁ ቪዲዮች ስላሉ ሊንኩን በምጫን መጠቀም ትችላላችሁ

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว

    ማን ነበረ ‹‹አንቺንም አድርጎ እንደ እኔ›› ያለው፣ አማራ እንድህ መግቢያ አጥቶ ቱልቱላቸውን ስንደቀደቁ፣ የፖለትካ ድርጅታቸው ኦርቶዶክስ ‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር› ብሎ በዝህች የጉድ አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ስወጣ ከማዬት ውጭ ምን ያስደስታል! እድሜ ደጉ! እናመሰግናችዋለን ድንቅ ታሪክ ማይረሳችሁ የኦሮሞ ሙሁራንና ታጋዮች በተለይ ዶ/ር ሌንጮ ለታ እና ዶ/ር ድማ ነገሆ እና ዶ/ር ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረኩ ይህን በእድሜ አየሁ!!!

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww semachewu sedalaa ya jegenochachenii

  • @mendayetessema9797
    @mendayetessema9797 3 ปีที่แล้ว

    ግን ሰሙ በቀለ ሻንቆ ነው የሚባለው የዝዋይ ልጅ ነው

  • @eliasnafo9916
    @eliasnafo9916 3 ปีที่แล้ว

    Oduu

  • @elinelove7137
    @elinelove7137 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @alikad8074
    @alikad8074 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹👍

  • @jamalmhmaed8239
    @jamalmhmaed8239 3 ปีที่แล้ว

    እስይ

  • @yosephdesta7874
    @yosephdesta7874 3 ปีที่แล้ว

    lmin sila economy atewerum.

  • @አለናከምቀደም
    @አለናከምቀደም 3 ปีที่แล้ว

    እና ባጫ አይታሰርም በውሸት ተማርከዋል አስብሎ ነበረ ። ህግ ከሆነ ለሁሉም እኩል ።

  • @kalidsder7799
    @kalidsder7799 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዴሊ ትንሽ ትሻላለች ባይበዛም የተወሰነ እዉነትኛ ነገር ታመጣለች እኛም ከሶ ጡሩ ዜና እንጠብቃለን

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 3 ปีที่แล้ว

    hageri selameshen nafekegni

  • @Sa-bh6cf
    @Sa-bh6cf 3 ปีที่แล้ว

    አይነዝህነቀርሳወቺ መገደል አለበት

  • @debritudebritu5376
    @debritudebritu5376 3 ปีที่แล้ว

    England teyaze ethiopan yedefrate mechershaw werdate new

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 3 ปีที่แล้ว +1

    Ees yeml bsrat ayzo amar atfru

  • @selmaareb4191
    @selmaareb4191 3 ปีที่แล้ว

    Wera tabezale told bele

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 3 ปีที่แล้ว

    Wend shun tekekl sera

  • @meazisina3617
    @meazisina3617 3 ปีที่แล้ว

    Enda yeah liji simu bakela sihon minem wanjele yalelabat etihopyawe naw

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይገርማል ኢቲቪ ፋና ዋልታ እውነት አውርተው ያውቃሉ ከተፈጠሩ ጀምሮ አራት ኪሎን ለሚቆጣጠረው ሃይል የሚደሶኩሩ አይደለም

  • @sesen7953
    @sesen7953 3 ปีที่แล้ว

    Kkk ጅብድነቱ የኤርትራዊኖኝ ነው ዝም ብለ አትለፍልፍ ።

  • @melay222
    @melay222 3 ปีที่แล้ว

    BELU LETEGELUTE SELEDELEGACHIYHU NEWE EGEZEYABEHARE FERRED YESU NEWE ABIY AHEMEDE ALL THIS BLOOD IN YOUR HAND YOUR POLITICS THE SAME ESSAYS

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว +1

    YTigray lijoch minew ager shach honu lib yistachew.

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ልቀቁት።በመተከል የሚገሉትን ለምን አትይዙም ወሬ አወራ ብላችሁ የምትይዙት

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 3 ปีที่แล้ว

    ሰጠነ በለው

  • @mekonenabebe6284
    @mekonenabebe6284 3 ปีที่แล้ว

    Yehe ende Taye dengay yetewonabede new.

  • @nigijimma9404
    @nigijimma9404 3 ปีที่แล้ว

    Menew are dr betele hemmm

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 ปีที่แล้ว

    What the heck are you talking about....we all heard about General Abebaw,chala, and more from the prime minister own his word.....what have been left and you are tried to telling us ?

  • @kalidsder7799
    @kalidsder7799 3 ปีที่แล้ว

    ሌሎቹ እንኳን በጣም ወሸታም ናቸው እና ፈታዴሊ ተመልከቱ እዉነተኛ ነገር ለመስማት ፈታዴሊ ብቻ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ በታሪኳ አንዱ አንዱን አጥፍቶ ስልጣን ይዞ ያለፈውን መወንጀል ልማዳችን ነው ዛሬም በሰለጠነው ዘመን ለስልጣን የሚያስፈራቸውን ለማጥፋት አገር ጠፍቷል ለስልጣናቸው ሲሉ ወታደሩን ክፍል መያዝ የተለመደ ነው

  • @yosefamha2515
    @yosefamha2515 3 ปีที่แล้ว

    What is new in this news? You are wasting our time. If you don't have new information, keep quite!!! Segebegeb junta

  • @versaahmed4628
    @versaahmed4628 3 ปีที่แล้ว

    This is old news. It was aired on ECB MORE THAN A MONTH AGO

  • @agealeme5355
    @agealeme5355 3 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም፣ ምነዉ እናንተም እንደ ዩቲዩበሮች? እርዕሱን ሳይ የተለዬ መረጃ የምትነግሩን መስሎኝ ነበር?

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 ปีที่แล้ว

    ውዲ ዩቲበሮቺ ገና ጀመሰሪወቺ እስኪ ሰብሰብ በሉና እንደማመር በታማኚነት እደመር የምትሉ በኮሜቱ ስር ፈቃደኚነታቺሁን አሳዪኚ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 ปีที่แล้ว

    ለነ ቶሎሳ ኢብሳ ደሩ ዘሀረሩ ና ሌሎችም ዩቲዩበሮ ወሬ ዩሚያቀብለው ስዪም ተሾመ ነው::ድነሱም ከዩቲዩብ ገንዘብ ያካፍሉታል:እሱም በዛ እየቃሙና እያጤሰ የራሱን ድርሻ በየኔታ ቲዩብ ይበጠረቃል ::

  • @semema1955
    @semema1955 3 ปีที่แล้ว

    ስማ አንተ አህያ አንተስ ትክክል ዜና ትሰራለህ ያለህ ማነው እነዚህ ሰዎች ወታደሮች ከወያኔ እጅ አያመልጡም የቀን ጉዳይ ካልሆነ

  • @hagoszeray582
    @hagoszeray582 3 ปีที่แล้ว

    Ante wusha ye eritrea wetaheder enji ye federal wetahadey hulu now yetegedele

  • @solomonghebreslassie7667
    @solomonghebreslassie7667 3 ปีที่แล้ว

    Ene aby abebawna bacha jegnoch yemtluwachew bezich andua Tgray kll ke 200, 000 belay yeethiopia wetatatoch endatefu ygebachuhal, gegemawoch. Kezih behuala ethiopia enquans ejua egruanm wedegziabiher btzerega kemefres atdnm, meshrefet eskale.

  • @haregewoinkitaw9113
    @haregewoinkitaw9113 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን አቢቹ የፍቅር ሰው ልክ ብለሃል

  • @eliasnafo9916
    @eliasnafo9916 3 ปีที่แล้ว

    Oduu