Sheger Shelf “ሸረኛ” እና “ደህና” በአንድ ላይ ሲሄዱ፤ በሸረኛው በኩል ተናደ መንገዱ ... Alex Abrham
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #ShegerFM #ShegerShelf #Abebebalcha #Alex_Aberham
2020 New Sheger Shelf - “ሸረኛ” እና “ደህና” በአንድ ላይ ሲሄዱ፤ በሸረኛው በኩል ተናደ መንገዱ... ደራሲ - አሌክስ አብርሃም አበበ ባልቻ እንዳነበበው(Abebe Balcha)
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
የነብስ ምግብ💕 አሌክስ እጅህ ይባረክ አቤ ደሞ ነፍስ ዘራህበት👏🏾👏🏾
Yes!
Beqa mslet yemifeligewun agegneshiw thanks friend 👍🏾
ለስንተኛ ጊዜ ልሰማው ነው አበበ ባልቻ ምርጥ ሰው
የዘመኔ ምርጥ ፀሐፊ እና ምርጥ ተራኪ ገራሚ ነው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow 😭😘❤🇲🇱 ሀዘንን ፍቅርንና ሀገርን እየሰማሁ እየተመሰጥኩ ሰማሁት አመሠግናለሁ ምርጣችን ደራሲውና ተራኪው አቤ ነፍሴን ወስደህ ስለመለስክልኝ እኔደ ዙፋን ያሉ ብዙዎች አሉ🤛 #እማማ_መለኮት🖤 👏
ምርጥ አዝናኝ አቀራረብ ተስማምቻለሁ ይበል
“...ይሄን ትረካ በነፃ ትሉታላችሁ!!” ብሎ ኮሜንት ያረግ ነበር አቶ እጅጉ :) :)
hahahaha
Thank you.
Real and deep!!! This is how most institutions and our country is operating.
እ.በ.ጥ ግሩም ትረካ
እናመሰግናለን አቤ
ድንቅ ነው አናመሰናለን፡፡
አሌክስ አብርሃም ሲጀመር ለየት ያለ ደራሲ ነው
Abe
The icon of art
አሌክስ ታላቅ ሰው ቀኔን አፈካሀው አቤ የሰው ማኛ በትረካው ልቤን አቀለጥከው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Wow! Dink teraki. Thank you
እኔንም እንደ እማማ መልኮት አስለቀስክኝ ዛሪ በእውነት ያሳዝናሉ አሌክስ
Ato abebe siwedih rejim idmena xena abate💕💐🥳🥰
Perfect insight 👌
ዛሬም አገራችን በሸረኞች ትናጣለች አቤት!!!!!ምድሬ አገሬ በምድር እስካለሁ አነባልሻለሁ እግዚአብሔር ያስብሽ የእውነት ያለ........ህ
This is really deep, thank alex and gash abe
Wow thanks gash abe, nefsi new yezerahbet
አሌክስ እጅህ ይባረክ
ጥሩ ግዜውና የብልፅግና(ብልግና) ሆድ አደሮችንና አገርና ህዝብ ገዳያዎችን የሚገልፅ ትረካና አገላለፅ ነው !!🤝✍️💪✌️☝️✌️
Wow,thanks Abe👍
Very beautiful, it reminds me of Wogayeh Negatu. I wish to listen more of this in this COVI-19 depressing era.
የሚደነቅ ተረካ። ጋሽ ኣቤ እናምስግናልን።
አሌክስ አብርሃም ገጸባህሪ ሲስል ጽንፈኛ ነው አልወደውም ግን ደግሞ አዳምጣለሁ ስራዎቹን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ
ልክ ብለሻል:: የአሌክስ ገፀባህሪያት ሁሉ እጅግ መልካም ወይም ተቃራኒውን ናቸው:: በመሀል የለም🙄
Betam arif bew abet demx demo beka ante becha terek wow 👌👌👌👌👌
ባጫጭር ልቦለድ ዘርፍ እኮ እንደ "ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም" የሚሆን መጽሃፍ የለም😍 ባዛ ላይ ደግሞ በአቤ ሲነበብ ገፀ-ባህሪያቶችን ነብስ ነው የሚዘራባቸው። 🙌👏👍
አቤ ምርጥ ሰው
Wow 🤩 wow 🤩 wow
አበበ፡ባልቻ፡መአዛ፡፡፡አሌክስ፡ሁላችሁም፡ምርጦች፡ድግም፡ድግም፡አድርጉ
ደጋግመን ጋሽ አቤ እባክህን !!
አጋሰስ አላልኩትም 😂😂👍
ይፅፈዋል እኮ ልጁ
Alex wow 👏
Terakiwem Abebe 👏
waw abe girum new, alex andegna new eko be addis sira tefa enji
እማማ መልኮት 💔
ግሩም ታሪክ በግሩም አተራረክ
ምርጥ ዝግጅት ነው ::
ታዲያ ይደጋገም። ኣ?
"ለጥፍር 2 ሀሰት ብኩን "
ሸገሮች ይመቻችሁ
ግሩም ታሪክ ከግሩም ተራኪ
እማማ መለኮት እእእእእ
ጋሽ አቤ እስቲ ከ አሌክስ፣ (ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም ) ገፅ 65፣ የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጄ ፣ጀባ በሉን
ከፀሀፊው ተራኪው ከተራኪው ደራሲው ። እንዲህም ይፃፋል እንዲህም ይተረካል ። ሁሌ የሚደመጥ አሌክስ ና አቤ እጂ ነስተናል ።
አጋሰስ ባልከው ኖሮ
ሀሀሀሀ፡ዬዬዬ፡ሸረኛ፡ዙፋን፡የስምዋ፡ስረወ፡ቃል፡ዝፍዝፍ፡ማለት፡ነው
Zufan malate tergumen beteteyeki tru nwe yetsasate tergumen nwe
befit ye serahubet mesria bet yenebere 90%ahun tirekaw lay ale
Anegate arese new
ፀሀፊው ሸረኛ ካልሆንክ ..ሰው ሁሉ ሸረኛ መሆኑን ...
ይሄን የመሰለ ትረካ ጅሮ በሚጠልዝ ክላሲካል ማጀብ ምን ይሆን መልእክቱ