የጻዲቄ (እውቀት ፋና) ተማሪ ቤት ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን ት/ቤታችን ፃዲቄ ዮሀንስ ብዙ ትዝታ አለን🇪🇹 አስተማሪዎቼ ቲቸር መአዛ፣ ቲቸር ሳሚ፣ ቲቸር ንጉሴ፣ ጋሽ ብሩ፣ ቲቸር ዳንኤል፣ ቲቸር ሰብለ፣ መቼም አንረሳችሁም የገደል ማሚቱ፣ ኳስ ጨዋታ ሲምባ ሶሴ ሶሴ ያና እያልን የቀወጥነው ደስ የሚል የልጅነት ጊዜ ያሳለፍንበት ት/ቤት ❤❤😍😍😍❤❤

    • @AH-sj2gy
      @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว

      May be you are my class mate

    • @muluetekle3430
      @muluetekle3430 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውው ትቸር ንጉሴ ትቸር ብስራት ንጉሴ በጣም አረጀህ

    • @loveEthiopia971
      @loveEthiopia971 2 ปีที่แล้ว

      Selam new abren temirenal aydel

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

      ውይይ የረሳሁትን አስተውሽኝ

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ቢሲንካ በነካ እጅህ ወደ ድሮ ስሙ እንዲቀየር ይሁንልን ጻዲቂዬ ትምህርት ቤቴ ያደኩብሸ የተማርኩብሸ ኑሪ ለዘላለም እንደኮራሁብሸ

  • @brooktewdros6323
    @brooktewdros6323 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እዚህ ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት
    ዮሴፍ ተስፋዬ
    ብሩክ ተስፋዬ
    ወንዴ ተስፋዬ
    ሴቴ ተስፋዬ
    አራትችንም ወንድማማቾች እዚህ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው
    ዮሴፍ ተስፋዬ ስዩምና ራሔል መላኩ ጎበዝ ተማሪዩች ነበሩ
    ጋሽ ብስራት አስተምረውኛል
    ንጉሴም አስተምሮኛል
    ደስ ብሎኛል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው በፍፁም የማልረሳው ትዝታ ያሰልክፉብከት ትምህርት ቤት ጋሽ ይማማ ዳሪክተር ጋሽ ብሩ ,ሰለሙን,ዳንኤል, ብስራት, ጋሽ ደረጀ በጣም የምወዳቸው አስትማረ ጋሽ መለስ በጣም ጥሩ ታማሪውቹ አፍርትዋል ብዙ ዶክተር ብዙ ኢንጅንር ጥሩ ግብረ ገብ ያላቸው ታማሪ አፍርተዋል ውዪ ጋሽ ብስራት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እውነት ነው ጥሩ ቤዝ ሰጥተዋል እንመስግናል በጣም ደስ ይላል ።

  • @hilenaa1
    @hilenaa1 2 ปีที่แล้ว

    Gashe Bisrat ,,,,,,, not only our teacher but also Our father,,,,,,,, ,,,, I am very Lucy seeing you like this,,,,,,,,,,,,God bless the rest of your life

  • @tesfaye7720
    @tesfaye7720 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነበረ ebs ዮኒ አድናቂክ ነኝ መሳጭ ፕሮግራም ነው

  • @hilenaa1
    @hilenaa1 2 ปีที่แล้ว

    our school , our great teachers Gash Bisrat, Tsedeke, Fikru, Niguse, etc, director Solomon . I miss you all, , ,,,,,,,,it is very amazing, thank you Yoni

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว +1

    ጻዲቄ ዮሀንስ ትምርት ቤቴ
    ያደኩብሽ የተማርኩብሽ
    ኑሪ ለዘላለም እየኮራሁብሽ
    ዳይሬክተሩ ይማም
    ሰለሞን ጋሽ ብስራት
    ሞሙና

  • @misginammebratu4158
    @misginammebratu4158 2 ปีที่แล้ว +2

    Yesss my favorite school👐👐

  • @haregewoyentesfaye9496
    @haregewoyentesfaye9496 2 ปีที่แล้ว

    ዬኒዬ በጣም እናመሰግናለን በትዝታ ወደ ድሮ ስለመለስከን አስተማሪዎቼ ጋሽ ብስራት ንጉሴ ስላየሃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ 50ኛ አመት ላይ ሁሉንም ባያቸው ደስ ይለኛል

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 ปีที่แล้ว +2

    Oooo! my God my elementary school great teachers Gash Yemam Gobeze ,Melese Teame ,Gash Birru teacher Solomon Daniel Fufa teacher Shimelis ere bizu betam gobez melkam astemariwoch neberun Egziabher yebarkachew we never forget them!

  • @genetbirke4734
    @genetbirke4734 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ተምሬያለሁኝ ጻድቄ ሲባል ነው ስሙ ::እስተማሪዬ ብስራት ዳይሬክተር ይማም አስታውሳለሁ::

  • @mdkkebede5045
    @mdkkebede5045 2 ปีที่แล้ว +3

    I could not believe my eyes! My school - teaches Meaza, Sami, nakachew, zenebework, Gash Bisrat, Tsedeke, director Solomon….
    It took me back!
    I’m hoping to pay a visit when I am in Addis next.
    So excited!!!!!!

    • @meronye1
      @meronye1 2 ปีที่แล้ว +1

      What was our Agriculture teacher name?

    • @mdkkebede5045
      @mdkkebede5045 2 ปีที่แล้ว

      @@meronye1 I think it was Wessen (full name probably is Wessenseged) How are you by the way?

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል የዕኛ ዳሪክተር ጋሽ ይማማ ነበሩ ሰላሙን አስተማሪ ነበረ ፃዲቄ በፍጹም ያማረሳ ትዝታ በጣም ብዙ ጥሩ ህብረተሰብ ፍቅር የሙላበት ጎበዝ ተማሪውች ያፈራበት ትምህርትቤታችን።

  • @hyosef57
    @hyosef57 2 ปีที่แล้ว

    i was gr 7A .i never Forget Teacher Mesfin English teacher he was a great and humble man

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish I can come ! 😩 and celebrate this historic day. I know teacher Bisrat he was young by then!

  • @viralposts986
    @viralposts986 2 ปีที่แล้ว +1

    Underrated program

  • @edelterefesorsu2903
    @edelterefesorsu2903 2 ปีที่แล้ว

    Kibret yistlen yoni Enamesegnalen tizeta yehualitt yekatit lemegenagnet ketero yizenal yeza sew yibelen

  • @eyobtadesse572
    @eyobtadesse572 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ቤቴ
    መምህር ንጉሤ መምህሬ ❤❤❤

  • @hyosef57
    @hyosef57 2 ปีที่แล้ว

    wow yoniye tsadiqeye timhert bete thank you so much!!!

  • @loveEthiopia971
    @loveEthiopia971 2 ปีที่แล้ว

    Yetemarkubet 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 2 ปีที่แล้ว

    Emewedew Temesgen Awkewalew!

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว +1

    ይማም ጐበዜ
    እናቱ መንዜ
    አባቱ ዶርዜ
    እራቱ በግዜ
    ብዬ ዘፍኜ ጋሽ ይማም የገረፉኝን አረሳዉም

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ለሚቀጥለው ደሞ እኔ የተማርኩበት ደጅ አዝማች ወንድራድ ትምሕርትቤት ኮተቤ ያለውን አንደማታስጎበኝን እርግጠኛነኝ እሺ ዮኒ

  • @wintademissie8728
    @wintademissie8728 2 ปีที่แล้ว

    Memhrea Negusea🙏🥰🥰

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ መቼ ነው ፈለገዮርዳኖስ ት/ቤትስ ጎራ የምትለው።በርታልን 🙏🙏🙏

  • @yosephwendimu8090
    @yosephwendimu8090 2 ปีที่แล้ว +1

    የዱላ ቡፌ የቀመስኩበት ትምሮ

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyna ke ke 1-6 temryalew

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዮናስ

  • @ermi.t2004
    @ermi.t2004 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ በላይ የህሊና ደስታ የለም ህፃናትን ቁርስ ምሳ በማብላት እንዲሁም ጫማ እና ዩኒፎርም በማልበስ ( የተማሪዋችን የምገባ ፕሮግራም) በማስጀመር በምድራዊ ህይወት ፅድቅ ለሰራችሁ የሀገር መሪዋች እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
    የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ , የቀድሞ ምክትል ከንቲባ እንጂነር ታከለ ኡማ , የአሁኗ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ እንዲሁም ት/ቤ በመገንባት ያሉት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ጌታቸው ምስጋና ይገባቸዋል::

  • @sa_-rp7gc
    @sa_-rp7gc 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ንጉሴ ይገርማል እንደ አህያ እየረገጠ ነበር ያስተማረን

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว

    ንጉሴ የስህል አስተማርዬ

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 ปีที่แล้ว

    Gash beserat kelebu astemari kelebu sew ahunem rejim edme ketena gar yestek

  • @solomonayana6778
    @solomonayana6778 2 ปีที่แล้ว

    Ebs 💕💞💕💞💞💕💕💕

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว

    የት ወሰድከን ደሞ ዮኒ

  • @yordanosmelkamu3594
    @yordanosmelkamu3594 2 ปีที่แล้ว

    Tetabkanlhe atmotem techerya

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

    ልቤ ፋና ት/ቤት የሚባለው ማለት ይሄ ነው እንዴ?

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 ปีที่แล้ว

    Please Visite Noterdam School in Dire Dawa🙏🙏🙏🙏

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 2 ปีที่แล้ว

      Oh NoterDam.
      Always in my heart ..Gash seleshi

  • @selhadinab5586
    @selhadinab5586 2 ปีที่แล้ว

    Hamle 19 no 2 school

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 2 ปีที่แล้ว +1

    የጋሽ ብስራት ተረት መቼም አይረሳም

  • @yosephwendimu8090
    @yosephwendimu8090 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 2 ปีที่แล้ว

    Why some ethiopian wearing western countries flag on it...like T-shirts or any other clothes. You know who wearing clothes with a flag...? Where I lived.. most of them are.a Pro - countries individuals , honestly I never ever wearing clothes with some countries flag except my own country flag. This means those ethiopian whose wearing any clothes with some countries flag...they must must be a citizen of that country's Wherever represent that flag is ....? Be proud own your country flag.