Teddy Prank

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2018

ความคิดเห็น • 226

  • @fozifozi6931
    @fozifozi6931 5 ปีที่แล้ว +40

    ፀሀየ በጣም አስቆኛል ቴዲ እርጋታህ ደስ ይላል

  • @tita2619
    @tita2619 5 ปีที่แล้ว +12

    ቴዲሾ በጣም ትመቸኛለህ በተለይ ትወና ይዋጣልአል በርታ ዛሬ ደግሞ አዝናናህኝ

  • @peace9562
    @peace9562 5 ปีที่แล้ว +1

    Omg Tsehaye! he can really act, he is much better than most of this so called artists...he should make movies and theater!

  • @Melona75
    @Melona75 5 ปีที่แล้ว +12

    ፀሀዬ ስወድህ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 ปีที่แล้ว +1

    Tsahaye best actress. Adeneqkuh.

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j 5 ปีที่แล้ว +15

    ውይ ፃሃዩ የውሃንስ ቻልክብት እኮ ያእምሮ እመምተኛ ሆኖ ሲስራ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 5 ปีที่แล้ว

    really your gus doing good job!!!

  • @mahidersolomon9079
    @mahidersolomon9079 5 ปีที่แล้ว

    tedisho nice one.... your profession help you more at this time..... so funny and i like it..

  • @user-iu5vp6wi5f
    @user-iu5vp6wi5f 5 ปีที่แล้ว +6

    ማርያምን እደዛረ እዝህ አገር ከመጣው ስቀ አላውቅም በሳቅ ገደለኝ እግዳሰው ዋውው

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 5 ปีที่แล้ว +1

    stehaye you are amazing❤❤❤

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 ปีที่แล้ว +43

    ቴዲ በጣም አደቅሀለሁ እወድሀለሁ ግን በቤተ ክርሥቲያን ቀልድ አልወድም ካሁን ጀምሮ እዳላይ

    • @hanalove2920
      @hanalove2920 5 ปีที่แล้ว +2

      ሞተ እኮ በቃ ከዚ በኅላ አታይውም

    • @dogi9495
      @dogi9495 5 ปีที่แล้ว

      የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق atkbgi kald kald naw weda negative atkdimi

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ ኮሜንቶች ተረጋጉ ምንድነው የሞትህ መስሎኝ የምትሉት ድራማ መሆኑን እረሳችሁት

  • @user-pw9vr3wo3b
    @user-pw9vr3wo3b 5 ปีที่แล้ว +1

    I love it huuuuu

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 5 ปีที่แล้ว

    The dude is a good actor though. I don't remember seeing him in any shows but he is good.

  • @FB-pq2nu
    @FB-pq2nu 5 ปีที่แล้ว

    Tsehaye yuhanis mirt tewanay yiwotahal👏

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቴዲ የኔ ውዲ ምነው ሞትኩ ብለህ አስለቀስከኝ እካ በእግዚአብሔር እደ ስት ስው እደሚወድክ አታውቅም እደ ቴዲየ እሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሺ አመት ኑርልን እዲናቂህ ነይ

  • @munaamahamad3474
    @munaamahamad3474 5 ปีที่แล้ว

    Wowo batam new das yemiill yallgnii yamarall katulhubatii

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 5 ปีที่แล้ว

    ppppppp Tsehaye you can become an artist OMG. betam new yasakegn Tsehaye bravo "fuchetu, Chinese, atmit, & water, lahulet..lasost...larat....." every thing awesome

  •  5 ปีที่แล้ว

    Nice job Tsehaye

  • @susenesh
    @susenesh 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሽወዳ (prank) ፀሀዬ ኮሜዲያን መሆን ይችላል ...ቴዲን ትንሽ ስሜቱን መቆጣጠር እስኪያቅተው መጠበቅ ነበረባቸው ያም ሆኖ በጣም አድንቄአቹሀለው::

  • @mikeamen782
    @mikeamen782 5 ปีที่แล้ว

    If he started to insult them that would be more hilarious.

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 4 ปีที่แล้ว

    Tsehaye is soooo good, a little comment the people you prank should get more involved so we get to see their reaction

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy 5 ปีที่แล้ว

    lij michael has the talent of acting for real how could he keep such a street face

  • @nebu1860
    @nebu1860 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ምንም አይካህ ፀሀዩ ♥

  • @martalove8441
    @martalove8441 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk tsehaye super comede

  • @tigisteshtu8812
    @tigisteshtu8812 5 ปีที่แล้ว +13

    ተዴዬ አቤት ፊትክ ላይ ያለው የድንጋጤ ድባብ እሰቴክኒዋ ጠቀመችክ እጁ ባትኖር ምን ታላምጥ ነበር

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว

    1 prank in the world
    😂😂😂😂

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w 5 ปีที่แล้ว +4

    ቴድየ ስወድህ እመቤቴ ትጠብቃቹ ሁላችሁም።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 ปีที่แล้ว

    እግዳሰው ሀብቴ በትዎና በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @lebibaseid9765
    @lebibaseid9765 5 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 ปีที่แล้ว

    Meret tewena new tsehaye 👍👍👍👍

  • @barni_mb
    @barni_mb 5 ปีที่แล้ว

    Weyne tsehaye Yohanis endezih leka adkim neh 😂😂😂

  • @melatnoha8611
    @melatnoha8611 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቴዲሾ አድናቂህ ነኝ

  • @Amerechzelek
    @Amerechzelek 5 ปีที่แล้ว

    እንዴ በህይወት አሌህ እኔ ደግሞ የሞትህ መስሎኝ ነበር ክክክክክ እንኳ በሰላም መጣክ

  • @user-co7qg5vd9b
    @user-co7qg5vd9b 5 ปีที่แล้ว +1

    ፀሀዬ ውስጤ ነክ .....ለካ እደዚም ቀልደኛ ነክ

  • @bettytess3576
    @bettytess3576 5 ปีที่แล้ว +1

    Engdawork (Teddy) coolest guy ever for me I’ll give you 100%

  • @sofiaoromiya9825
    @sofiaoromiya9825 5 ปีที่แล้ว

    Teddyeeee long life

  • @tube1843
    @tube1843 5 ปีที่แล้ว +3

    tshaye arif actor

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 5 ปีที่แล้ว +9

    ቴድየ አልሞትክምደ ሀሀሀ ትርሱን አስለቀስካት

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 5 ปีที่แล้ว +1

    Tedy በትዝታ ፊሊም ላይ በጣም ነው ምወዲህ

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 ปีที่แล้ว

    OMG ፀሀዬ ገደልከኝ ኮርያኛውማ 🤦🏽‍♀️🤣💀

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 5 ปีที่แล้ว

    ፕራንክነቱ ብዙም አልታየኝም ....ግን ንግግርህ ፀሀይየ በጣም ያሥተምራል

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 5 ปีที่แล้ว +3

    ቴድሻ ቀላል አስለቀስከኝ የእውነት የሞትክ መስሎኝ ለካ እሄን ያህል ነው ምወድክ አድናቂክ ነኝ።

  • @habibahabib8119
    @habibahabib8119 5 ปีที่แล้ว +1

    Ay tedy kkkkkkkkk

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni 5 ปีที่แล้ว

    How come lij mike didn't laugh at this. He is good

  • @mekeyyimame5786
    @mekeyyimame5786 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ቴድ የሞተ ሰው ይነሳን እንደ እንኳን ደህና መጣህ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 5 ปีที่แล้ว

    Weye tedo enem aberek dereku eko yemiyawekut yehoneneger sihone yasdenegetale mechem kemenew hedolegne mene hono endezi endehone teyeke new yasbaleke lol so funny

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 5 ปีที่แล้ว +2

    ፅሀይ ቴዲ ስወዳቹ

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 5 ปีที่แล้ว

    ቴድ ንሥሀ ግባ በጣም አድናቂህ ነኝ ሥራወችህ በጣም አሪፍ ናችሁ ሞጋቾች ግን አናደሀኛል በማይቀለደው ቀለድክ

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 ปีที่แล้ว

    Ere Tesehayeye zefeneh nafikegn nene nene nene bline nesh ye ayine.

  • @user-ii6nb8tn9u
    @user-ii6nb8tn9u 5 ปีที่แล้ว +25

    ቴዲ እኔ ደግሞ የሞትህ መስሎኝ ቁም ስቅሌን አሳጣከኝ ለካ በቤተ ክርስቲያን ላይ ድራማ እየሰራቹሁ ነው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው። G እኮ እግዚኦ ነው

    • @SaraSara-wl4ts
      @SaraSara-wl4ts 5 ปีที่แล้ว

      እኔየራሱዉ ሰንት እንባ ጨረሰሁ

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እደቀለዱ አይቀሩም ይፈረዳን

    • @rodi8683
      @rodi8683 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ሣየዉ ደነገጥኩኝ የሞተ መሥሎኝ ነበር

    • @lordess.
      @lordess. 5 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @user-vo6yc6cq5r
    @user-vo6yc6cq5r 5 ปีที่แล้ว

    Swadehko Teddy ❤😍❤

  • @yara6604
    @yara6604 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴዶ ምርጤ አለህ እኔስ የዉነት የቀበሩህ መስሎኝ ነበር

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 5 ปีที่แล้ว

    Tediye ❤

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p 5 ปีที่แล้ว

    Sera fetachehu betam

  • @mesy6513
    @mesy6513 5 ปีที่แล้ว

    አረ አዝናናችሁን እርግት ያሉ ቴዲ ምርጥ ልጅ

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว

    😂😂🤣 so funny Tsehaye gobez Tewana naw

  • @MuslimsUnion
    @MuslimsUnion 5 ปีที่แล้ว

    funny prank ever seen

  • @ehioonelove352
    @ehioonelove352 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ምርያምን ስውድህ ሰፍቅርህ ሰላምክ ይብዛ

  • @feefee3959
    @feefee3959 4 ปีที่แล้ว +1

    ጻህዬ በጣም ትችላለህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @melatkora3241
    @melatkora3241 5 ปีที่แล้ว

    tsehaye uuuuuuu gedelkegn 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @loveyoumomloveyoumom623
    @loveyoumomloveyoumom623 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች ስወዳቹሁ

  • @shemimaside1234
    @shemimaside1234 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ውድድድድድድድ

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 5 ปีที่แล้ว +1

    ሲገርም የቴዲ ጨዋነት አሪፍ ።

  • @abidemissie1809
    @abidemissie1809 5 ปีที่แล้ว

    ፀሀዬ ሁሉንም ነገር ስትችልበት

  • @kalusmaster78
    @kalusmaster78 5 ปีที่แล้ว

    LOL

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂
    😀😁😀😁😂😂😂😂

  • @habibahabib8119
    @habibahabib8119 5 ปีที่แล้ว

    Sehayyyy andebetwu emgern new sehayyyyyy sewdehe

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 ปีที่แล้ว

    ቴዲ በጣም ምርጥ አክተር ነው

  • @betamdesylalabatachinyakoy5971
    @betamdesylalabatachinyakoy5971 5 ปีที่แล้ว +3

    Kezare jemiro megotoch alayim.midre kiletamoch..chirash betemekides gebitew yichefirubet..ere endew enanites gudegnoch nachu. Fereha egzabher yalifeterebachu..really denezoch.biyachiwalew...ahun.zina min yaregilachiwal.

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 5 ปีที่แล้ว

    Tedye swedih lij miky tsehaye arif nw 😅

  • @kante5318
    @kante5318 4 ปีที่แล้ว

    ፀሃየ ኣባቴ በጣም ትችላለክ

  • @fredicell4906
    @fredicell4906 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuu tediye wudu yane wonidem yamotiki masilogne dagichehalo Are taletike yimuti adanaki Nagne Bazi Agatem ligare

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 4 ปีที่แล้ว

    Ere toothpick ?
    Gudgna ategeb ?

  • @user-dh1vf5fo9p
    @user-dh1vf5fo9p 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ቴዲሻ ምርጥ

  • @mekeyyimame5786
    @mekeyyimame5786 5 ปีที่แล้ว +4

    ቴድሻ አለህ ግን በህይወት አቤት ለብር ብላችሁ በቤተክርስቲያን ቀለዳችሁ ግን እንደት እዳስመሰሉብህ የምር የሞትክ ነው የመሰለው

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 5 ปีที่แล้ว

    Ere chayngnaw😀😀😀

  • @fatoomamolla1162
    @fatoomamolla1162 5 ปีที่แล้ว

    ውይ በሣቅ

  • @anyalam1441
    @anyalam1441 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይቴዲ፣በጣምነው፣የምወድህ፣ፀባይህ ደሥይላል፣ግን፣ቤተክርስታን፣ገብታቹ፣ትወና፣ስትሰሩ ጥሩ፣አይደለም

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว

    😁😁😂😂😂😂👈🙌🙋

  • @hanayakeya4789
    @hanayakeya4789 5 ปีที่แล้ว +1

    habesha endahona yayawen mamesali ewadali derama wayem film ya ewenatagna alame nexaberaki nw selaze mulu lamulu ateferadu tadeya betam adenakike nagn lana andegna naki tewanaki wedare yelawem

  • @judiijudii5229
    @judiijudii5229 5 ปีที่แล้ว +1

    K͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽k͓̽

  • @munaseid5741
    @munaseid5741 5 ปีที่แล้ว

    Hahahahah tsehaye betam zena aderekegni

  • @bayyiibekii5045
    @bayyiibekii5045 5 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆😆😆

  • @melattesfaye8750
    @melattesfaye8750 5 ปีที่แล้ว

    ere tsehaye temechehgn haha

  • @davesis3991
    @davesis3991 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk ፀሀዬ ገራሚ አርቲስት ነው

  • @irosalem2474
    @irosalem2474 5 ปีที่แล้ว +1

    የማያስደነግጥ ነገር ምን ድነው ኤጭ

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ፀሐዬ ብቃት ሃሃሃሃ

  • @haleluyahaleluya7652
    @haleluyahaleluya7652 5 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sx9gg9ho3v
    @user-sx9gg9ho3v 5 ปีที่แล้ว

    እኔንም አሳቃቹኝ የጸሀዬ ግን ቻይኒስ ሲያወራ ድክም hhhhhh

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 5 ปีที่แล้ว

    ቴዶዬ ክፉአይንካህ😘❤❤❤❤😀

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 5 ปีที่แล้ว

    ቴዲሻ ድምፅህ ደስ ይላል

  • @Helen-cu8io
    @Helen-cu8io 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ግን አለህ በውነት እኔ አላምንም በአካል ካላገኝውህ ምክንያቱም የዱሮ ቀረጻ ይመሥላል

  • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
    @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk wey besak

  • @user-yx9ho2qr6s
    @user-yx9ho2qr6s 5 ปีที่แล้ว +20

    ቴድሻ እኔ ግን በጣም ነው ያዘንኩኝ በቤተክርስቲያኑ ስትቀልዱ ስለነበር

  • @yetiyeeyesus4229
    @yetiyeeyesus4229 5 ปีที่แล้ว

    Hahahahaha

  • @azebwoldtsadik4557
    @azebwoldtsadik4557 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ቴዲ አለክ እንዴ አይዞሽ ትርሲት ቴዲ እዚክ ተደብቆብሽ ነው ሞቶል ብሎ እሚያስለቅስሽ እኔ ልጠቁምሽ እዚክ አለ አግኝው

  • @Danireaction.
    @Danireaction. 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነዉ

  • @user-oi9rk4ux6v
    @user-oi9rk4ux6v 5 ปีที่แล้ว

    ቴድየ ስወድህህህህ የምር አድናቂህ ነኝ

  • @comment1375
    @comment1375 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂