ጥቁር ፍርድ ሙሉ ፊልም -new ethopian full movie 2024 | new ethopian movie tekur ferd 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @TeddyKw-k6u
    @TeddyKw-k6u 8 วันที่ผ่านมา +7

    በትክክል አለምዬ ትለያለሽ ፈጣሪ ከእዚህም በላይ አቅምሽን እንድትጠቀሚ ይርዳሽ. ❤

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 8 วันที่ผ่านมา +6

    ያለም ብርሀንዬ ቃላት ያጥረኛል ጀግና ብዬሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 8 วันที่ผ่านมา +7

    አይገርምም በጣም ደስ ዬላል በስቃይ ጨረስኩት ምናል የልቧ ቢሞል ብዬ አስቤ ተውኩት ቆጆ ነው እናመሠግናለን

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 8 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናችን ከዚም የበለጠ ትሰሪያለሽ እንጠብቃለን የኔዉድ❤❤❤❤❤

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 7 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪም ነው በስደት አረብ ሀገር ቤተሰብን ህይወት ለመለወጥ የራሳቸውን ህይወት መስዋእት የሚያደርጉ እህቶቻችንን የህይወት መንገድ የሚያሳይ ነው like comment share አድርጌያለው ስለወደድኩት እናንተም አድርጉ

  • @lulakassa-x4m
    @lulakassa-x4m 7 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው ልብ የሚነካ ነው በርቺ❤❤❤❤❤

  • @Getnet-wx5rx
    @Getnet-wx5rx 7 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናዬ በርችልኝ❤❤❤👍👍👍

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 8 วันที่ผ่านมา +6

    እሠይ ❤❤❤❤❤❤

  • @Miriam-f5f9k
    @Miriam-f5f9k 8 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግንዬ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @Miriam-f5f9k
    @Miriam-f5f9k 8 วันที่ผ่านมา +5

    ብዙእንጠብቃለን❤❤❤

  • @e.a7406
    @e.a7406 7 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ገና ብዙ ትሰሪያለሽ

  • @mekdiale5732
    @mekdiale5732 7 วันที่ผ่านมา +4

    Yalemyae it’s so wonderful!!Gobeze we are so proud of you!!we love you!! And thank you for your thankful thoughts!!❤️
    Mekdes & Nati

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 8 วันที่ผ่านมา +6

    1 ነኝ እኔ አለምዬ❤

  • @MahletMoges-z4w
    @MahletMoges-z4w 7 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው የአለምዬ ጀግና እናት ነሽ

  • @sabrinnethio7447
    @sabrinnethio7447 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ቆንጆ ፊልም 😍❤😍

  • @MediMedu-l8c
    @MediMedu-l8c 8 วันที่ผ่านมา +5

    Waw❤❤

  • @SOSINAGEREMEW-k7p
    @SOSINAGEREMEW-k7p 7 วันที่ผ่านมา +4

    waw👌☝👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-q8z
    @Hana-q8z 6 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አስተማሪ ነዉ ስንቱ ወጣት ቤተሰቡን ለመለወጥ እንደሰቡት አይወንም ከባድ ነዉ ስደት ግን ማን እንደ እናት ካለ ሁሉ ነገር አለ

  • @HajhojCell-s2l
    @HajhojCell-s2l 8 วันที่ผ่านมา +5

    💪💪👌👌🙏

  • @HajhojCell-s2l
    @HajhojCell-s2l 8 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤

  • @mickinunu
    @mickinunu 7 วันที่ผ่านมา +4

    የሚገርም ፊልም ነው

  • @ሁሉንተመልከትእግዚአብሔር
    @ሁሉንተመልከትእግዚአብሔር 7 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ቆንጆ ነው።

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ በጉጉት የጨረስኩትና የሳበኝ ፊልምነዉ ገራሚነዉ❤❤❤❤❤

  • @e.a7406
    @e.a7406 6 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግና ምንም ቃል አይገልይሽም አለምየ❤❤❤❤

  • @TasfyaAmlke
    @TasfyaAmlke 7 วันที่ผ่านมา +3

    Waw Medu Jegna .Berche

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግና ሴት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ❤❤❤

  • @NardosAdefris
    @NardosAdefris 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በርቺልኝ ወደፊት የለም ወደኋላ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 7 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadoTado-wl3oi
    @TadoTado-wl3oi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው!!

  • @KaleDejena
    @KaleDejena 6 วันที่ผ่านมา +2

    Madiye yene set barchilng

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @abdullahdawd7976
    @abdullahdawd7976 5 วันที่ผ่านมา +1

    Alemye betam konjo nw berchi wedenewal

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የስው ልጄ ተስፋ መቁርጥ ግን ይጉዳል😂

  • @ወሎ-አ4ሐ
    @ወሎ-አ4ሐ วันที่ผ่านมา

    ምርጥ እናት

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 2 วันที่ผ่านมา

    ሰሞኑን ሀሪፍ ሀሪፍ እያዬን ነዉ 🙏

  • @gravitygeteemosha5562
    @gravitygeteemosha5562 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤1

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከባድነው ግን❤❤❤

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 5 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት የሴት ልጅ አበሳ ያሳዝናል

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው ነገሩ like የለ comments የለ!

  • @محمداحمد-ض5ع3ي
    @محمداحمد-ض5ع3ي 3 วันที่ผ่านมา

    እግሯ ግን ምን ይመስላል😅😅😅

  • @AlmazAlmaz-t5e
    @AlmazAlmaz-t5e 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 3 วันที่ผ่านมา

    Minale be felm enkuan mechereshachinen btasamrulmn

  • @HajhojCell-s2l
    @HajhojCell-s2l 8 วันที่ผ่านมา +5

    💪💪👌👌🙏

  • @mahibitiko
    @mahibitiko 7 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤

  • @Miriam-f5f9k
    @Miriam-f5f9k 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Miriam-f5f9k
    @Miriam-f5f9k 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @اماس
    @اماس 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @MelishabebeSarah
    @MelishabebeSarah วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤