EOTC TV || ጸሎተ ምህላ ከደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ከቴድራል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን ጸሎታችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ይቀበልልን ለአገራችን ሰላምን ለህዝቦቿም ፍቅር አንድነትን ይላክልን አሜን ፫

  • @idhdhididj4219
    @idhdhididj4219 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በአባቶቻችን ፀሎት ለምና ማርን ይቅረ በለን ይቅር በለን አባት ሆይ ቸሩ መድኃኔዓለም አቤቱ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሠላምን አውርድልን🤲🤲🤲🤲 ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜንንንንንን አሜን አሜንንንንንን 🤲🤲

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷🌷👆👆🌷🌷

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እምባችንን ተመልክተህ ስለሰአሊተ ምህረት እናትህ እናታችን ብለህ ማረን ይቅር በለን +++

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

    ማረን ስለ ድንግል ማርያም
    ☝️☝️😭😭😭
    ማረን ስለቅዱሳን ☝️😭😭😭
    ማረን ስለ ቅዱስ ስምህ
    ማረን ስለቅዱስ ስጋህ ስለክቡር ደምህ እግዚኦ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😢😢🤲🤲🤲

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷🌷👆👆🌷🌷

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 ปีที่แล้ว

    Amne amne amne

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ የአገሬ ነገር እንቅልፍ አሳጣኝ መከራችንን አቅዩልን ምህረትሽን አሜን+

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ 😭☝️😭😭😭ምህረት ላክልን
    😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d 3 ปีที่แล้ว

    እግዛቤሪ አገራችንን ሰላም ያደርግልን አባቶቻችን ይጠብቅልን በለቅሶ ነው የጨርሱሁት አምላኪ ሆይ ለደጀህ አብቃኘ አሜን አሜን አሜን

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለን ሰለናትህ ሰለድንግል ማርያም ብለህ

  • @user-fe4bi1dv1b
    @user-fe4bi1dv1b 3 ปีที่แล้ว +4

    በስደት አለም ቴክኖሎጂ ባይኖር ምን ይዉጠኝ ነበር የእጣኑ ሽታ ብቻ ነዉ የቀረብኝ ይቅርባይ አምላክ ስለ እናቱ ብሎ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷🌷👆👆🌷🌷

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭egezo marene kersetose egezo marene kersetose egezo marene kersetose abatu yekre balne

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማርን አምላክ ሆይ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይቅርታ ይበለን

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 ปีที่แล้ว

    Abatu amelkchne madamtachne eyasesu kersetose sela enatachne kedste dangel mareyame balhe agarechne ethiopia selme adareglne

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን