ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ETHIOPIA gospel instrument Music one hour//የአንድ ሰአት የክርስቲያን መዝሙር ክላሲካል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2020
  • Temesgen Markos In the world Ethiopian evangelical church gospel singer.ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ በመላዉ አለም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የወንጌል ዘማሪ።
    👉🏾 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1
    1John 1
    1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
    1 That which was from the beginning, which we have heard, which we have seen with our eyes, which we have looked upon, and our hands have handled, of the Word of life;
    2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
    2 (For the life was manifested, and we have seen it, and bear witness, and shew unto you that eternal life, which was with the Father, and was manifested unto us;)
    3 እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
    3 That which we have seen and heard declare we unto you, that ye also may have fellowship with us: and truly our fellowship is with the Father, and with his Son Jesus Christ.
    4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
    4 And these things write we unto you, that your joy may be full.

ความคิดเห็น • 39

  • @user-vb9ji1rr3v
    @user-vb9ji1rr3v 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you......always the time...

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo4581 4 หลายเดือนก่อน +2

    💙💙 Blessings !!!

  • @degfeashango360
    @degfeashango360 ปีที่แล้ว +3

    Wowowowowo bless u more tema

  • @luleyasu
    @luleyasu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 11 หลายเดือนก่อน +1

    amen

  • @ElsaeEshetu
    @ElsaeEshetu หลายเดือนก่อน

    wow it's amazing classical

  • @samsomfesheyea7108
    @samsomfesheyea7108 ปีที่แล้ว +1

    Wow GBU❤

  • @degfeashango360
    @degfeashango360 ปีที่แล้ว +1

    Amennn

  • @user-wm5zz4pu9p
    @user-wm5zz4pu9p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ❤️❤️❤️

  • @user-wm5zz4pu9p
    @user-wm5zz4pu9p 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @tigistayala6206
    @tigistayala6206 2 ปีที่แล้ว

    Wowowowowoow ጌታ ይባርክህ ዘመንክ በጌታ ይበረክ🎹🎹🎧

  • @zerihunbekele2575
    @zerihunbekele2575 ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @aberaalemu6649
    @aberaalemu6649 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice work

  • @fayisagurmu8288
    @fayisagurmu8288 8 หลายเดือนก่อน

    God bless and repay time u have spent to arranged well

  • @tadessebekele7208
    @tadessebekele7208 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkachihu

  • @abrhambirhanu7050
    @abrhambirhanu7050 3 ปีที่แล้ว +1

    you are BLESSED

  • @cheto801
    @cheto801 4 ปีที่แล้ว

    ዘመን ይባረክ

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 ปีที่แล้ว +1

    Great skill thank you Jesus for brother playing this mezmur.

  • @yadesakemal2691
    @yadesakemal2691 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @amanabraham8831
    @amanabraham8831 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @yemaneamazon7268
    @yemaneamazon7268 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @mihratuheloro7059
    @mihratuheloro7059 4 ปีที่แล้ว +1

    Great job tame 👍 blessed

  • @davedaveabetu7680
    @davedaveabetu7680 2 ปีที่แล้ว

    Lelami siralini bro yena temirate

  • @henok2933
    @henok2933 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow Very Nice & I like the selections

  • @mezemirmjava3560
    @mezemirmjava3560 3 ปีที่แล้ว

    This is beautiful teme

  • @asmeromtiedros8765
    @asmeromtiedros8765 11 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว

    WDMTABREKL👍👍👍💕💖💗💖💖💕💞💜💞💛💕💕💕💕💕

  • @user-zm2yn3qd1p
    @user-zm2yn3qd1p 5 หลายเดือนก่อน

    10QU

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 3 ปีที่แล้ว +4

    በርግጥ ተባርኬበታለሁኝ! ውድ መዝሙሮች ነው ያቀረብከው!ጌታ ይባርክህ! እንዲህ ሙላልን እንጥገን እናምልክ!ስራ እየሰራን የምንሰማው እንዲህ ያሉ ውብ ያስፈልጉናል!

  • @user-gr2py1rn2s
    @user-gr2py1rn2s ปีที่แล้ว +1

    I have keybordcan i talk

  • @aidatesfamariam2141
    @aidatesfamariam2141 3 ปีที่แล้ว

    The TV 6gdt

  • @urgaadunga4199
    @urgaadunga4199 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ክላሲካል ተጫዋቾች ወይ ዝማሬዎችን በደንብ አጥኑና ቁጥሩንና ዜማዎች በትክክለኛው አቀናብሩት ።አንዳንዶቹ አራምባና ቆቦ ነው
    ሌላው ፣ ክላሲካል ከሆነ ክላሲካል ነው ሌላው ዝም ይበል

  • @user-wm5zz4pu9p
    @user-wm5zz4pu9p 2 หลายเดือนก่อน