እንዴት ነው ማሽኑን መግዛት እምንችለው ላላችሁት መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 211

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +49

    ጎበዝ የፊሎዬ አባት በርታ ጠንካራ ሰራተኛ ሰው ደስ ነው ሚለኝ 👌👍👍 ገበያዉ ደርቶ ለብቻህ አቅቶህ ሌላ አጋዦ ሰው ቀጥረህ በሰፊዉ ለመስራት ያብቃህ 🙏 እቤታችሁ ገበያው ይሙቅ በርቱልን 😍😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤታሳብ ይኒሁን

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 ปีที่แล้ว

      Ameeen yargilati

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ትላለች ሳምሪየ በጣም ጠካራ ነህ ያወቅከውን ማሳወቅ ደስ ይላን በርታልን

  • @PenielY21
    @PenielY21 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላቹ ማንም አበሻ በግልጽ የሚናር የለም በጣም ነው የምንወዳቹ በርት

  • @tigstmuluken8098
    @tigstmuluken8098 4 ปีที่แล้ว +2

    የፌሎዬ አባት ሁሌም አንደኛ ነህ እ /ር ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @mahilove7693
    @mahilove7693 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪ አድናቆቴን እና አክብሮቴን ለዚህ ውድ ለሆነው FSF family መግለፅ እፈልጋለሁ በመቀጠል ጥያቄ አለኝ ይህን ስራ ለመስራት አስቤአለሁ እና ለመጀመር ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ትምህርት ያስፈልገዋል ወይስ በልምድ ነው እናም ምን ያህል አዋጭ ነው ፋኒ አተ ከምትሰራው አኳያ ይለውን ሁኔታ ልምድ ብታካፍለኝ ኢትዮጵያ ለመስራትስ አዋጭ ነው አመሰግናለሁ ሳምሪ ፊሎዬ ፋኒ በጣም እወዳችኃለሁ

  • @molla469
    @molla469 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል እኔ እራሱ እፈልጋለሁ ሳውዲ ላለነው መስራት ከቻልክ ንገረን እና እናሰራ

  • @hirutgezahen9012
    @hirutgezahen9012 4 ปีที่แล้ว +7

    ፋኒ አማዞን ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉት ነው ኢትዮጵያ ያለነው መግዛትና መላክ የሚችልበትን ነገር ብትረዳን እባክህ

    • @zeruyesuf2285
      @zeruyesuf2285 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ያላችሁማ እራሳችሁን አጥፉ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      @@zeruyesuf2285 አዩባልም ለምን ያጥፍው እራሳቸውን

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zeruyesuf2285 ምን አይነት ሰዉ ነሽ ይቅር ይበልሽ

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว

      ዝም ብዬ ሰብስክራይብ ከደረኩሽ ኢትዮጲያ ስላለሽ ሰላማችሁ ይብዛ😍

    • @hiwetadese6604
      @hiwetadese6604 2 ปีที่แล้ว

      አው እውነትሽን ነው ኢትዮጵያዊ ያለነው ሰዎች እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው

  • @aduyelij7372
    @aduyelij7372 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ለናንተ ይሁን በጣም ጠንካራ በልና ሚስት ፈጣሪ ልጃችሁ የሳድግላቹ ፊሎዬ የኔ ቆንጆ ❤

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 ปีที่แล้ว +7

    የፊሎ አባት ጎባዚ በርታይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @milchaisrael5309
    @milchaisrael5309 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሽኑን ኦንላየን ገዛን ጨርቁንስ ኬት ነው የምንገዛው ወይስ ማንኛውም ጨርቅ ይሆናል

  • @saraaaa4219
    @saraaaa4219 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም ምርጥ ናቹ ሳምርየ ፋንየ እኔ ከናንተ በትልቁ ፍቅር ተምርያለዉ ኣሁን ደሞ ጥበብ እግዛቢሄር ይባርካቹ ፊሎየም ፈጣሪ ያሳድግላቹ 😘

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ልጅ ማለት እንድህ ነው ስራ ፈጣሪ ጀግና

  • @seliney
    @seliney 4 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ኣስተማሪ የሆኑ ነገሮችም በዚህ መልቀቅ ትችላላቹትችላላቹ፤የተለያዩ ዲዛይንም ማስተዋወቅ የመሳሰሉት

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +4

    welcome FSF Family 😍😍😍

  • @wewee4815
    @wewee4815 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታ የኛ ጀግና አይዞህ እህ በስራየሚጠመድስውድ

  • @ganathayilu7464
    @ganathayilu7464 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww fani bexam des Yilal gin samri fani bexam wadachualuu love ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @ስለውነት
    @ስለውነት 4 ปีที่แล้ว +3

    ፋኒ እንየ አረብ አገር ነው ያለሁት ግን ብዙ ተከታይህ የአረብ አገር ሸቃላ ነን ግን ዋጋውን በረያልና ስሙን ግልፅ አርገህ ብነግረን እንየ በጣም ቆየሁ ስፈልገው ነበር በተቻለህ መጠን ስሙን በደብ አስረዳን ቢሆን በፅሁፍም ቢሆን ጥሩ ነው

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቱልን ዱባይ ነኝ እዴት መግዛት እደምችል አማዞን የሚል አፕልኬሽን ላውርድና የማሽኑን ስም ብፅፈው ይወጣልኛል ማሽኑን ገዝተን ሂደን ስራውን የሚያስተምሩይኖራሉ እስኪ አስረዳኝ ክቻልህ ተይቅርታጋ ብሮየ

  • @ዮርዳኖስዮርዲ
    @ዮርዳኖስዮርዲ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፋኒ ኢትዮ አይገኝም እዴ ሙሉው እቃው ስት ይፈጃል ለመክፈት ሞያው ስላለኝ ሀገር ስገባ መክፈትእፈልጋለው ንገረኝ

    • @አንተንብየተባልኩዱርየ
      @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 ปีที่แล้ว

      ካለሽበት ሀገር አማዞን ላይ ጠልበሽ መላክ ትችያለሽ አሽገሽ በካርቶን ሙያው ካለሽ

    • @ዮርዳኖስዮርዲ
      @ዮርዳኖስዮርዲ 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @sskk1750
      @sskk1750 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ ስለስራው አስረጅኝ ማሽኑን መላክ ፈልጌ ነው

    • @sskk1750
      @sskk1750 4 ปีที่แล้ว

      @@አንተንብየተባልኩዱርየ ሙያው ካለሽ

  • @Mazakiros
    @Mazakiros 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርታ ወንድም ጥሩ ስራ ነው

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 2 ปีที่แล้ว

    እቃውን አማዞን ላይ ገዝተህ እንዴት ነው ሚያመጡልህ እኔም ማዘዝ ፈልጋለው መንገዱን ብታስረዳኝ

  • @SAMUELDEBELE-h1c
    @SAMUELDEBELE-h1c ปีที่แล้ว

    Amazon ላይ ስናዝ ቀረጥ ስንት ነው ምከፍለው ፖስታ ቤት ወይስ cargo lay

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሁን አየሁት😘😘🙏🙏

  • @richetewahedo7106
    @richetewahedo7106 2 ปีที่แล้ว

    ፋኔየ የመተኮሻውን ስም ፀፃፈህ አስቀምጥልኝ ይህን አይተህ እዳታልፈኝ

  • @gufhf9839
    @gufhf9839 ปีที่แล้ว

    ፋኒ መገኛ መስመርህን ላክልኚ ስለስራው አዳድ ነገር ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @almazkabaduu8951
    @almazkabaduu8951 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww jabadhuu waqqayyoo sii hagagaruuu🤲🤲😘❤️💖

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 ปีที่แล้ว +2

    F. ❤️.. S❤️.. F. ❤️... ውድድድድድ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @abebasisay9273
    @abebasisay9273 4 ปีที่แล้ว +1

    ስሙ ምንድነው የሚባለው እኔ በጣም ነው የምፈልገው

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 2 ปีที่แล้ว

    የሹራብ መስሪያ ማሽን አዲስ አበባ የት አገኛለሁ

  • @aduyelij7372
    @aduyelij7372 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ማዘዣ የምንችለው ውድ ኢትዮጵያ መላክ ይቻላል ወይ ?????

  • @mersimikayel4148
    @mersimikayel4148 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እና መሰግናለን ፋንየ

    • @tege6254
      @tege6254 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስጽፍ በእውነት ፋኒና ሳምርዬ የልጅ አዋቂ ናቹ በርቱ እግዚያብሄርም ከእናንተ ጋር ነው ቤትም ገዝታችሁ ነግራችሁናል እድሜና ጤና ይስጣቹ

    • @tege6254
      @tege6254 2 ปีที่แล้ว

      ድጋሚ ሌላ ወንድ ልጅ ወልዳቹ ምትደሰቱበት ቤት ያርግላቹ በፍቅር ኑሩ ከነልጆቻቹ

  • @israelgeremu6585
    @israelgeremu6585 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ አበባ heat t.printer የትነው መሸጫ ቦታ

  • @ሚጣነኚስደትያሳደገኚ
    @ሚጣነኚስደትያሳደገኚ 4 ปีที่แล้ว

    ሸሚዙንም እናተናቺሁደ የምሰሩት ወይስ ፁህፍ ብቻ ነዉ የምታስተካክሉት ማለቴ ሸሜዙን ከየት እያመጣቺሁነዉ?

  • @zelectronics4773
    @zelectronics4773 ปีที่แล้ว +1

    Address and price ?

  • @betelihemkassahun9288
    @betelihemkassahun9288 ปีที่แล้ว

    Best video ... ethiopia honen ke Amazon megzat enchilalen woy??

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልኝ ደስ ይላል ጠንካራ ናችሁ እናንተ

  • @የታሪክጥግ
    @የታሪክጥግ 4 ปีที่แล้ว +1

    👆ሰላም ዉድ የ ላል lal tube ቤተሰቦች
    👏ላል ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ያላረጋቹህ
    🙏ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    👆➕የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች ይገኙበታል።
    የ ላል LalTube ቤተሰብ ይሁኑ ➕

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @fafiyoutube3726
    @fafiyoutube3726 3 ปีที่แล้ว

    ፋን በናትህ በውስጥ እንዴት አግቸ ላውራችሁ

  • @MH-zo2mz
    @MH-zo2mz 2 ปีที่แล้ว

    Brother scan n cut men men fabricochn cut yaderglnal

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 11 หลายเดือนก่อน

    ❤👍

  • @esmaelebra
    @esmaelebra ปีที่แล้ว

    ሀገር የሚገባው በምን መልክ ነው

  • @mariyammashaallahmohammedm7307
    @mariyammashaallahmohammedm7307 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈንነ ሰምር & ፊሎምነ እንዴት ነቹ ፈን መሸ አለህ ስረቹ በጠም ደስ ይለል በርቱ ግን እኔ የሌሁት ዱበይ ነው በምን ሁኔታ ነው የምየገኘው ? በምን ሁኔታ መለክ ትችለለቹ ትሸርቶችን እፈልግ ነበር ለምሰሌ የ 1ትሸርት ስንት ነው የምሸጠው እኔ በምፈልገው ሞድ ብትሰሩ ???

  • @qwertyuioqwerr4275
    @qwertyuioqwerr4275 4 ปีที่แล้ว

    ፋንየ በርታ ጥሩ ልጂነህ ጐበዝ

  • @its_birkty9634
    @its_birkty9634 4 ปีที่แล้ว

    Lela color yalw t-shirt ley mesrat kefelegns??

  • @susulove4160
    @susulove4160 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሳውዲ እዴት እንጥለብ

  • @AbcAbc-c7i
    @AbcAbc-c7i 10 หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀሙን ስንት ደቂቃ ነዉ የሚሞላላዉ

  • @ፍቅሪእዩመንገደይ-ፐ1ጰ
    @ፍቅሪእዩመንገደይ-ፐ1ጰ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ፋኒዬ ለ 2 ቲሸርትና ለ 2 ሱሪ ስንት ነው እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ማለቴ በድርሃም ሲመነዘር

  • @zenashgetayew4756
    @zenashgetayew4756 4 ปีที่แล้ว

    እረ ፍኒ ለማስራት ፍልጌ ነበር ግን እንዴት ነው የምትስሩልኝ ያለውት ዱባይ ነው እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 4 ปีที่แล้ว

    የፌሎሚና አባት እንኳን ደና መጣክልን በርታ ሳምሪ እና ፌሎሚናን አምጣልን ደሞ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰራተኛ ወንድ ይመቸኛል በርታልኝ

  • @sinittewolde7023
    @sinittewolde7023 4 ปีที่แล้ว

    Dankeschön

  • @alferahh8901
    @alferahh8901 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍 FSF family bertu eshi ena endet nw gn magnet mnchlew shurabun le megzat?

    • @fanisamri4394
      @fanisamri4394 4 ปีที่แล้ว

      Text argilen Instagram laye

  • @girmakebede9765
    @girmakebede9765 ปีที่แล้ว

    4200 Canon dijital printer sint birnew

  • @abebatube7629
    @abebatube7629 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ሠላም ይብዛላችሁ። ሳምሪ እና ፋኒ ፈሚሊ እናም። አኳኩ ይከፈላቸዋል አዳምባል እደው በልጅች ቻይና ሼር በመረ ተባበሩኝ ሰውድች በእናታቸው አደረ አደጋልኝ 🙏ሼር

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋኒ ሳምርቲ በርቱ ጎበዞች

  • @queencrafts136
    @queencrafts136 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያ ነው ያለሁት ልብሱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว

    የማሽኑን ስም ንገረን አማዞን ላይ ካለ ምን ብዬ ነው ሰርች ምናደርገው?

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 4 ปีที่แล้ว

    እረ በስማም በጣም ነው እምናመሰግነው እኔ እራሱ እዬጠዬኩክ ነበር ዛሬ

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 4 ปีที่แล้ว

    Samri ara tsagyer serawn washashen naye enwadshalan

  • @selamawittesfaye6093
    @selamawittesfaye6093 4 ปีที่แล้ว +1

    Good work fani

  • @shamirasaed1791
    @shamirasaed1791 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @gashubires6318
    @gashubires6318 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኝዉ

  • @TsinatYetenu
    @TsinatYetenu 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ነው ብሮ

  • @zamzamnasru4248
    @zamzamnasru4248 4 ปีที่แล้ว

    Edati nawe minazew edati nwe mngre minechilawe

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 4 ปีที่แล้ว +1

    የሳምሪ ባል የፎሎ አባት ፋኒያችን ይመችህ ወዳጄ ጠክርልን

  • @kiyaamir2458
    @kiyaamir2458 2 ปีที่แล้ว

    አነተን ማናገረ ፍልጌ በምን ላግኝከ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

    Fani yehachalun hna yejewarn photo hndihum yeoromo bahlochn atmek lesukoch stln hngezakalen
    Lehgnam America lalenewm amechachln ❤❤❤

  • @madenaabadiga9861
    @madenaabadiga9861 4 ปีที่แล้ว +1

    በቀ የኔን ጥያቄ አትመልስም ማለት ነዉ ከተሰረ ቦኅለ ከልፈለኩ ፎቶውን መንስት ይቻላል ወይ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ፋኒ ለጥርስህ ለብሠኸው የነበረውን ንገረኝ

  • @rahwa-h8s
    @rahwa-h8s ปีที่แล้ว

    tkur tshert lay beheate press ytatemal

  • @teyo9965
    @teyo9965 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ፋኒ የፊሎዬ አባት በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 2 ปีที่แล้ว

    Thank you funny👍

  • @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ
    @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ትሸርት እፈልጋለው እንዴት ነው ማዛዝ የምችለው ያለውት ሳውዲ ነው

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 4 ปีที่แล้ว

    Samri ara ya tsagur serawn eyatabken naw

  • @marqueen6825
    @marqueen6825 2 ปีที่แล้ว

    በኖርማል ወረቀት መስራት አይቻልም

  • @abebalove5517
    @abebalove5517 4 ปีที่แล้ว

    Pls smun tsafkgna mnm lagegnawu alchalkum

  • @eluelala1634
    @eluelala1634 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮ ይህ ስራ ቢሰራ ያዋጣል ወረቀቱ እናገኛለን

  • @ቃልየተዋህዶልጅ-ቀ8ጸ
    @ቃልየተዋህዶልጅ-ቀ8ጸ 4 ปีที่แล้ว

    እእእእእ እሚገርመዉ ቆየሁ ከተቀላቀልኩ ስገባ ሰቭስክራብ ላድርግ ስል ናችሁ ሳምሪ ፊሎ ፋኒ miii you All😍😍😍😍

  • @abiye4641
    @abiye4641 4 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @mimiwoldesenbet3950
    @mimiwoldesenbet3950 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዞች በርቱ

  • @GA-jh3ks
    @GA-jh3ks 4 ปีที่แล้ว

    Fani will done👌👌👌

  • @kidansolomon
    @kidansolomon ปีที่แล้ว

    ይሄን ስራ እኔም ለመስራት እያሠብኩ ነው እስኪ በኢትዮ ብር ስንት እንደሚያስፈልግ ሹክ በለኝ

  • @EfesonUfaysaGanta-cz9gk
    @EfesonUfaysaGanta-cz9gk 9 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ሆኘ ማግኘት እችላለው

  • @mesiyeearsiliji8241
    @mesiyeearsiliji8241 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @salatube2144
    @salatube2144 4 ปีที่แล้ว

    how i got in ethiopia where

  • @keritrea9400
    @keritrea9400 4 ปีที่แล้ว

    Astwey 🤩 gobze

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋኒዬ ፂምህ ምንድን ነው እራቅ እራቅ ያለእ

  • @ሊሊትግራወይቲ-ዀ7ተ
    @ሊሊትግራወይቲ-ዀ7ተ 4 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥♥

  • @moges5880
    @moges5880 ปีที่แล้ว

    WOW V.GOOD

  • @MEme-ct7rh
    @MEme-ct7rh 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነዉ. ቀጥልበት

  • @and-om7th
    @and-om7th 3 ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu

  • @sadahesnsadahesan2308
    @sadahesnsadahesan2308 4 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @fiketube
    @fiketube 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia wust amazon yiseral ende

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  4 ปีที่แล้ว +1

      Enja ayeserame

    • @fiketube
      @fiketube 4 ปีที่แล้ว

      @@fsffamily9263 esh mn madreg alebin esh

  • @maki369
    @maki369 4 ปีที่แล้ว

    ፋኒ ምርጥ ሰወ

  • @nigatiyeearsilijfdd684
    @nigatiyeearsilijfdd684 4 ปีที่แล้ว

    Endat nwo mezezi yeme chelo

  • @tigiyegate4936
    @tigiyegate4936 4 ปีที่แล้ว

    👍🤙🤙🤙🤙🤙🤳👍

  • @akezinoify
    @akezinoify 3 ปีที่แล้ว

    Any comment about the Ink

  • @balqeesbalqees3563
    @balqeesbalqees3563 4 ปีที่แล้ว

    Lebsee saftkee nwe waye ytasaa nwe metaa maxwe

  • @masimasi2884
    @masimasi2884 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️