ፈጣንና ጤናማ የጎድን ጥብስ አሰራር! በጤናማ መልኩ የተሰራ የጎድን ጥብስ! Ethiopian style spicy ribs recipe! Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +5

    ጥብሱን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * የበሬ ጎድን
    * ደረቅ ነጭሽንኩርትና ፐርስሊ ጨው ያለበትን 1 የሻይ ማንኪያ
    * ደረቅ(ዱቄቱ ነጭሽንኩርት ሩብ የሻይ ማንኪያ
    * ሌመን ፔፐር 1 የሻይ ማንኪያ
    * ደረቅ የተቀላቀለ ቅመም 1 የሻይ ማንኪያ
    * ካያን ፔፐር 1 የሻይ ማንኪያ
    * ጨው 1 የሻይ ማንኪያ
    ጎድኑን ቀምመን ቀጥታ በኦቭንም ማብሰልም ይቻላል

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው የጎድን ጥብስ እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ሉላዬ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ ሆኖ ነው የበሰለልሽ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @ayeletilahun958
    @ayeletilahun958 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ጥብስ በርቺ ላይክ👍👍👍🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ልዮ ነዉ ሼር

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ያስጎመጃል ሼር 😍💯

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ላይክ👌😋

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    ዎው እንዴት የሚያምር አሰራር በተለይ ጎድኑ በጣም አሪፍ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    mmm that is mouthwatering very tasty thank you dear👌🧡

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ የጥብስ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤️🥰🥰👌

  • @senatadesse7732
    @senatadesse7732 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow😮…..it looks so tasty 😋😋😋😋

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ለኣይን ማራኪ የሆነ ጥብስ ነው የሰራሽው ከቆንጆ ገለጻ ጋራ ። ስላካፈልሽን ደስብሎኛል 😍🙏❤️ላይክ 👍🏽ሼር

  • @AshimasHub
    @AshimasHub 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow yummy........Big like👍👍👍👍👍👍👍👍👍Stay connected my friend .

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @Cookwithqn
    @Cookwithqn 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice sharing dear 👍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ የጎድን ጥብስ ነው ሳርዬ እናመሰግናለን ላይክ

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🙏👍አትጥፍ እሽ እሽ😁

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy and delicious 😋 Thank you for sharing my dear 😘. Like 👍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍

  • @منوعاتاناوعائلتي
    @منوعاتاناوعائلتي 3 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله طريقه جميله جداً ورائعه با لف هنا 👍💞🌹👍😋😋

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው እሚያምረው እናመሰግናለን👌💯🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ልዩ ነወ እጀሽ ይባርክ👌👍💯

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow merte tebesi new berechi wede

  • @tsigewoldemariam2330
    @tsigewoldemariam2330 3 ปีที่แล้ว +1

    Is everything l like it good job God bless you

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว +1

    Ijish yibare betam arif new😍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +1

    wow syamere. i love the way you talk

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው አለምዬ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በቃል አሰራር ተባረኪ የኔ ቆንጆ ግን እኔ ፈጣኔ ድስት የለኝም በኖርማል ድስት ይሆናል? ❤️🍀🌹

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለው አዎ በመጥበሻም ቢሆን ጮማውን ለማውጣት መጥበስና ቀምሞ በኦቭን ማብሰል (ቀምመን በኦቭን ብቻም ማብሰል ይቻላል

    • @bethelnnakuba9023
      @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +1

      @@EthioTastyFood አመሰግናለሁ ትልቁ ልጄ በጣም ስጋ ይወዳል እሰራለታለሁ አመሰግናለሁ ቆንጂት❤️🍀🙏🏽

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    😋👌