#Ethioipia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
- #Ethioipia''||''እየባረካቸው ወደ ላይ አቀና''||''Eyebarekachew wodelay akena''||ዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ''||Zemarit fikrte tadesse
********
ይህ የዩቱብ ቻናል የኔ የዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦችን በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ለእናንተ መንፈሳዊ እርካታን የሚሰጡ መርሀ ግብሮችን ለማቅረብ ወደ እናንተ መጥቻለሁ ይህንን ሁሉ ሳደርግ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ጸሎታችሁ ያግዘኝ subscribe ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎ share በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዟቸው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡
********
እውነት ነው እየባረካቸው...!!!አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!ፀጋውን ያብዛልሽ !!!አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬነው እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!!በእድሜ በጤና ያቆይልን😘😘😘😘 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
የተረሳ መዝሙር ስላስታወስኳቹ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማሸ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
ጸጋውን ያብዛልሽ ምርጥ ስራ ነው ቪው ባይኖረውም ይጨሞራል።
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ በርች የተዋህዶ ልጆች ሸር ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታት
እልልልልልልልልልልልልልል
Eybarekachew Wedelay Aqena
Medihanalem(2)Arege Bekebir Demena🙏
Besmiabi Yhin Mezmur Edet Edmiwedew🙏
Ellllllllllllllllllll💐👏Elllllllllllllllll💐👏Elllllllllllllllllll💐👏Wude Ehitachin💚💛❤️
Egzabihar Amlake🙏Atetin Yemalemeliym
Menfesen Emafise Tesmito Emaytgebewn
Ye Melaektin Tume Zeman Yasemaliyne🙏
Bebetu Beqalu Be Emiye Orthodox Tewahido⛪️💔Eqife Yatsnaliyne Amen(3)🙏Tesfa Eminadrgatin Ereste Megiste Semayatin Yawriseliyne Amen(3)🙏Ye Birehane Ergetun Bereket Yasadirebine⛪️🙏
Ellllllllllllllllllll💐👏Ellllllllllllllllll💐👏
Ellllllllllllllllllll💐👏Zimare Melaektin
Yasemaliyne🙏Egzabihar Amlak🙏
Kzihim Belay Tsega Bereketu Yabzaliyshe
Wudi Ehitachin Zemarit Fiqerte💚💛❤️