ሚስት መUን ስለሆነት ማህፀን ከሰራተኛዋ ተከራይታ እንድታረግዝ አደረገች!!| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

ความคิดเห็น • 562

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +67

    እናቴ አማላጄ ለሳም መታ መታ ልጅ ትስጥሽ
    ስለምትወድህ ነው እንደዚህ ያረገችው አሜን ብለህ ተቀበል እድ ሳይኖራት ላተ ልጅ ሰጠችህ ተረዳት ወንድሜ እኔ አሳዝናኛለች እህትሽንም በሰላም ይገላግላት

    • @Weyeni
      @Weyeni หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🙏 🙏 🙏

    • @ewnat3462
      @ewnat3462 หลายเดือนก่อน +1

      Eko his not good person his selfish she did this for him

    • @eghezoles_getahun2316
      @eghezoles_getahun2316 หลายเดือนก่อน

      🙏🏼

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN หลายเดือนก่อน

      ይህ መወደድ አይደለም በእዛ ላይ የአክስቷ ልጅ ናት

  • @MisrakDessalgn
    @MisrakDessalgn หลายเดือนก่อน +49

    በጣም ሥለምትወድህ ነው ሥለ ልጅ የሚያውቀው ልጅ ያጣ ብቻ ነው የሚያመው አትፍረዶባት

  • @حمديمر
    @حمديمر หลายเดือนก่อน +41

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ያልታሠበ እንጀራ አላህ ይስጣችሁ ደሞ ደምሩኝ❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እህቴ

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v หลายเดือนก่อน +72

    የኔ እናት አይዞሽ አንቺም እግዚአብሔር ልጅ ሊሰጥሽ ይችላል የአክስትሽ ልጅ ግን በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ እዉንት ክፉ ነዉ ማጣት
    የትረታ አዳናቂወች ላይክ አድረጉኝ

    • @enatalemmoges798
      @enatalemmoges798 หลายเดือนก่อน

      ሲቸመር ልጅቷ እማ ትረባናት የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ይሰጣት እንኳን ከባልዋ ጋራ መመካከር ነበረባት እሷ ግን ምስጢ

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 หลายเดือนก่อน

      ግን እውነት ለመናገር ምንም ልጅ ፍለጋ ብሆንም ሌላ ምርጫ ብዙ አለ ከባሌበቷ ጋር ተነጋግራ አንድ መፍተአ ላይ መድረስ ይችሉ ነበር ግን የሠራችው በጣም አስነዋር ነገር ነው።

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p หลายเดือนก่อน +31

    የኔ እህት እመብርሃን ደግሞ ትሰጥሻለች አይዞህሽ😢

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts หลายเดือนก่อน +12

    የኔናት እመብርሀን መንታ መንታውን ትስጥሽ ልጅ ከእግዚአብሄር ነው ያክስትሽ ልጅ ታሳዝናለች ማጣት ከባድ ነው ግን ባክሽ እዳትተያት እርጉዝ ሁና😢

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj หลายเดือนก่อน +18

    የአሏህ ሲያሳዝኑ ለአተ ብላነዉ እና ታረቁ ሁለቱንም አብረሀቸዉ ሁን እርዚቅ በአሏህ እጂ ነዉ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c หลายเดือนก่อน +14

    አይ ከባድ ነው ለመፍረድ ባልየው የዋህ ነው ሚስትየው ደሞ ምን ታደረግ የእግዚአብሔር ስራ ነው ይህ ግን ለትዳረው ከሚፈረስ ይህ ስየራ የጠነስስቹ ንስሀ ግቢ እና እንኳንም አረገዝቺ ምን በሆን ሚስትየው የባል ውሳን መቀበል አለብሽ እግዚአብሔር ልጅ ይስጥሽ እሱ ያመነ አይሳንው 🙏❤😭

  • @senait2014
    @senait2014 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ ግራ የገባኝ አደንዝዘዉ ወይ አፍዘዉት አይደለም አብራዉ የተኛች ወዶ ተጋድሞ ዘራፍ ይላል እንዴ። እሱ ኮስታራ ቢሆን እኮ የነሱን እቅድ ያከሽባቸዉ ነበር። እናም ያንተንም ልክስክስነት ተመልከት

    • @SharaMim-tq8ts
      @SharaMim-tq8ts หลายเดือนก่อน

      እኮ የሱ መዝረክረክ እደዚ ያረገው

    • @ewnat3462
      @ewnat3462 หลายเดือนก่อน +1

      Eko balege new selfish

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k หลายเดือนก่อน

      እኮ ምኑ ጨምላቃ ነው በጥፊ ማለት ነው የራሱ ጥፋት እንዴት ይቅርታ ሊጠይቃት እንደተዛጋጀ ረስቶታል

  • @HannaGoshme
    @HannaGoshme หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሳራን የጎበኘ አምላክ ላንቺም ፍሬ ይስጥሽ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 หลายเดือนก่อน +3

    ዬኔ ቆንጆ በጣም ታሳዝኛለሽ፥ ባልሽ ከልጁ እናት ጋር መኖርን ይመርጣል እና ወደፊት አትዘናጊ ፤ ወንዶችን አትመኚ ፡ እንኳንስ የአክስት ልጅ የእናት አባት ልጅ እንኳን የብዙ እህቶችን ትዳር ሲያፈርሱ አይተናል ፤ ሚስትዮዋ ባልሽን እያጣሽ ነው ፥እሷም ወደፊት ልጇ ሊያጓጓት ስለሚችል ላትሰጥሽ ትችላለች ፥ እሱም ወደ ልጁ እናት መሄዱ አይቀርም

  • @user-kf9ms2ff9q
    @user-kf9ms2ff9q หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት በእምነት ደረጃ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው እግዚአብሔር በተስፋ ብትጠብቁ ጥሩ ነበር በሰዉኛ ስህተት ነው ነገ ልጁ አሳስቶት ብተወስደው ትልቅ ጉዳት ነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በጣም የገረመኚ የልጂቷ እምነት በጣም መልካም እና የዋህ ናት ፈጣሪ ላንችም።ልጁ ይስጥሺ እህቴ ጠንካራ ነሺ

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +16

    ሜስቱ ልክናት እሷመውለድ አትችልም ትክክልና😢❤❤❤❤ተረዳት

  • @saratsega3131
    @saratsega3131 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ሣራን ያሰበ አምላክ ላንቺም ይስጥሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል እግዚያብሄር ያስብሽ🎉❤

  • @user-fk3ju2nz2c
    @user-fk3ju2nz2c หลายเดือนก่อน +2

    እሷ ስለምትወዲህ ነው ይህን ያረገችው ።አትፍረዲባት
    ምንአለ እግዚአብሔር አምላክ ይህን ችግሯን ተመልክቶ ቢረዳት 🙏🙏🙏 ምስኪን ታሳዝናለች በጣም ።

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h หลายเดือนก่อน +9

    ምን አይነት እራስ ወዳድ ነች በአላህ
    ትርታ ዲድያ እንኳን ደህና መጣህ ያችኛዋ
    የቤት ሰራተኛ ከውጭ የመጣችሁ ምን ላይ ደረሱ አሳውቀን በአላህ ልጁን በጣም ጎድታዋለች ይች ጥቁር ሰይጣን የጇን ይስጣት ግን ገዘብ ስላላት ምንም አትሆንም ትደላቸዋለች በገዘብ ፖሊሶችንም ቢሆን
    ባርች የት ገባ ግን ጠፍቷን

    • @SamarawitSamrawit
      @SamarawitSamrawit หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

    • @mohamadmahmoud4491
      @mohamadmahmoud4491 หลายเดือนก่อน +1

      ላ እራስ ወዳድ አይደለችም ብላክስ ከራሣ በላይ ስለምትወደው ነው ዝም ብለሽ ፈራጅ አትሁኝ እህቴ

    • @hanlove412
      @hanlove412 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@mohamadmahmoud4491በእናንተ ይቻላል በእኛ እምነት አይቻልም ራስ ወዳድ ናት ከዘመድ እህቷ ማለት ናትኮ ሀጥያት ነው

  • @wesenrodas1570
    @wesenrodas1570 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንተ አስባ ነው ዘር እንድትተካ ነው እንጅ እሷ እራስ ወዳድ ስላልሆነች ፈጣሪ ይባርክሽ ። ባልዮው ደግሞ አታካብድ ይቅርታ ስጠይቅ እንዳልነበረ ያዙይ ልቀቁኝ አትበል ።ወንዶች ክብር አይ

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +17

    ሚስትዬው በሁለት ሰዎች ህይወት ላይ ቁማር ተጫውታለች። አንደኛ ባሏ ላይ በእጅ አዙር እንዲሳሳትና እርግዝና እንድፈጠር ወጥመድ አበጀችለት። ሰው በሚያፈቅረው ሰው ላይ ድብቅ ሥራ መሥራት ትክክል አይደለም ። 2ኛውና አሳዛኙ በድህነቷ ዳካማ ጎን ተጠቅማ የገዛ የዘመዷን ወጣት ልጃገረድ የወደፊት ህይወቷን አጨለመችባት። ሰው የማይጸን ኪራይ እንኳ ለማድረግ ህግና ሳይንስ ተከቶሎ ማድረግ ሲቻል በድሃ ህይወት መጫወት ወንጀል ነው። ሴትዮዋ በተግሯ መቀጣት አለባት።

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 หลายเดือนก่อน +3

      Fetari selalsetat iko new selemitiwedew iko lalemwleyet new iko lekifat aymeslegnim biniredat

    • @mediitube8488
      @mediitube8488 หลายเดือนก่อน +2

      Ayiferedibatim isuwa layi lij selalelech new miskin😢

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ልጁ ዲቃላነው
      እምገርመው ነገር ፈጣሪ እያለች የምታወራው ወሬ በጣም ይዘገንናል ይቀፋል ተሸርሙጡ ለሚመጣው ልጂ ያችልጅ ምን አደረገው እሳ ሸርሙጣ ባረገዘችው ዲቃላ በውነት ሸርሙጦች ናችሁ ከሚገባው በላይ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል ጥሩ ነው ሀሳቧ እዳትለያዩ ነው ስለምትወድህ ነው ካአሁን።በሃላ ልትወልዱ ትችላላችሁ እድለኛ ያርግላችሁ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g หลายเดือนก่อน +2

    ስተትነዉ የሰራቹት ግን እህታችን አይዞሽ ወደ ፈጣር ፀልይ ለአንችም ልጅ ይሰጣል አብራሃም 95 ዓመት ይስያቅን ወለደ ኤልሳበጥ የሰቶች ልማድ ከተቋርጠ ቦኃላ መጠመቁ ቅዱስ ዮሐንስን ወለደች አሁን ንሳሐ ግብ በፆም በፀሎት ለእግዝአብሔር ንገር ልጅ ትወልጅያለሽ

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 หลายเดือนก่อน +15

    ወደድክም ጠላህም ልትጎዳት እንዳትሞክር ከሷ በላይ ዝሙት የሰራሀውና ያሰረገዝከው አንተ እኮ ነህ ምንም ቢያሴሩብህም ከፈተናው መውጣት ትችል ነበር አሁን ደርሰህ ዘራፍ ትላለህ ይቅርታ አሁንም ጠይቃት

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 หลายเดือนก่อน

      yesu tifat aydelem asastewut new yale tifatu ykirta teykwatal

    • @user-fz8kr4wg6e
      @user-fz8kr4wg6e หลายเดือนก่อน

      ደቆሮ በማደዘዞ ነው ያስርገዞት የመጀመራውኑ ቤድው እየ😂😂😂😂😂😂

    • @hiwotseid7658
      @hiwotseid7658 หลายเดือนก่อน

      Ewnthe new

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ፈጣሪን ከመጠየቅ ይልቅ ከህገ እግዚአብሔር ውጭ የሆነ ነገር አደርገሽ ልጅቶን በድህነቶ ተጠቀምሽባት በጣም ያሳዝናል እንደኔ ሚስቱ ጥፋተኛ ናት ለባሎ ጋር መምከር ነበረባት ብቻ ልጅቶ አሳዘነችኝ!!!

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጥፋተኛ ነሽ እናንተ ዘመድ ናችሁ በልጁ ላይ ግን ግፍ ሠራችሁበት የልጇን እናት አግባ ።

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው ያሳዘነቺኝ አይዞሽ እማ ፈጣሪ ለቺም ፍሬውን ይስጥሽ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน

    ሚሰኪን ሚሰት ልጅቷም በጣም መልካም ሴት አንተን ባትፈልግ ትለይህ ነበር ሰሜታዊ አትሁን ❤❤❤❤❤ለሚሰቱ100% ምርጥዬ❤❤❤

  • @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
    @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ หลายเดือนก่อน

    መቼም በጣም መልካም ሴት ነሺ ቢሆንም ፈጣሪ አምላክ አብዛቶ ይስጣችሁ በመቀጥል የጎደፈች
    በጣም መልካም ነክ ሰው ነክ አሁንም
    🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን

  • @user-rn1dp2ke9q
    @user-rn1dp2ke9q หลายเดือนก่อน +95

    አቺ የተረገምሽ ሚስቱን ይፍታና የአረገዘችዋን ያግባ የምትሉ 👍👍

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 หลายเดือนก่อน +9

      ምን ማለት ነው በክርስትና አይፈቀድም ስዶች ስለሆኑ እንጅ

    • @user-rc3df3kw5t
      @user-rc3df3kw5t หลายเดือนก่อน

      betekikil

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-rc3df3kw5t ክርስቲያን ሁነሽ በትክክል ትያለሽደ?🤨🤨

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x หลายเดือนก่อน +2

      እደ እደት እደዚህ አይበልም እሡን ላለማጣት ነው

    • @madinamadhina
      @madinamadhina หลายเดือนก่อน +5

      እረ አይባልም እሷምኮ እሱን ላለማጣት ነዉ ሥለምትወደዉነዉ ሤት የሆናችሁ ተረዷት🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @SinafikishMolla-ib6zq
    @SinafikishMolla-ib6zq หลายเดือนก่อน

    ከአክስት ልጅ ከዘመድ ጋር እንድትተኛ ማድረግ ፈጣሪ በዚህ የለበትም ።

  • @WerkeneshZebene
    @WerkeneshZebene หลายเดือนก่อน +2

    ማንም ባሉን አሳልፎ አይሰጥም ስለምትወድክነው❤❤

  • @seifeworku
    @seifeworku 11 วันที่ผ่านมา

    የሷ የባለቤቱ ይለያል ንፁህ ሴት እንዲህም አይነት ሚስት አለች?በጣም ይገርማል ደስተኛ ሁነህ ተቀበል።

  • @susu21
    @susu21 หลายเดือนก่อน +13

    ያልወለድሽው ልጅ ልጅሽ ሊሆን አይችልም የኔ እናት

    • @mahelettula2534
      @mahelettula2534 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም በመውለድ ብቻ በማሳደግም ልጅ ሊሆን ይችላል

  • @FrehiwoteTeferi
    @FrehiwoteTeferi 29 วันที่ผ่านมา

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የራስሽን ፍሬ ይስጥሽ
    ባለቤቷ መረዳት ያቃተህ የሄደችበት መንገድ ስተት ቢሆንም ለፍቅና በልጅ ምክንያት አንተን ላለማጣት ብላ መሆኑን ተረድተሀት ይቅርታ ብታደርግና ኑሮአችሁን ብትቀጥሉ ጥሩ ነው
    አንተም ስተት ሰርተሀል ስተቱን

  • @nardosamenu
    @nardosamenu หลายเดือนก่อน +9

    የአጋርና የሳራ ነገር ይገርማል

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 หลายเดือนก่อน

      @@nardosamenu ደምሪኝ ሆዴ❤

    • @dastaatube8371
      @dastaatube8371 หลายเดือนก่อน

      Ewunet naw das

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገሪ ክፍነቱ አልታየኝም ትክክል ባይሆንም

  • @nardosamenu
    @nardosamenu หลายเดือนก่อน +17

    በቃ ነፍሰጡሯን ያግባ ልጅ ከእናትና ከአባቱ ጋር ነው ማደግ የለበት ሚስቱን ይፍታ አለቀ

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 หลายเดือนก่อน +2

      እረ ተው ወገኖቼ ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩሉ ስተትም ብሰራ እሱዋንም መረዳት ያስፈልጋል

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x หลายเดือนก่อน +3

      አረ ተረዱ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน

      እዲ የምትሉ ሰዋችግንበቤታቹ ደርሶ እይውት

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አይዝሸ እመቤት አይለቀበትም እግዚብሄር ሊሰጥሸ ይችላል እሱ ደግሞ እንዲዚህ የሚያደረገው ምንድነው መጀመሪያ ብትነገረው ጥሩ ነበር ሊዚያ ነው እንጂ ሁሉም ነገረ እግዚብሄር መጠበቅ ነው

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባህል ውጪ ነው ልጁን የባሌ ልጅ ነው እንጀራ እናት ነች ወይስ ያክስቴ ልጅ ንርው ብላ ነው የምትጠራው ወይስ ምን ብላ ነው የምታሳድገው ።ብዙ አማራጭ አለ ያክስት ልጅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ጠበቃ ነኝ ተምሬለው የምትለውን ሚስት ጠይቁ ያክስት ልጅ እኮ እህት ነው ምነው ስንት ወላጅ አልባ ህፃነት በየማሳደጊያው እያለ ከዛ ወስደው ማሳደግም ማስተማርም ይችላሉ ይህን ያህል ከባህል ከእምነትም ያፈነገጠ ስህተት ተማርኩ ካለ ስው አይጠበቅም ነውር ነው ቤተስብስ እንዴት ይቀበላል ይህን ጉዳይ ወደፊትስ እንዴት ተስማምተው ሊቀጥል ነው ልጅ እንዴት ብር ቀላል ይመጣል ዘጠኝ ወር የምታሳልፈው ህመም እኮ ስሜትን ይቀይራል ሀሳቦንም ሊያስቀይራት ይችላል ምት እራሱ ልጄን አልስጥም ያስብላል ከዛ ምን እንደሚፈጠር አስባለች።ደግሞ አታፍርም ይቅርታ ሊጠይቅ ሲስቃይ እንዴት ነበር የሆነችው የራስን ስህተት እሱ ሲታመም ኖረ ደግሞ ተቀበል ትላለች ምን ብሎ ይቀበል ፍሬው ነው ልጁን መቀበልና ማሳደግ ይችላል ግን ህሊናው እንዴት ይቀበል እግዛብሄር ይርዳህ 😢

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 22 วันที่ผ่านมา

    አይዟችሁ እህቶች የሚወለደውም ልጅ ያድጋል ተረጋጉ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +6

    ይቅር በላቸው ወንድሜ
    ይቅር ያላለ ይቅር አይባልለትም
    ሰው አክብር

    • @Rut-cu8kk
      @Rut-cu8kk หลายเดือนก่อน +1

      እረ በእግዚአብሔር ፊት አጸያፊ ነው የምን ይቅረታ ነው ይዋንስ እኮ አንገቱን የተቆረጠበት በዚህ ነው

    • @febanlove2876
      @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +2

      አምላካችን እኮ ሰቅለውት የሚሰሩትን አያውቅምና ይቅር በላቸው ነው ያለው
      አሁንም ቢሆን ይቅር የማይል ይቅር አይባለትም

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 22 วันที่ผ่านมา

    በሜላትም ቦታ ሆኖ ሲያስቡት በጣም ከባድ ነው ትዳሯን ስለምትወድ ባሏን ስለምታፈቅር ነው ይህን የወሰነችው ነገር ግን እንደዚህ ከምታደርግ ግልጹን ከባሏ ጋር ተነጋግራ መወሰን ትችል ነበር

  • @A-ic7sw
    @A-ic7sw หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የገረመኝ ነገር ሚስትየው ስለማትወልድ በልጅ ምክንያት ባለቤቷን
    እንዳጣ ነው እንዳማራጭ የወስደችው
    ኤሉ ግን እንዴት ልጅሺ እናት አልባ እንዲያድግ በገንዘብ ትሸጭዉአለሺ
    እንዴት በሄወትሺ ትጫወቻለሺ ልጅሺ ይህን ታሪክ ሲሰማ ምን እንደሚሰማው አስበሺዋል ወይስ?

    • @alembanchimamo142
      @alembanchimamo142 หลายเดือนก่อน

      ኢትዬጽያ ውስጥ ወልደው እያጣሉ ደግሞ ምነው ታካብደለህ አንተወቃለን እኮ

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ባልዬው ቢሆን ትዳሩን አፈርሳለሁ ። ቢቻል የተረገዘውን ልጅ አሳድጋለሁ ። ሁሉም ብሳካ ያረገዘችውን ልጅ አግብቶ መኖርና ያቺን ተንኮለኛ ሚስት መፍታት ።

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน +2

      አሁንም ቢሆን ውስጡ እንደበፊቱ በጭራሽ አይሆን ትዳሩ መቀጠሉ ብዙም አያስተማምንም

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne หลายเดือนก่อน +2

      ተክክል

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 หลายเดือนก่อน

      በሺርሙጥና የተረገዘልጂ ልጁ አይደለም ዲቃላነው እናተግን ሃይማኖታችሁ ሸርሙጥ ዲቃላ አርግዙ ይላል እዴ መፃሃፋችሁ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 28 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያሜ ላንቺ በመሃፀንሽ ትቋጥርልሽ አይዞኝ ባልሽም ስለሚወድሽ ነው ስሜታዊ የሆነው

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l หลายเดือนก่อน +8

    የሚወለደው ህጻን ከእናቱጋር ናከአባቱ እቅፍ እግዚአብሔር ያሳድገው

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም እባክህ ይህቺ ሴት ማለትም ውድ ሚስትህ በጣም ስለምትወድህ እንዳትለይህ ስለፈለገች ነውና እባክህ ይቅር በላት አየህ አንድ የማውቀውን ታሪክ ልንገርህ ሚስት መውለድ ስለማትችል እባክህ ወለድና አምጣ እኔ ላሳድግ ብላው አንድ የመስሪያ ቤቱ ካለች ሴት ልጅ አስረግዞ ያረገዘችው ሴት ልጄን አልሰጥም ሰውየውንም እወደዋለሁ ብላ ባልና ሚስት ተለያዩ ያንተ ሚስት ግን ብልህ ናት ከባእድም ከቅርብ ሰው መሆኑ ሰለተማመነች ነው ይቅር በላት። ትዳርህን አትበትን ።

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh หลายเดือนก่อน +2

    Yene konjo egzaber ale izosh geta lij istish❤❤❤

  • @hebretmelaku9669
    @hebretmelaku9669 หลายเดือนก่อน +5

    እሱስ የተሳሳው እውነት ቢሆን ይቅርታ ለማግኘት አደል የተንበረከከው
    ይቅርታ እንዲደረግለት የሚፈልግ ሰው ይቅርታ ለማድረግ ለምን ያንገራግራል

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k หลายเดือนก่อน

      ትክክል እሱ ይቅርታ እንዲደረግለት እንጂ ማረግ አይፈልግም

  • @user-nm6sw1dl4x
    @user-nm6sw1dl4x หลายเดือนก่อน

    ልክነው ብዬ አላስብም ትልቅሀጥያት ነው የሰረሽው ሰውየው እህታማቾን እንዳገባ ይቆጠራል ልጅከእገዚአብሔርነው አቸሳይ በየገዳሙ አትሄጅም 3ቱም ጥፋተኞች ናቸው

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 หลายเดือนก่อน +3

    Waaqayyoo isaan ha ararsuu miskinaa hatti mana isaale waan gotuu dhabddee uuufff😢😢😢😢❤❤❤ inni hanna yaaddtee sii yaaddtuu

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 หลายเดือนก่อน

    ያለ ፍላጎቱ ይሄን ያህል መድረስ የለበትም ነበር አሁን አንዴ ሆንዋል ከ ልጅቱ ጋር ይጋብ??😂😂 መልካም እህት ሁኛቸው???❤❤❤❤

  • @EndelikachewNigatu
    @EndelikachewNigatu หลายเดือนก่อน +1

    ጅግና እይዞሽ እመብራሀን ላንችም ትስጥሻለሽ

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 หลายเดือนก่อน +2

    damimaa dhabuu akkaana nama godhaa dhugaa rabbii😢😢😢😢 miskina tiya maala ta a oso raabbii ishii keene

    • @kadijaashootube8226
      @kadijaashootube8226 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢 Yaaaa Rabbbii wlhi namaa ilmoo dhabatuuu bekaaaa

  • @user-rt3yz4uy4q
    @user-rt3yz4uy4q หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል። ዘጠኝ ወር ያረገዘችውን ልጅ አምጣ የወለደችውን አልሰጥም ማለት ትችላለች። እንደዚህ አይነት በውጭ ሀገር አለ። ግን ከቤተሰብ ውስጥ ክልክል ነው።

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 22 วันที่ผ่านมา

    ጨንቋት ነው እንጂ ፍቅርህን ሸጣው አይደለም ስለምትወድህ ነው እግዚአብሔር ያስተማረን ይቅርታን ነው ያስተማረን ይቅር በላት እሷን ተረዳት እባክህ እባክህ በእግዚአብሔር

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky หลายเดือนก่อน +1

    የኔናትአችነሽአኔያሳዘንሽኝ ጌታ አየሱስ ልጅይስጥሽ

  • @bereketmehari3592
    @bereketmehari3592 หลายเดือนก่อน

    ሚስት እንዲያውም በጣም ጎበዝ ነች በልጅ ምክንያት ትዳሯ እንዳይፈርስ የከፈለችው ዋጋ ያስከብራታል።

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 หลายเดือนก่อน

    ይች ልጂኮ ገና 2 ወሮ በአንድ ጎኖ ሥትተኛ ሥትሠቃይ ምጥ ከዚያ በኀላ ነው መሥጠትም ካለብሸ መወሠን የምትችይው ልጂ ወልዶ መሥጠት እንደምታሥቡት ቀላል አይደለም ህይወትሸም ተበላሸኮ እናቴ በቃ አግቢውና ልጂሸን አብራችሁ አሣድጉ ይችዋ ራሥ ወዳድ ናት ብልጥ ብሥል የማይገልፃት በደካማ ጎንሸ ተጠቀመችብሸ

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ጥፉት የለባትም ማንኛዋም ሚስት ትዳራ እንዴይበተን ብላ ያደረገችው አንተ ልጅ ስለምትፈልግ አሳ አለመውለዳን ስላወቀች አንተ ምን ያግደረድርሐል ያም ሖነ ይሕ ልጅክን ልታቅፍ ነው ለሳ ምን ያሕል እንደሚያማት አልገባሕም መውለድ እማይችሉት ሕመሙ ይገባቸዋል አይዞሽ እሕቴ በፈጣሪ ሙሉ እምነት ይኑርሽ ፈጣሪ አንድ ቀን ማሕፀንሽን ያለመልመዋል አይዞሽ ተስፉ በጭራሽ እንዳትቆረጪ ሐኪም አትወልጂም ስላለሽ አሺ እሕቴ እናታችን ሳራን አሰበ በዘጠና አመታ እንደወለደች ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @AberashBh
    @AberashBh หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር አይዞሽ ግን ሁሉም በእግዚአብሔርም ፍቃድ ነው

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h หลายเดือนก่อน +6

    ትርታ ዲያ ግን ልጁ ትክክል ነው እኔም ቢሆን አልቀበልም ወላሂ

    • @kefyalewestifanos7469
      @kefyalewestifanos7469 หลายเดือนก่อน +1

      ማስተዋል የተሳነው ነው::
      ለፍቅርና ለትዳር የተከፈለን ዋጋ ማሳነስ አይገባም:: ሁለቱም ሴቶች ብዙ ሰው ሊያደርግ የማይችለውን አድርገዋልና እ/ር ይባርካቸው::
      ወንድየው አስተውል !!!!

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +5

    የምንሰማው ሁላ የሚያሳዝን ነው 😢😢😢 ለምን ከፈጣሪሽ ተስፋ ትቆርጫለሽ ትልቅ ስተት ነው የሰራሽው ሚስትየዋ ተብዬ 😢😢😢

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w หลายเดือนก่อน

    አይ ሚስትየው ስታሳን አይዞሽ እህቴ ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የልም በሰው የማይቻለው ለእርሱ ይቻለዋል ትወልጅያለሽ አጥብቀሽ ፀልይ አንተ ባልየው ደሞ ምነው ተፈትነህ ያለፍክ አስመሰለከው አንተም እኮ ወድቀሀል ምን ትመፃደቃለህ

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 หลายเดือนก่อน

    ሚሰቱዮ በጣም ትወዳለች ለትዳር ማደረጊ ያለበት ነገር ሁሉ አድርጋለች ባልዮ ማነው አጉል ፀደቅ ነኝ አትባል ወሬኛ ምን ታደረገ አንደ የሆነ ነገር ሆኞለ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር የልብሸ ማሻት ይሰጥሸ ሰራሸን አከበሩ ሰራ የእህትሸ ልጅ የአንቺ ልጅ ነው ጠንካራ ሴት ሁኒ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน +1

    እደዝች አይነት ሚስት ቀኑንሙሉ ብትፈል ኣታገኝም ያሳዘነችኝ የአክስቶልጅነች የወደፊት ህይወቶ ያሳዝናል

  • @user-js8mq5rf8k
    @user-js8mq5rf8k หลายเดือนก่อน +10

    ባለጌ ናት የልጂቹን ህይወት አበለሸችባት በጣም እራስ ወዳድ ነች በጣም

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 28 วันที่ผ่านมา

      መፍረድ መቼም አይከብዳቹ ደነዝ ሁላ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 24 วันที่ผ่านมา

    ስለምትወድህ ነው እንጄ ባሌዋ ከሌላ ሴት እንድተኛ የምትፈልግ ሴት በፍጹም የለችም

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 หลายเดือนก่อน

    ኣንቺ ፍርሃት አግዚኣብሀር ይልሽም አግዚብሀር ስጥኝ ትይልስ የግዚብሀር ስጦታ ኣይብይ ብርስሽ ንው ያምታሹ

  • @eeee8657
    @eeee8657 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምለዉ ሚስትየዋን ፍታና ያረገዘችዉን አግባ

  • @HussenHasen-m5f
    @HussenHasen-m5f หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጉዳ ጉድ እየሠማን ነው....ግፈኞች እርጉዝዋ ልጅስ ህይወትዋ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ ማለት ነው

  • @بيزه
    @بيزه 24 วันที่ผ่านมา

    ከወለደች በኋላ ልጁ ቢያሳዝናትና አልስጥም በትልስ ምን ታደርጊያለሽ ??? ልጅ ከናትና ከአባት ግር ነው ማደግ ያለበት በኋላ የእግር እሳት ነው የሚሆንብሽ ሀርጋሽዋ

  • @NaemaMohammed-zd3ro
    @NaemaMohammed-zd3ro หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝኛለሽ ተሳሳትሽ እንጂ በዕምነትሽ ብትፀኚ ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው ሊሰጥሽ ይችላል

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v หลายเดือนก่อน

    በትክክል እሱ ሊላ።አግብቶ መወለድ ይችላል እንጅ በሴራ በተወለደ ልጅ ማሳደግ አያስፈልግም የሚወዳትን ማግባት ይችላል

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን หลายเดือนก่อน +1

    አች የተረገምሽ ሴት ንስሀ ግቦ።😢😢ለተመልካች እራሱ እሚከብድ ነገር ነው።አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው😢😢

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k หลายเดือนก่อน

    እጅግ የምትደነቅ ሚስት ናት ይኸን ሁሉ መስዋትነት የከፈለችው ከባሏ ላለመለየት ነው ። ትዳሯ እንዳይፈርስ በማሰብ ነው ስህተት ሊሆን ይችላል ግን ያለፈውን ፍቅራቸውን በማሰብ ይቅርታ ቢያደርግላቸው እላለሁ !!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 หลายเดือนก่อน

    የተጨማለቀ ነገር ፈጣሪ ይህን መንገድ አይፈቅደም ይህ የራሳችሁና የራሳችሁ ስራም ፈቃድም ነዉ !!!

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ከህትሽ ስለተወለደ ልጅሽ ነው እሱ ግን የተረገመ ጨካኝ ተደባዳቢ ትቢተኛ ነው አንቺ እንደሳራ እግዚአብሄር መንታ ይሰጥሻል ጠብቂው እደሀና ሳሙኤልን ትወልጃለሽ ይብላኝ ለሱ ታገቢያለሽ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 หลายเดือนก่อน

    ፀበል ተፀበይ ስባኤ ስጊ አይዞሽ ልጅ ትወልጃለሽ

  • @RahelZawude
    @RahelZawude หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናል በጣም ከባድ ነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok หลายเดือนก่อน +1

    በልጅቷ ሕይወት ካርታ እየተጫወተች በጣም እራስ ወዳድ ሴት ናት 😢😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ :: ምነዉ ባለቤትሽን ብታመክርዉ ምን አለበት ?

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e หลายเดือนก่อน

    ልጅ ማጣት በጣም ከባድ ነው ያልወለዱ ሁሉ ኣምላክ ልክይስጣቹ😢

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl หลายเดือนก่อน

    አሁን ለእሱወም ልጆችን እግዚአብሔር ይሰጠተል❤

  • @alemtsehayhailu285
    @alemtsehayhailu285 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም አያስፈልጉትም የራሱን ላይፍ ይጀምር በቃ ባልጠፋ ሴት ወላድ በድባ ትሂድ በጣም እራስ ወዳድ ነች እንዴት ዘመዷን ???ቢያንስ ለሱ እምታብ ቢሆን እውቱን ነገግራው የራሱን ውሳኔ ቢውስን ነበር ባህላችንም ሀማኖታችንም አይደለም ከአንድ የተማረ ሰው የማይጠበቅ ነው የስራችው ሲበዛ እራስ ወዳድ ነች።

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l หลายเดือนก่อน

    ላንተ የተከፈለ ዋጋ ነው ላለመለየት እኔም ብሆን የማደርገው ነገር ነው ትንሽ የከበደኝ ዘመድ መሆኑዋነው ሌላ ምንም ጥፍት የለም

  • @JKGedlu
    @JKGedlu หลายเดือนก่อน +1

    የተጎታችው አርሷ የእርሱ ያዙኝ ልቀቁኝ የደስታ ነው ወይስ በምክንያት ለመለያየት?
    አንኮላ።

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 หลายเดือนก่อน

    ምስኪን ሴት ናት ባልዋ ግን ፋራ ፋራ ነው የሚስቱ ጭንቀት መካንነትዋን ለመውለድ ያደረገችው ጥረት አይገባውም ፈረንጅ ጥቁር ልጅ ማደጎ ያሳድጉ የለ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሳራ አብርሀምን አጋር ጋር ግባና ተኛ ልጅ ውለድ ብላ እስማኤል ተወለደ አይደለም ግን ሴት ሊመታ ይገለገላል ድፍረቱ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 หลายเดือนก่อน

    ሳራ ባልዋን አብርሃምን ለ አጋር ሰጥታ በስተመጨረሻም ሳራም ወለደች ግን በሁለቱ መሐል ጠላትነት ሆነ😂
    በቃ የሺን አግባት😂😂😂😂😂

  • @ggghhhhhj975
    @ggghhhhhj975 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪአ እሰኪ በሠላም ተገላገይ ጉድ እኮ ነዉ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p หลายเดือนก่อน

    አንቺ ዶማ ፈጣሪ በዚህ ስራ ውስጥ የለበትም እግዚአብሄር ስለረዳን አትበል ሌባን እግዚአብሄር አይተባበርም ከአመፀኛ ጋር አይተባበርም

  • @user_seatttle
    @user_seatttle หลายเดือนก่อน

    በጣም ባለጌዎች መደረግ የሌለበት ነገር ነው ያደረግሽው በገንዘብ ገዛሻት በወጣትነቷ የልጅ እናት አደረግሻት ደሞ ከወለደች ቡኃላ አትሰጥሽም ልጁ የራሷና የራሷ ብቻ ፍላጎት ካለው አግብቷት ይኑር አንቺ ጓዝሽን ጠቅለሽ ውጪ ባለጌ ለሱ ሞራል ምንም አልተጨነቅሽም ልጅ ልጅ ትያለሽ

  • @MakdesLekehu
    @MakdesLekehu หลายเดือนก่อน

    ጥፋቷ ዕድል አልሰጠችውም እና መረዳት አለብሽ ግን ልጅ ከፈለገ ከሌላ መውለደ ይችላል ከቤተሰብ መውለድ አያስፈልግም

  • @Girma-s8t
    @Girma-s8t หลายเดือนก่อน +1

    Er begzhbeher selmitwedek Vichare new yaderegechiw tebel ehiji fearing minim ayesanewem eshi ehete yeseteshal

  • @madinamadhina
    @madinamadhina หลายเดือนก่อน +1

    ላቺም አላህ ይሥጥሺ ያረቢ አላህ ሞልቶ ተርፎታል 😭😭😭😭

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢

  • @mdawol7182
    @mdawol7182 หลายเดือนก่อน

    ባል እና ሚስት አንዲ አምሳል ነው ሚስት ይህንን ስታስብ ማማከር ነበርባት መሆን ያለበት ይእርጉዙዋን ሂውት መበላሽት ይለበትም እሱዋን ያግባ ነው ይምለው

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 หลายเดือนก่อน

    እደምነምብለህ አሰማማቸዉ አደዬተፈጠሮል አሳምአሳዘነቸኘ ,የኒናት. እገዝአቤሔር ቢሰጣት እዘሁሉ አትገባምነበረ 😮ባልንአሳልፈ ,መሰጠትከባደነዉ , ተቸገራነወ ተረደአት ቤታቼሁአይፈሰ🎉

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 หลายเดือนก่อน

    የስምከባድ ነው መፅሃ ብና ሃጥያት ነው( መፍትሄ ባል እራሱ ማረጋጋትና ስከን ማለት ልጅ ልጅ ትውለድ ማስወጣት የለባት እናት ልትሆ የፅነስ ልጅ ህይወቶን ማጣት የለባትም( ሚስት ትዳ ልታጣ ትችላ ያህ ሚወነእ ባል ነውልጅ ሚስት ማድረ ካልሆነ ሚድት ጋር ተስማ በህግ ሳይካ መኖር ያችላ ( መጨረሻ ያሳምረው ሚባለ ስው ድሲናደ ሚያ ነገር ሊያጣ ልጅ ጉዳት እንዳ እንክብካ ያስፈልጋታልያረገዘችው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน

    ሚስትየዋ እመኝኝ ልጁ ከተወለደ በሇላ ልጁን ተቀብሎ አንችን ውጭ እንደምትጣይ ምክንያቱም ትልቅ ቁማር ነው የተጫወትሽው😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ደንቆሮዎች ሚስቱን ይፍታና ትላላችሁ እኔስ ቢሆን ብላችሁ አስቡ ትንሽም ዘመዷን ማረጎ ንው እንጂ ልጂቱም እህቷን ነው የረዳችው ልጂ እንድታገኝ ብላ ነው ተረዳ አንተም ታማኝ አልሆንክም ነገሩ በእነሱም ግፊት ቢሆንም ሚስትህን ተረዳ

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy หลายเดือนก่อน +2

    ሚስትየው በጣም ታናድዳለች ልጅ የወለደችው እያለች እንዴት ለሌላ እናት ይሰጣል የእግዚአብሔርን ስራ መጋፋት ነው
    ታዲያ ፀሎት ለምን አስፈለገ😢😢😢😢😢