I have known this guy's name all my life.but never knew how he looks like.thank you very much for all your magnificent work. He sounded like principled and well grounded person.i enjoyed his interview.i usually barely comment. I wish you good health sir.god bless.
ፀጋዬ ደቦጭ ታላቁ የግጥምና ዜማ ደራሲ
የሚገርም ነው! ጤናህን ይመልሰው አንድዬ።
የሀገር ትልቅ ሀብት እድሜና ጤና እንመኛለን ላበረከትልን የዛን ጊዜ አድማጭ ነኝ Thanks for everything God bless you
የህይወት ልምዱ ፣ እውቀቱ እንዲሁም ጥልቀት ያለው እይታ ፡ ያካፈለን ሀሳብ ደስ የሚል ነው። ተወዳጅ የጥበብ ስራዎች ዝም ብለው ተወዳጅ ሊሆኑ አይችሉም ከጅርባ ያሉ ደራሲያን አቅም እንደ ነበር ያሳየኝ ሰው ነው። ፕሮግራም አዝጋጆች ዕንግዳ አድርጋችሁ ስለምታቀርቧቸው አንጋፋ ባለሙያዎች እናመስግናለ የበለጠ እንደምትሰሩ ተስፋ እናደርጋለን።
የሚገርም ነው! ጤናህን ይመልሰው አንድዬ።
ታላላቆቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
በጣም የምወደው ደራሲ ነው...
I have known this guy's name all my life.but never knew how he looks like.thank you very much for all your magnificent work.
He sounded like principled and well grounded person.i enjoyed his interview.i usually barely comment.
I wish you good health sir.god bless.
ፀጋዬ ደቦጭ ታላቁ የግጥምና ዜማ ደራሲ
Yoni respect! you are a phenomenal journalist
የነፀጋዪ: አበበ : ይልማ ዘመን ወርቃማ ነው።
ደርግ ገረፈኝ ትላለህ እንኳን ገረፈህ የለም ብለህ አፍህን ትከፍታለህ በሽተኞ
Dedeb ahiya neh, qomatta,wusha moral yelehim esun yemenager
ቅዘናመ እንደደረግ በሽተኛ መንግስት አለ እንዴ ደሞ