ከሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 348

  • @Black-2024
    @Black-2024 18 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናችን #ሌፍተናል #ጄነራል #አለምሸት #ደግፌ እናመሰግናለን
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 18 วันที่ผ่านมา +8

    Thank you for your excellent analysis of the current situation in Ethiopia.

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 18 วันที่ผ่านมา +7

    Thank you General !!

  • @Black-2024
    @Black-2024 18 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናችን ሌፍተናል ጄነራል አለምሸት ደግፌ እናመሰግናለን 🇪🇹
    🟢🟡🔴

  • @tamiratgeberemariam8371
    @tamiratgeberemariam8371 20 วันที่ผ่านมา +15

    ግሩም የሆነ ውይይት ነው
    ሌ/ጅነራል ከበፊት ጀምሮ ስለ ህገር ለ ስጡት አገልግሎት ከ ልብ አመስግናለሁ
    የ ኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ቤትስቦችሆን ይባርክ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 20 วันที่ผ่านมา +15

    በእውነት በጣም ቆንጆ ውይይት ነበር እናመሰግናለን
    ኢትዮጲያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር❤🎉❤🎉

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 18 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks for your service general 🙏

  • @yonatanmekonen6405
    @yonatanmekonen6405 18 วันที่ผ่านมา +6

    የወታደር ግርማ ሞገስ ያለው ሰው ነው። ደስ ይላል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 วันที่ผ่านมา +5

    እኛም ሀገር ወዳድ ዜጎች ከልብ እናመሰግናለን ። በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 19 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you sir , that was a great conversation ,and I truly enjoyed listening to you .🇪🇹☝️

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 20 วันที่ผ่านมา +6

    Thanks general for clear and genuine policy of Ethiopia

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 19 วันที่ผ่านมา +4

    ሀገር ፍቅር ናት 🎉ሕዝብ ደግሞ ሕብረ ቀለም ነው እናምራለን🎉እናመሰግናለን ጀግኖች ❤

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 20 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you so much general 💖💖💖💖💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 18 วันที่ผ่านมา +4

    We love the Ethiopian national defense force. Ethiopia will live forever

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 19 วันที่ผ่านมา +7

    I have so much respect and honor to General ⭐️⭐️⭐️⭐️Alemshet thank you again sir 🇪🇹☝️

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 20 วันที่ผ่านมา +7

    እዉነት ኢትዮጵያዊ ወታደር ብቻ ነዉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @JMCH555
    @JMCH555 19 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks for your service General 🙏🇪🇹👏

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 19 วันที่ผ่านมา +6

    The government of Ethiopia must learn from the errors done by derg regime and clean the country from potential enemies

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 18 วันที่ผ่านมา +2

    Soon or later, Ethiopia should have what it wants...

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 วันที่ผ่านมา +4

    ሻለቃ ወይንሀረግ በቀለ ሌ/ጀነራል አለምሸት ደግፌ እናመሰግናለን ።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 20 วันที่ผ่านมา +15

    ከሌተናል ጄኔራል :አለምሸት :ደግፌ::🇪🇹🫡🇪🇹🫡😁🇪🇹🫡💪ኢትዮጵያ ትቅደም ::

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@SamuelTeweldebrhanኤርትራ እና አሰብ የተለያዩ ናቸው ። አሰብ የኢትዮጵያ ናት

    • @matikebede2714
      @matikebede2714 19 วันที่ผ่านมา

      Ante bahr lemamtat zmet btbal bewetahbet ye nat'h ems temelseh tgeba neber

    • @naliru6096
      @naliru6096 18 วันที่ผ่านมา

      እሺ ፍልፍሉ እና ማን ከለከለህ የኛ ብለህ ለምን ኣትመጣም ፈሳም​@@eilyasgirma8732

  • @AandC1130
    @AandC1130 5 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለጄነራል። ግን እባካችሁ መከላከያ የሚያስፈልገውን አሳውቁን። በሁሉ ለመደገፍ ዝግጁ ነን።

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 20 วันที่ผ่านมา +4

    General Alemshet Degfe am really proud of you.Ethiopia has such brave guys that let us to do the rest of our responsibilities.

  • @behailufekadu
    @behailufekadu 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ዘላለም ሳቂልኝ!!!!!!!!

    • @matikebede2714
      @matikebede2714 19 วันที่ผ่านมา

      Yale trs mesak yamral

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 20 วันที่ผ่านมา +6

    Viva Ethiopa defense force
    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹.
    Thank you General A.D🫡

  • @tesfasnqey6690
    @tesfasnqey6690 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia has the right in red sea at the same the people of habesha( Eritrea and Ethiopia)have only one chance that is to live together.❤❤❤❤❤

  • @DejeneAyele-xk6uo
    @DejeneAyele-xk6uo 17 วันที่ผ่านมา +2

    በዚህ ቃለ ምልልስ ጀነራል አለምሸት ሁለንተናዊ ብቃት የተላበሰ የሰራዊት መሪ እንደሆነ በሚገባ ከመረዳቴ ባሻገር የመከላከያ መሪዎች ከበርካታ "ልሂቅ" ተብዬዎች የተሻለ የፖለቲካና አካባቢያዊ (Geopolitics) ግንዛቤ እንዳላቸው ተረድቻለሁ።

  • @demituselale
    @demituselale 19 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks General

  • @mogestadewos8628
    @mogestadewos8628 18 วันที่ผ่านมา +2

    Waw jegnachen❤️❤️❤️

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 17 วันที่ผ่านมา +2

    A Lion 🐅never turns around when a small dog bark.
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @jemahm2000
      @jemahm2000 17 วันที่ผ่านมา

      ፈሳም

  • @AbmanUnited
    @AbmanUnited 19 วันที่ผ่านมา +4

    #ENDF🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤

  • @mitikugute452
    @mitikugute452 18 วันที่ผ่านมา +2

    Yeah mybro

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 17 วันที่ผ่านมา +1

    ክቡር ጀኔራል እናመሰግናለን ትናንት ከግብፅ ጎን ከሶማሊያ ጎን ሁነን እንዋጋለን ሲሉ የነበሩ ባንዳዎች ዛሬ ከሶማሊያ ጋር ለደረሰዉ ስምምነት የመተቸት ሞራል የላቸውም እኛ በህዝብ ዉስጥ የተደበቁ ባንዳወች ናቸዉ ያስቸገሩን እንጅ ቀይ ባህር በቡሬ በኩል በአንድ ሳምንት መቆጣጠር ይቻላል ወያኔ የሸጠዉን ወደባችን ይመለሳል የጊዜ ጉዳይ ነዉ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 19 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Bedassoo
    @Bedassoo 17 วันที่ผ่านมา

    በሀገሬ ወታደር ልቤ ይሞቃል ክብር ይገባችኋል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሌም ክብር እና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ።

  • @AbdiFedlu-q8i
    @AbdiFedlu-q8i 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዋናው ጠላት ግብፅ ነች ከድህነት በላይ ግብፅ ለብዙ አመታት ሀገራችን ሀብቷን እንዳታለማና እንዳትጠቀም ብዙ ሴራ ስትራ የኖረች ነች ወደፊትም የምትኖር ነች። የሚመጣው መንግስት ሁሉ ተረጋግቶ እንዳይሰራ ሀገር እንዳያለማ ታደርጋለች። ግብፅ የአለማችን ተንኮለኛና ሴረኛ ሀገር ነች።

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 16 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ዘብ ነው.

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 19 วันที่ผ่านมา +2

    I have alot of disagreement with this government but the right to access port for Ethiopia is whoever raised it I will definitely support!

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 19 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች በርቱልን !!!!

  • @DawitDave-rf5nt
    @DawitDave-rf5nt 20 วันที่ผ่านมา +8

    ሀገራችን ቆራጥ የጦር መሪዌቾ እዳሉን ታላቅ ማሳያ ነው

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 19 วันที่ผ่านมา +1

      ሀቅ ነው ።

    • @adeyminet2551
      @adeyminet2551 18 วันที่ผ่านมา +1

      merkogna neber'ko
      resahew'nde ante Denkoro
      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ilove this speech comedy

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 19 วันที่ผ่านมา +2

    ከብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ለአየር ሀይላችን ለባህር ሀይላችን ለወታደሮቻችን እናመሰግናለን ሌተናል ጄነራል አለምሸት ደግፌ ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 20 วันที่ผ่านมา +8

    ጀክና ስራውም ንግግሩም የሚያምር ብር ሸለቆ ስንመረቅ በቅርበት ንግግሮትንም እርሶንም አይቼዎት ነበር የወታደር ምሳሌ ኖት😊

  • @GjHalima
    @GjHalima 19 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berihuaraya1300
    @berihuaraya1300 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኣለምሸት ተደግፌ፡ ኣብይ ኣሕመድ ስለ የውሃ ጥቅም ካቢኔውን ሲያስተምር ኢትዮጵያ እንዴት ኣድርጋ የባሕር በር ባለቤት መሆን እንደምትችል ሲገልፅ የተከታተልከው ኣይመስለኝም፡ እባክህ ደግመህ ስማው። ድሮውም እኮ ኢትዮጵያን የባሕር በር እንድትጠቀም የከለከላት የለም።

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 18 วันที่ผ่านมา +1

      Ye baher hayelachn bekereb yesemaral watew

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      Banda Eritrean. Stay away. Go and overthrow Esayas

  • @Faris-o3t
    @Faris-o3t 19 วันที่ผ่านมา +2

    ጃግና መከላከያ ሠራዊታች ክብር ይገበዎል

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 19 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️✊️💪💪💯💯

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 18 วันที่ผ่านมา +1

    የደብረፅዮን ህወሐት አሁን ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ ከሻብያ ጋር ግንባር ፈጥሮ እየሰራ ነው እርሰ በርሳቸው የሚለያያቸው ቢኖርም አሁን በድብቅ ህብረት ፈጥረዋል

  • @DanielHagos-x1f
    @DanielHagos-x1f 18 วันที่ผ่านมา +2

    Ok, we will see. Viva SABIYA ERITREA 🇪🇷 ♥️ ❤️

    • @fuadali7427
      @fuadali7427 18 วันที่ผ่านมา +1

      You will see it , there is no country called Eritera we will merge it soon

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      Eritrea stay away from this media. You don't have any freedom in your country. No internet. Backward.Go overthrow Esayas.

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 18 วันที่ผ่านมา

    Go Eritrean channel with respect

  • @EbrahimMohammed-u2z
    @EbrahimMohammed-u2z 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eli2.
    @eli2. 18 วันที่ผ่านมา

    ወዴ ወዴያ ማለት አያሰፈልግም በምን ሶማሌያላንድ or ጀቡቴ የራሳቸን የሆነወን ሄዶ መወሰድ ነወ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሌጀኔራልአለምሸትደግፌስለሰጡንትንታኔእናመሰግናለንክብርለእናንተለመከላከያችንየሀገርመከታናየወገንደጀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 20 วันที่ผ่านมา +1

    All genuine Ethiopian supports the government policy of naval bases

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 19 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🙏

  • @amanyohanes8917
    @amanyohanes8917 19 วันที่ผ่านมา +2

    Hodam

  • @yusufomer657
    @yusufomer657 19 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለጀግናው ሠራዊታችን

  • @mekonnegebemariam2026
    @mekonnegebemariam2026 20 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖራለች

  • @yonaseshetu4035
    @yonaseshetu4035 20 วันที่ผ่านมา +2

    God bless Ethiopia and Ethiopia Defense Force 🇪🇹 💚💛❤️🙏💯👑

  • @googlecrome4863
    @googlecrome4863 19 วันที่ผ่านมา +7

    🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 MIRKOGNA GENERAL ERITREA TELAT ALK? KENWA YEDEREAE AYT YE DIMET AFINCHA TASHETALECH !!!

    • @fikru7443
      @fikru7443 19 วันที่ผ่านมา

      ሀገርየለሽ ውዳቂ! Disappear from here.

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 19 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነህ አይጦ 😂

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      Enemy Eritrea. The cause of all problems in East Africa. The North Korea of Africa.

  • @ኢሣምሀበሻ
    @ኢሣምሀበሻ 19 วันที่ผ่านมา +6

    ጨምላቆቺ በናተ ግዜ መከላከያ ተዋረደ ምዲረ ሙሠኞቺ

    • @abdinasri4157
      @abdinasri4157 19 วันที่ผ่านมา +1

      aybalem

    • @davehm1825
      @davehm1825 19 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባህ? ዱቄት!

    • @ኢሣምሀበሻ
      @ኢሣምሀበሻ 19 วันที่ผ่านมา

      @davehm1825 ምዲረ ሙርኮኛ

  • @asmebro3949
    @asmebro3949 15 วันที่ผ่านมา

    What about UN charter.

  • @EduTade-p3j
    @EduTade-p3j 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያችን ትቅደም ጠላቷ ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WudaseWoldemariam-f8b
    @WudaseWoldemariam-f8b 19 วันที่ผ่านมา +7

    We Eritrea 🇪🇷 are doers, not much balabala. Every km stands in front of our brother and sister. Anyone who voluntarily sets foot on this golden ground without our vacation 🦶 has only themselves to blame.

    • @enyewmelesse5644
      @enyewmelesse5644 18 วันที่ผ่านมา +1

      you know we know no one can stop us but the international rule and regulation, not urs bluffing, ur intimidation😂😂😂, if so that a matter of weeks to engulf eritrea...😂😂😂😂

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      Get out of this channel. Go mind your business. You have no business in this media

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      Ethiopia will get what it wants.

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 19 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና የጀግና ልጅ አገሬ እንደአንታ አይናት ጀግኖች አሉዋት።ግርማ ሞገሱ ለጠለት ይበቃል።

  • @kisanetfisaha1084
    @kisanetfisaha1084 19 วันที่ผ่านมา +5

    GBU ERITREA 🇪🇷 ❤

    • @abdinasri4157
      @abdinasri4157 19 วันที่ผ่านมา

      Angebam😂😂😂

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      We are coming for you .

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 17 วันที่ผ่านมา +1

      The isolated, poor, and undeveloped country Eritrea is so jealous of Ethiopian development.

    • @kisanetfisaha1084
      @kisanetfisaha1084 17 วันที่ผ่านมา

      @@tehaledesta3734 ebakut yegbu tarik keresut 😂😂😂.Who hurt you eree fkora.

  • @HailuGetnet
    @HailuGetnet 16 วันที่ผ่านมา

    እዚች አገር ግን የፖለቲከኛ እና የወታደራዊ ሚና የተደበላለቀ ነው

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 19 วันที่ผ่านมา +12

    የአብይ ወታደር የፍርሀት እና የሸንፈት ምልክት ቃለ ምልልስ ብለነዋል

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 18 วันที่ผ่านมา +1

      Ewentun selngerek awo ytem atedersum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹gena wedfit

    • @DemelashTereda
      @DemelashTereda 18 วันที่ผ่านมา

      ማትማር ማታገናዝብ ዝምብሎ --------እራስ ነገር ነህ

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 18 วันที่ผ่านมา +2

      Banda fano. Go to Egypt

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 17 วันที่ผ่านมา +2

      Mr Shabia. Your days are numbered. ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 is shining ✨️ ♥️ 😍

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@tehaledesta3734he is Shabia,

  • @teferitaye3408
    @teferitaye3408 18 วันที่ผ่านมา

    እኛ የተቀደሰው ሕዝብ ኅይል እንላለን።ዳን 12:7።ምክንያቱም የእስራኤል(የቄና) ልጆች ስብስብ ስለሆነ።ዘኁልቁ 24:21-24።የቄና ጠላቶች የዕብራውያን/የአይሁድ እና የሶሪያ ተላላኪዎች ደግሞ IDF(የአይሁድ ሰራዊትን) የተቀደሰው ሕዝብ ኀይል ይላል።

  • @DanielHagos-x1f
    @DanielHagos-x1f 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia hzba buzu new gn 1 le 20 neber ahun gn 1 le 100 new VIVA SHABIYA , WARSAY, MENDELAY

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 20 วันที่ผ่านมา +1

    👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DaniFekre
    @DaniFekre 19 วันที่ผ่านมา +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 17 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲየ ብሙርኩን ተመርኸኹን እያ ትመሐደር ዘላ ፡

  • @getachewzerfu6563
    @getachewzerfu6563 19 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ሠው!

  • @DemelashTereda
    @DemelashTereda 18 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክለኛ የአገር ፍቅር ያለው ተቋም መከላከያ

  • @dawita2865
    @dawita2865 18 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ የትኛዎ ኢትዮጵያ ነዉ የሚያወራዉ?????

  • @girmaykahsay9161
    @girmaykahsay9161 19 วันที่ผ่านมา +6

    እረ እነዚህ ሰዎች የኣስተሳሰብ ሽግር ኣላቸው ባህር ባህር ሲሉ እድማቸው ምሉ ይኖራሉ ባህር የሌላቸው ባህር ከየት ልያመጡ ነው

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 19 วันที่ผ่านมา

      እሱን ስትገረፍ ታወራለህ

    • @MrSimonawa
      @MrSimonawa 19 วันที่ผ่านมา

      @@eilyasgirma8732ገራፊ!!

    • @hilinatadesse3831
      @hilinatadesse3831 19 วันที่ผ่านมา

      ወሬ ድራማቸው ምዕራፋ የቱ ጋ እንደሚያበቃ ናፈቀኝ

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@eilyasgirma8732ማን ነው የሚገርፈው ጀግና ጀኔራል መስለህ ኤርትራ ሰራዊት ኢትዮ ባይታደጋት ይህጀነራል እዚህ ኣታየውም ነበር

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 18 วันที่ผ่านมา

      Tayewalek

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየ እኮ የግብረሽበራ ንግግር ነዉ

  • @massawaplumbingservice1947
    @massawaplumbingservice1947 19 วันที่ผ่านมา

    ትግራይ ና አማራን ሰላም ያላስተበቀ general እንዴት ባሕር ማዶ ሰላም ያስ ተብቃል . አትኦጵያ ውስጥ ነው ሰላም የሌለው ወይስ ቀይ ባሕር???

  • @yusofahmad4810
    @yusofahmad4810 18 วันที่ผ่านมา

    የራስህ ጥቅም ለማስከበር የለላ ጥቅም መድፈር ኣለቢህ ማለት ነው?

  • @MesfDeneke-o2s
    @MesfDeneke-o2s 20 วันที่ผ่านมา +3

    አኩሪ ኢትዮጵያ ሀገር ❤

  • @abelg3x9r
    @abelg3x9r 18 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ ምርኮኞቹ አልተቻሉም
    ጉራ ይነፋታል አንደ ጉድ
    ወይ ግዜ

  • @naliru6096
    @naliru6096 18 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia will be Next yugoslavia soon Loading ........

  • @navilbrook5038
    @navilbrook5038 18 วันที่ผ่านมา

    ወይ ዘንድሮ ምርኮኛ እየወጣ ይባዝብን እንዴ አሁን ለሁለተኛ ጊዜ መማረክ አምሮታል መሰለኝ ..ማፈር እኮ ነዉ የለብክ 😂😂😂😂

  • @MILLA_SPECIALIST
    @MILLA_SPECIALIST 19 วันที่ผ่านมา

    29:09;
    13:05;
    12:03;
    08:36;
    19:13;

  • @abelg3x9r
    @abelg3x9r 18 วันที่ผ่านมา

    እምቢ የለ ሰው ጥይት አጉረሰዉ አየባለ በኤርትራ ምድር ብዙ አሰቃቂ ግፍ ፈጽማቸዋል ።አለመታደል ሆኖ አገር ቦታ አይቀየር አንጂ ከናንተ መሃይም የሆናችሁ ለሆዳቸዉ ለሚኖሩ ሰዎች ቦታ ቀይረን በተገላገልን ።መቸ ነዉ ግን ሰው የሚወጣላት
    በቃ መሃይም የሚነግስባት አገር አስከ መቸ ።አንተ ሆዳም ለምን ዓላማ እየዘላበድክ እንዳለ ይገባናል ።ህሊና ቢስ የተማረ ያልተማረ ምሁር

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 19 วันที่ผ่านมา +1

    የምትበላው የላት ቀይ ባህር አማራት ፊንፊኔ እያልክ የምታልመው ወደ ጋዛ እንደሚለወጥ ጥርጥር የለውም በዚህ ደካማ 😂አስተሳሰብ

  • @mebrahtufessehazion4473
    @mebrahtufessehazion4473 19 วันที่ผ่านมา

    ሁሌ በህልም ኣለም መኖር መስራት ያለብህ በራስህ ፍቃድ ማጣት ነው። ምላስም ዋጋ ያስከፍላል።ብኳታም።

  • @MelkameAdimasuMelkame
    @MelkameAdimasuMelkame 18 วันที่ผ่านมา +1

    ከአበባው ታደሠ ውጪ ያሉት ጄነራሎች በሙሉ ምርኮኞች ናቸው በእዉነት ያሳፍራል

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 17 วันที่ผ่านมา

    የብልግና ኣውደልዳይ ሁላ በወረፋ መደስኮር ጀመረች።

  • @fqriumekseb3783
    @fqriumekseb3783 19 วันที่ผ่านมา +1

    አዛ ኢትዮፕያ ትብሃል ሃገር ፍሕፋሕ ከይበለት ኣይድቁሱን'ዮም

    • @amanuelselamawi7912
      @amanuelselamawi7912 19 วันที่ผ่านมา

      ብትን ትበል

    • @eli2.
      @eli2. 18 วันที่ผ่านมา

      @@amanuelselamawi7912 ድንጋይ እራሰ

  • @JonTes-n7o
    @JonTes-n7o 19 วันที่ผ่านมา

    ብልጽግና አየወደቀ መሆኑን የሚያሳኝ ቃለ ምልልስ

  • @Etopviews1323
    @Etopviews1323 19 วันที่ผ่านมา

    Why don't you strengthen the federal police in high priority than exhausting the EDF.
    It would have been better that the regional special forces were integrated and reorganized into federal police.the government made a historic mistake that costs the military and the country at all .
    Please strengthen the federal police at large with new spirit guys.

  • @kiflemokonnen4850
    @kiflemokonnen4850 17 วันที่ผ่านมา

    የብልጽግና መንግስት ተብየው ኢትዮጵያ ን ገነጣጥሎ የሚሄድበት ግዜ ደርሷል
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mebrahtufessehazion4473
    @mebrahtufessehazion4473 19 วันที่ผ่านมา

    ጅቡቲ ኣገሮች በባህርዋ እንዲ ኖሩ መፍቀድ የራስዋ ምርጫ ነው። ሌሎች የባህር እጀታ ያለባቸው እንደ ጅቡቲ ኣሳልፈው ባህራቸው እዲሰጡ የሚስ ፈገድድ ግን የለም። በቁጥርህ ብዛት ተመክተህ የግድ ባህር እንዲኖረኝ ኣደርጋለሁ ካልክ ግን መክረውና ዋጋህን ታገኘዋለህ። በሰላም ሰጥቶ መቀበል ግን ይቻላል።

    • @mebrahtufessehazion4473
      @mebrahtufessehazion4473 19 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላት ሆና ኣታውቅም ሌላ ይቅርና ኣንተ እዲህ እድል ኣግኛተህ እየተዝናናህ እድትቃባጥር ትንፋስ የሰጠኝህ ኤርትራ ናት። ከሃዲ!!

    • @mebrahtufessehazion4473
      @mebrahtufessehazion4473 19 วันที่ผ่านมา

      ቱርክ የባህር እጀታ መብት እንዳለህ ካመነችብህ ቱርክ ባህር ትስጥህ። ቱርክ ባህር ላላቸው ወክላ ባህራቸው እድትቐም ማድረ ግን ህልም ነው።

    • @mebrahtufessehazion4473
      @mebrahtufessehazion4473 19 วันที่ผ่านมา

      ሁሉ የምትለው ለግዜው ለመረጋጋት ካልሆነ በስተቀር ሞትሃል። ብዙ የሚቆይ ትንፋስ እንደሌለህ ግን ልብ ያውቃል።

  • @teoethio
    @teoethio 19 วันที่ผ่านมา

    Niftam . Fano yashenifal

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሰሜን የገባ ወታደር እና ቄራ የገባ በሬ አንድ ነው የገባ አይወጣም

    • @AminoBos
      @AminoBos 18 วันที่ผ่านมา

      ያኔ ኢትዮጵያዊ ነበራቹ አሁን ግን ጠላት ናቹ ትጨፈለቃላቹ ልክ እንደ በረሮ!

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወደዱም ጠሉም የባህር በራችን እውን በመሆን ላይ ነው 👏👏👏👏❗❗❗💪💪💪🇪🇹✅