የዮናስ ዱባለ የቀብር ስነ ስርዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የዮናስ ዱባለ የቀብር ስነ ስርዓት

ความคิดเห็น • 7

  • @bea120
    @bea120 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ እንኳን የኖርከው ህይወት እረፍትህ እራሱ ታላቅ የወንጌል ምስክር ነው:: ታስቀናለህ ❤️❤️❤️❤️ ከካገለገልከው ጌታ ዘንድ መልካም እረፍት !

  • @abaya1116
    @abaya1116 ปีที่แล้ว +1

    ዮናስ አየለ ዱባለ በጣም ትንሽ እያለ ነበር የማውቀው
    ጋሽ አየለንና እትዬ መሰረትን ቀጠና ሁለት ቤታቸው እያሉ ቤታቸው በሚደረገው ሕብረት በእድሜ ወጣት እያለሁ ተገልግያለሁ
    ጋሽ አየለ ጀግና የፀሎት አርበኛ ሰው ነበር
    አሁን ደግሞ የዮናስን አገልግሎትና የሕይወት ምስክርነት ስሰማ በጣም እግዚአብሔርን አመሰገንኩ በጋሽ አየለ ውስጥ የነበረው የመንፈሳዊ እሳት በልጁ በዮናስ እንደቀጠለና አሁንም እንደሚቀጥል ሳይ ከዚህ የበለጠ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም
    ጀግንነቱ አሁንም በቀሩት ይቀጥል
    ውድ ባለቤቱ ከቡ ራሔል ቤተሰብ ሁሉ በርቱ እግዚአብሔር በምታልፉበት አብሯችሁ ይሁን

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ❤❤❤😢😢

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes ปีที่แล้ว +1

    😢😢❤❤ዮኒ መልካም እረፍት

  • @ermiadane6136
    @ermiadane6136 ปีที่แล้ว +1

    Edet yetebareke sew new egizabiher lehulachim edih aynet yehiwot misikirnet yisten😢 😢😢

  • @tarekegndesalegn8350
    @tarekegndesalegn8350 ปีที่แล้ว +1

    Malkam irafit❤