ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጎሽሜ እና የቅመሜ አድናቂወች የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
አለን 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
እሕትዎየደምሪኝኝኝ
አሏህ ያሺርልሺ ሙሉ አፊያወን ይመልስላት ያረቢ ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይከዚያም ወስንየአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚምከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህእንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህአታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋትአሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ ለይክ ስብስከራይብ አረጉኚ
ጎሽሜና ቅመሜ ለዛችሁ ምርጥና የማይጠገብ ስለሆነ ሁሌ አይለየን !!
የቅመም አድናቂ ዎች የታላቹ🙌🏼❤❤❤❤❤ የ ወደደሽቶየጠላሽ ከመጣ በጥፊ ማለት ነው ጆሮው እስኪ ነጣ😂😂😂 የከተማ ወንዶች ስምታቹሀል😂
@@kamilawollo7528 ደም ሪሻለው ውዴ❤❤
ሁላችሁም ይሄን comment የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንን
አሚን
አሚንንንን
አሚንላችም
አሜን
የዛሬው ጫን ያለ ነው ግጥሙ አጂብ ነውቅመሜ ና ጎሽሜ በርቱ መገን ወሎ💚💛❤🇪🇹💘😍
እንዲያው ቅመሜና ጎሽሜን ሳዳምጥ ብውል ባድር ደስታውን አልችለውም።ለማንኛውም ስራችሁ የማይቋረጥ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል።ቅመምና ጎሽሜ በጣም እወዳችኋለሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
አላህ ያሺራት የምችሉ እርዷት ዛሬ የሠራናት መልካም ሥራ ለአሄራችን ሥንቅ ነው
ከዘመኑ ድራማ የናት ወሬ ያዝናናኛል ይመቻቹህ 🇪🇹🇪🇹👌👌👌
በጣም ደምሪኝ
ሳህ ደምሪኝ የምወድሽ
@@mosebtube1027 ደምሪኝ ማር
እንኳን ግጥምና ዜማ ተጨምሮበት ንግግራችሁ ብቻ ማር ነው: እኔኮ ስወዳችሁበሚቀጥለው ደግሞ ጎሽሜ ያጎራጉርልናል ብለን እንጠብቃለን ቅመሜ እልፎ አልፎ አማርኛውን በአማርኛ መተርጎም የሚያስፈልግ ይመስለኛል ለምሳሌ ቅመሜ አውፉ በሉኝ ስትል ይቅር በሉኝ ማለቷ እንደሆነ የዛ አካባቢ ነዋሪ ካልሆነ ሌላው የሚረዳት እይመስለኝም እራሱ ዩቱበሩም ጭምር
ባልጠኮርክና ጌታ መሳይ እናተንም እኮ ማየት እንፈልጋለን❤
ልክብለሻል😅😅😅😊😊😊❤❤❤
ቅመሜን እና ጎሽሜን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ ገና ስገባነው ላይክ ያደረኮቸው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶች
ይመቻሉ
ሁሌም የማትጠገቡ ቅመሜና ጎሽሜ ውዶቼ ሁሌ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 😍😍❤
እውነት ነው
እንዴው ስወዳችሁ ግን ለምን ሁሌ አትመጡም በስምንት 2/3 የምትሉ በ👍
ጎሽሜ ዛሬ ፏ ብሏል🎉 ቅመሜ ድንቡሼ ፈገግታችሁ ደስ ሲል❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?አሜን
አሜንንንንንንንን
ቅመሜን የምትወዱ በላይክ አሳዩ🌹🌹🛍🛍🛍🛍🛍
ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌼
የኛ ሼኪት ቀናሽ
@@amenamen3215 I went keran mekrat eflegallehe
🤑😉😇😀
የኔ ቅመም እና ጎሽሜ እወዳችኋለው
እስከሚያልቅበሳቅነውምጨርሰው ደስስትሉእንዳይቋረጥ
ካሜራ ማኑነው የሚያስቀኝ አብሮ ሲያበጨብጭ ተክኖበታልኮ😂😁
በጣም ጫዋታችሁ ደስ ይላል አገሬን በጣም አስታወሳችሁኝ አገሬን።
በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ያለፈውን ደጋግሜ አያለሁ በናትህ ጨማምርልን አቦ😍 ከነዚህ ሰዎች ፍቅር ይዞኛል አንተው🤔☺
የቅመሜና የጎሽሜ አድናቂ ነኝ ስወዳቹህ💕
😂😂😂😂 ጎሺሜ አምሮባሀል ቅመምዬ የኔውብ 🇪🇹❤
ስወዳችሁ ሁሌም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ለምን ቡና አታፈሉም ለእንግዳ
በሳምንት ሶስት ጊዜ ቢሆንልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😍😍በተረፈ አሪፍ ነዉ በርቱ
ደምሪኝ ማር
ይዘቱ አለባበሳችሁ ግዜዉን የጠበቀ በእዉነት በጣም ደስይላል
ይመችሽ አቦ በጣም ደስ የምል አዝናኝ ለማያውቅ ሁሉ እንድያውቅ ያደራጋቹ የገጠር ባህል ምስጋና ይድረሳቹ
ከቅመሜ የማደንቀው ችሎታዋ እንዳለ ሆኖ ሂጃቧ አንድም ቀን ተገልጣ እንዲት ዘለላ ፀጉር ወይም አንገቷ ተገልጦ አያቅም ሰውነት የማያስገመግም ልብሷ ያምራል በጣም
ማሩ ባላገሩ ጋር ሲቀርፅ ባየሁት ስል ሳላይህ ቀርህ ተው ልይህ ከጀርባ ሁነህ ዲምቅ ነው የምታረገው ዲምፅህን ስወደው
ተስፍሽ ወደታች ወረድ ብለሽ በፊደወ አለ በፊት ይሰራ ነበር ብቻውን ፊደወ ታገኘዋለሽ
@@ethiopia7697 እሽ አመሰግናለሁ
@@ethiopia7697 ደምሪኝ ውዷ
ወይ ግጥም ትጠላለህ ደስ ትላላችሁ ውዶቸ👌❤️❤️
ቅመምቲ የኔደንቧሻ. ሥትመችኝ ጎቢሜ አላህይጠብቃችሁ. ወይኔ ይሄ አሺሙር ሲያሥቅ ክክክክክ
ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ያገሬን አማርኛ በስንት አመቴ አሰማኸኝ::
ሐጎሽሜ ራድዮ መግዣ ለቅመሜ ድሪያ መግዣ መላክ እፈልጋለሁ. ለምስኲኗም ትንሽ ሳንቲም እንዴት መላክ እችላለሁ..በጣም ነዉ የምወዳቸዉ.
ውነትም ቅመም ነሽ ከዱቄት ነፆ የሆነ ውበት አለሽ ማሻአላህ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ❤
በጣም ማሻ አላህ ቆጅየናት
ቅመምየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነው ምወድሽ 💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖
ምነዉ ቢቻል ስንቴ ላይክባደረኩ የኔ አዝናኞች
ዉዶችየ እኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ ጎሽመየ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ አላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያረብ
betam new yemwedachew ye fikir temsaletoch, des maletachew? dessie nachew?
አላህ ይጠብቃቹህ
ተዋው አትሞክርው ይበላሻል አይይይ ቅመም😂😂😂
እሚገረም ነወ እኔግን አገራቸውን ባውቅ ደስ ባለኚ በረቱ እሲኪ ቶሎቶሎ ልቆልን ደቂቃም ጨምሮበት
የዛሬዉ ይለያል ቅመም በርች ጎበዚ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
እንዴት እንደምወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያኖች🥰
እንዴት አባቴ እንደምወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
ሸሙናየ ሸሙናየ አይኗነው ዳኛየ አላለም
ተስፋ በእምታምነዉ አምላክ ይዠሀለሁ እነሱን ማገኝት እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ስገባ የት ላግኛቸዉ
@tesfa_arts በዚህ ቴሌግራም አናግሪኝ ስትመጭ
Sewadachehu.
wwa qimeme...me.....wegatadergalahi...kkkk...purly natural....
ወይኔ ግጥም ትጠላላችሁ ዋዉ የኔ ዉዶቸ
ጎሽሜ የት አገርነው
ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
ስታምሩ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው
ቀመመየ ጌታመሳየ አትበየ ከታ መሳየየለዉምፍጡር ነዉ እሱ
ያገራችንን ባህል እኳን አሳያችሁን ይሀስደት ከልክሎን ነበር በረካሁኑ
እረ፣ ተሰዳደቡ፣ ስድባችሁ ፣ ናፍቆኝልወይኔ ቅመሜ የታደልሽ ነሽ ጉሽሜ ጡሞ ድስ ሲል እኔ ጤም ያልው ወንድ ምን ይሁን ደስ ይለኝል
የኔ ውዶች ቅመም😍😍😁😁 ጎሽሜ ግን በጣም ቆንጆ ወንድ ነው ማርያምን😍
እስኪ፡እዳገራችን፡ዱአወንም፡የሰር ግ፡ስራ፡አቱንም፡የሀዘንም፡ስነስራ፡አቱንም፡የሽማግሌ፡ክብርና፡ወጉን፡አሳዬን
Wow goshime adnakih negn
ቅመሜ ጎሽሚ እንኳን ሰላም መጣችሁ
እባካቹህ ቅመምን የምትመስል ሚስት ፈልጉልኝ🙏
kimemie zarie zenido mesileshal libisish
ዋው የወሎ ሰው እንኳንመጣችሁ ክክክ
እንሻ አላህ እንረዳለን
ኸረ ዛሬ ከብደው መጡብን… ፈራናቸው!... ሆሆሆ
አላህ ያሽራት ቅመሜን በጣም ነው ማደንቃት ምወዳት
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬልጆች ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ።
አሚን ወያኪ
ከአፋችሁ ማር ጠብ ይላል።
ክልክል በጣም ነው ውምታስቁት
እደወረደች የተፈጥሮ ውብ ኢትዮጽያዊ ወንዴ ብሆን አለቅሺም ነገር ቅመሜ
ክክክክክ ወይጎሹ አሽማጠጠህ በል አተም አግባ ከሽሙጥጫ ታርፋለህ ክክክክ የኛአገርኮ የሚነግሩህ እዲታገባነው
ክክክክክክክ ተወዉ ይበላሻን አላችም ስወዳችሁ
ያአላሀ ሰውዳቹው እናተ ሰዉች ግን ደስ ትላላቹው ያአላሀ
እኳንደህናመጣችሁ
ጎሽሜ ዛሬ ዘንጡ አምሮበታል
ቁምነገርም ስታወሩ አማረኛ ማጃጃሉ ምን ይባላል ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠን
የሌለ ነው ክክክ ጎሽሜ ማኛ ቅመሜ ማኛ 😂😂😛
ይመቹኛል ምርጥ ጥንዶች
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን
♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐🌷🌷🥰🥰🥰ደግሜ ደግሜ እማያችሁ ነገረስ 😂😂
አላሕ ያሽርላት
Shemunay kkkkk
ወዬኔ በጣምነው ምታዝናናኑት
አቦ ትመቹኛላቹ ቅመሜና ጎሽሜ
እኳንደህናመታችሁ ናፍቃችሁኝነበር ክክክክክ የሣቄምንጮች
ጎሽዬ ሚስት አይፈልግም 😁😁😁😁😁
ወይ በጣም አዝናንተውኛል
እካንበሰለምመጠቹህ ቅመም እና ጌሺሜ ስወደቹሁ ህዐናን ምአፍየዋን ዪመልስለት
Gazetegnawu yet ager huneshi newu gin egna mitle aye
ግን ያላችሁበትን ቦታ ዛሬ እዚህ ነን እያላችሁ ንገሩን የት አካባቢእደሆናችሁ አትገልፁም አካባቢውንም ግለፁልን ሰፈራችን እደሆነስ እንናፍቃለን በተረፈ ይመቻችሁ
ሙስልም ነት ወይ አለበበሱዎ ደስ ይለል ማሻ አላህ
ይመቻችሁ በርቱ
ቅመሜ የኔዐድቡሽቡሽ
ደስ ትላላቸሁ በረቱ
እንዴት እደምወዳቸው
ጎሽሜ 👌👌👌
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ ስወዳችሁ ወሬችሁ ሲጥም 😍😍😍❤️❤️❤️❤❤👈
አየ ቅመምየ መሻአላህአለይኪ
yene enate fetari yetbkshe yene wd sewodshi ko
የኔ ደርባባ ስታምሩ ማሻአላህ
የጎሽሜ እና የቅመሜ አድናቂወች የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
አለን 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
እሕትዎየደምሪኝኝኝ
አሏህ ያሺርልሺ ሙሉ አፊያወን ይመልስላት ያረቢ ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
ከዚያም ወስን
የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ ለይክ ስብስከራይብ አረጉኚ
ጎሽሜና ቅመሜ ለዛችሁ ምርጥና የማይጠገብ ስለሆነ ሁሌ አይለየን !!
የቅመም አድናቂ ዎች የታላቹ🙌🏼❤❤❤❤❤ የ ወደደሽቶየጠላሽ ከመጣ በጥፊ ማለት ነው ጆሮው እስኪ ነጣ😂😂😂 የከተማ ወንዶች ስምታቹሀል😂
እሕትዎየደምሪኝኝኝ
@@kamilawollo7528 ደም ሪሻለው ውዴ❤❤
ሁላችሁም ይሄን comment የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንን
አሚን
አሚንንንን
አሚንላችም
አሜን
የዛሬው ጫን ያለ ነው ግጥሙ አጂብ ነው
ቅመሜ ና ጎሽሜ በርቱ መገን ወሎ💚💛❤🇪🇹💘😍
እንዲያው ቅመሜና ጎሽሜን ሳዳምጥ ብውል ባድር ደስታውን አልችለውም።ለማንኛውም ስራችሁ የማይቋረጥ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል።ቅመምና ጎሽሜ በጣም እወዳችኋለሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
አላህ ያሺራት የምችሉ እርዷት ዛሬ የሠራናት መልካም ሥራ ለአሄራችን ሥንቅ ነው
ከዘመኑ ድራማ የናት ወሬ ያዝናናኛል ይመቻቹህ 🇪🇹🇪🇹👌👌👌
በጣም ደምሪኝ
ሳህ ደምሪኝ የምወድሽ
@@mosebtube1027 ደምሪኝ ማር
እንኳን ግጥምና ዜማ ተጨምሮበት ንግግራችሁ ብቻ ማር ነው: እኔኮ ስወዳችሁ
በሚቀጥለው ደግሞ ጎሽሜ ያጎራጉርልናል ብለን እንጠብቃለን
ቅመሜ እልፎ አልፎ አማርኛውን በአማርኛ መተርጎም የሚያስፈልግ ይመስለኛል ለምሳሌ ቅመሜ አውፉ በሉኝ ስትል ይቅር በሉኝ ማለቷ እንደሆነ የዛ አካባቢ ነዋሪ ካልሆነ ሌላው የሚረዳት እይመስለኝም እራሱ ዩቱበሩም ጭምር
ባልጠኮርክና ጌታ መሳይ እናተንም እኮ ማየት እንፈልጋለን❤
ልክብለሻል😅😅😅😊😊😊❤❤❤
ቅመሜን እና ጎሽሜን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ ገና ስገባነው ላይክ ያደረኮቸው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶች
ይመቻሉ
ሁሌም የማትጠገቡ ቅመሜና ጎሽሜ ውዶቼ ሁሌ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 😍😍❤
እሕትዎየደምሪኝኝኝ
እውነት ነው
እንዴው ስወዳችሁ ግን ለምን ሁሌ አትመጡም በስምንት 2/3 የምትሉ በ👍
ጎሽሜ ዛሬ ፏ ብሏል🎉 ቅመሜ ድንቡሼ ፈገግታችሁ ደስ ሲል❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?አሜን
አሜንንንንንንንን
ቅመሜን የምትወዱ በላይክ አሳዩ🌹🌹🛍🛍🛍🛍🛍
ጠቃሚ ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹💐🌼
የኛ ሼኪት ቀናሽ
@@amenamen3215 I went keran mekrat eflegallehe
🤑😉😇😀
የኔ ቅመም እና ጎሽሜ እወዳችኋለው
እስከሚያልቅበሳቅነውምጨርሰው ደስስትሉእንዳይቋረጥ
ካሜራ ማኑነው የሚያስቀኝ አብሮ ሲያበጨብጭ ተክኖበታልኮ😂😁
በጣም ጫዋታችሁ ደስ ይላል አገሬን በጣም አስታወሳችሁኝ አገሬን።
በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ያለፈውን ደጋግሜ አያለሁ በናትህ ጨማምርልን አቦ😍 ከነዚህ ሰዎች ፍቅር ይዞኛል አንተው🤔☺
የቅመሜና የጎሽሜ አድናቂ ነኝ ስወዳቹህ💕
😂😂😂😂 ጎሺሜ አምሮባሀል ቅመምዬ የኔውብ 🇪🇹❤
ስወዳችሁ ሁሌም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ለምን ቡና አታፈሉም ለእንግዳ
በሳምንት ሶስት ጊዜ ቢሆንልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😍😍በተረፈ አሪፍ ነዉ በርቱ
ደምሪኝ ማር
ይዘቱ አለባበሳችሁ ግዜዉን የጠበቀ በእዉነት በጣም ደስይላል
ይመችሽ አቦ በጣም ደስ የምል አዝናኝ ለማያውቅ ሁሉ እንድያውቅ ያደራጋቹ የገጠር ባህል ምስጋና ይድረሳቹ
ከቅመሜ የማደንቀው ችሎታዋ እንዳለ ሆኖ ሂጃቧ አንድም ቀን ተገልጣ እንዲት ዘለላ ፀጉር ወይም አንገቷ ተገልጦ አያቅም ሰውነት የማያስገመግም ልብሷ ያምራል በጣም
ማሩ ባላገሩ ጋር ሲቀርፅ ባየሁት ስል ሳላይህ ቀርህ ተው ልይህ ከጀርባ ሁነህ ዲምቅ ነው የምታረገው ዲምፅህን ስወደው
ተስፍሽ ወደታች ወረድ ብለሽ በፊደወ አለ በፊት ይሰራ ነበር ብቻውን ፊደወ ታገኘዋለሽ
@@ethiopia7697 እሽ አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ማር
@@ethiopia7697 ደምሪኝ ውዷ
ወይ ግጥም ትጠላለህ ደስ ትላላችሁ ውዶቸ👌❤️❤️
ቅመምቲ የኔደንቧሻ. ሥትመችኝ ጎቢሜ አላህይጠብቃችሁ. ወይኔ ይሄ አሺሙር ሲያሥቅ ክክክክክ
ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ያገሬን አማርኛ በስንት አመቴ አሰማኸኝ::
ሐጎሽሜ ራድዮ መግዣ ለቅመሜ ድሪያ መግዣ መላክ እፈልጋለሁ. ለምስኲኗም ትንሽ ሳንቲም እንዴት መላክ እችላለሁ..
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ.
ውነትም ቅመም ነሽ ከዱቄት ነፆ የሆነ ውበት አለሽ ማሻአላህ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ❤
በጣም ማሻ አላህ ቆጅየናት
ቅመምየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነው ምወድሽ 💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖
ምነዉ ቢቻል ስንቴ ላይክባደረኩ የኔ አዝናኞች
ዉዶችየ እኳን ደህና መጣችሁ ቅመምየ ጎሽመየ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ አላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ያረብ
betam new yemwedachew ye fikir temsaletoch, des maletachew? dessie nachew?
አላህ ይጠብቃቹህ
ተዋው አትሞክርው ይበላሻል አይይይ ቅመም😂😂😂
እሚገረም ነወ እኔግን አገራቸውን ባውቅ ደስ ባለኚ በረቱ እሲኪ ቶሎቶሎ ልቆልን ደቂቃም ጨምሮበት
የዛሬዉ ይለያል ቅመም በርች ጎበዚ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
እንዴት እንደምወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያኖች🥰
እንዴት አባቴ እንደምወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
ሸሙናየ ሸሙናየ አይኗነው ዳኛየ አላለም
ተስፋ በእምታምነዉ አምላክ ይዠሀለሁ እነሱን ማገኝት እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ስገባ የት ላግኛቸዉ
@tesfa_arts በዚህ ቴሌግራም አናግሪኝ ስትመጭ
Sewadachehu.
wwa qimeme...me.....wegatadergalahi...kkkk...purly natural....
ወይኔ ግጥም ትጠላላችሁ ዋዉ የኔ ዉዶቸ
ጎሽሜ የት አገርነው
ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
ስታምሩ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው
ቀመመየ ጌታመሳየ አትበየ ከታ መሳየየለዉምፍጡር ነዉ እሱ
ያገራችንን ባህል እኳን አሳያችሁን ይሀስደት ከልክሎን ነበር በረካሁኑ
እረ፣ ተሰዳደቡ፣ ስድባችሁ ፣ ናፍቆኝል
ወይኔ ቅመሜ የታደልሽ ነሽ ጉሽሜ ጡሞ ድስ ሲል እኔ ጤም ያልው ወንድ ምን ይሁን ደስ ይለኝል
የኔ ውዶች ቅመም😍😍😁😁
ጎሽሜ ግን በጣም ቆንጆ ወንድ ነው ማርያምን😍