ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልክ እንደኔ ስደተኞች ጎደኞቼ በጣም ነው የምወዳችው ቪድዮን አይታችው ስትጨርሱ ሰብእስክራይቭ ያላደረጋችውኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ ሼር አርጉልኝ ለሊሎች እንዲደርስ ላይክ ማድረግን አትርሱ በጣም ነው የምወዳችው ፈጣሪ ባላችውበት ይጠብቃችው
እባክሽ ቲጂ አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ እኔ በጣም በጣም እወድሻለሁ ጥግ ደርሰ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሸ አይክፍሸ ማሬ
Yenie wed abeshrey lewrga bota ateschy
አሜን ቲጂየ ሁላችንም' እግዚአብሔር በሰላም ያብቃን እኛም እንወድሻለን በርች'
ቲጂ በእግዚአብሔር ቁጥርሽን ላክልኝ እስከዳር ነኝ ከኦማን
Yene mar teyachewu eshi ayizo sira kibir new lemezenetu bota alewu areb ager yemimetut lesir enji lefashisho aydelem teyacho midre sira feti hulu
ንግግርዋ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
በተለይ ስለ አለባበስ የተናገረችው አንጀቴን ነው የበላችው🥺😔
የኔ ዉድ ምን እልሻለሁ ፈጣሪ በህይወትሽ ይቅደምልሽ ሠወቺ ለሚያወሩት ና ለሚናገሩት ክፉ ንግግራቸዉ አትጨነቂ ሁላቺንም ልክ እንዳቺ ነዉ የምንሠራዉ
የኔ ቆንጆ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ሴት, ኣንቺ ለኔ ጀግና ነሽ, ለ ሌላው ህይወት መቃናት የራስሽን ህይወት መስእዋት ያደረግሽ ጀግና ሴት, ኣላህ ደግሞ ያንቺን ቀን ያወጣልሻል ተስፋ ብቻ ኣትቁረጪ, ኮመንቴን ብትመልሺልኝ ወይ ላይክ ብታደርጊልኝ በደስታ የምሞት ይመስለኛል 🤗🤗😍
የራስጓዳይአገርመግባትትችይለሽአታልቅሽብኝ
አይዞሽየኔማር
@@ethiopiabirhan6848 ርር
@@muhamad640 ተዉ አናንተማ እንዲ ትላላችሁ ብሩን ለመብላት እናንተ ትብሳላችሁ
የኔ ቆንጀ ሠራ ክብር ነው አይዞሽ ለሠው ውሬ ቦታ አትሰጭ ።
አይዞሽ ማማዬ
አይዞሽ በርቺ
Hello 👋
እችንማይማምእናውቃለንአዛላቂቲገኝመቸእልለቃለንአጥብቀንእንይዛለንእሚያዛልቀንንአንለቀም
ውይዝፍጥያለችናትጓተራ
እናትዬ እረ ለማንም ማብራራት እይጠበቅሽ አንቺ ከማንም ትበልጫለሽ የኔ ጀግና ማልቀስ አአይገባሽም ማለቀስም ካለባቸው እቤት ቁጭለው ስራፈቶች ለራሳቸው ጥረው መለወጥን ትተው ሰለሰው አላስፈላጊ ነገር የሚያወሩ ከማበረታታት የልቅ የሰውን አይምሮ የሚገሉ ናቸው አንቺ ደግም በጣም ትበልጫቸዋለሽ ስለዚ ኩራት እንጂ ሊከፈሽ አይገባም አኔ በራሴ አድንቄሻለው በርቺ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እንባየን አስመጣሽው ሁላችንም በሰው ቤት አቀርቅረን ነው የምንኖረው
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የኔ ውድ እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ይፈፅምልሽ ትልቅ ሞያ አለሽ እኮ አንቺ ነገም ሌላ ቀን ነው የትም ሀገር ያሉ የሆቴል ባለቤቶች ሊያዩሽ ይገባል እኔም ሼር አረግልሻለው!!!
መስኬዬ የኔ እናት አመሰግናለው አንቼም የበኩልሽን ድርሻሽን ከተወጣሽልኝ ነገ ትልቅ ቦታ እደርሳለው የኔ አሳቤ
ለምን. እራስሽን. ገረድ. እልሽ. ገረድ. አይደለሽም. ጉበዝ. ነሽ. ሥራ. ክቡር. ነው
አይዞሽ፡እህቴ፡አንች፡ነሽ፡ዊብት፡አትዮጵያዊትአስለቀሽኝ፡በጣም፡ይቅርታ፡ብሶት፡ሰላለብኝ፡፡ነው፡ያንች፡ሕይወት፡ከኔ፡ህይወት፡ጋር፡ተመሳስሎብኝ፡ነው
ውድድድድድድድድድድ፡በዚህ፡አግጣሚ፡አንችን፡ላይክ፡በማድረጌ፡በጣም፡ደስተኛ፡ነኝ፡አንች፡መምህር፡፡።(አስተማር፡)ነሽ፡በተለይ፡አንዳንድ፡ድስፕሊን፡ያለላቸው፡ለሀረብ፡ሀገር፡ከዳማዎች(ሠራተኞች፡)ከአንች፡መማር፡ይኖርባቸዋል።
እህቴ የእኔ ማር አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
አይሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ♥️
ማምይዬ አይዞሽ እናቴ ሰው መሆንሽን እመኚ እሺ ሰው በልቡ ያለውን ነው ሚናገረው አይዞሸ እግዝያብሄር ብድርሸን ይክፈልሽ እራሰሸን ጠብቂ ቅንነትሽን ጠብቂ በጣም ውሰጤን በላሸው እማይዬዬዬዬዬ
አመሰግናለው ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
😭😭😭😭😭 የኔ ውድ የሁላችንም ቁስል ነው እራስሽን ዝቅ ያረግሽ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግሽ እንኳን በፍሬ ባረከሽ በኮመንት እራስሽን አትመዝኚ ተባረኪ ሕይወት በእግዚአብሔር እጅ ነው ይቀጥላል
አሜን አሜን እእቴ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
አትስለቅሽኚ እሽ
ሀያቲ አብሽሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ወሥጤን ነው የነካሽው መዳምሽንምአላህ ጀዛዎን ይክፈላት አንችንም በሰላም አገርሽ ገብተሽ ይሄንን ሞያሽን በቤትሽ አምትጠቀሚበትን ቅርብ ይሁን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኧር ማር ወላሂ ወስጦን ስበርሽው ማርርር አላህ ይደርስለን ለሁላችንም ማሬ ሁላችንም እዳች ነን እህት ዝበያችው ።የሚያወሩትን አትስሚ እህት
የኔ እናት አይዞኝ እውነት ነው እኛ ለቤተሰብ መስዋትነት የምንከፍል የነሱን አብርተን የእኛን አቅልጠን ያለን ጀግኖች ነን እግዚአብሔር። ቀሪው ዘመንሽን የተሻለ ያርግልሽ በዮቱብ መስኮት ዘንጦ ቢታዩ ውስጡ ቢገቡ ቢከትፉ ተልባ ነው ዝምባያቸው እውነተኛዋ ጀግና አንቺ ነሽ በርቺ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ምንም አትመልሽላቸው
እህት
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም እንዳንቺው ነን ከትምህርትሽ እንጂ ከልብስሽ ምንም ጉዳይ የለንም የኔ ጀግና አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ልጅነታችንን ባንኖረውም የሚያኖር አምላክ ኑሮን ይሰጠናል ። የተናገርሽው በኔ ውስጥ ያለውን ነው ግን በጣም ልብ የሚሰብረው ምን መሰለሽ እንዲህ ተንገላተን ሃገራችን ገብተን ያለንን ለብሰን ስንወጣ የሚሳደቡ ሰዎች በኮሜንት ላይ ካሉት ይበልጣሉ አለም የነሱ ብቻ ትመስል በስድብ ያሸማቁቁናል ጥንካሬ የሚያስፈልገን ከአረብ ሃገር ይልቅ ሃገራችን ላይ ነው ። እግዚአብሔር ብርታቱን ትእግሱቱን ይስጠን
ቲጂዬ ሰላምሽ ብዝትይበል የኔ እህት ይሄን ያህል ማስረዳት አይጠበቅብሽም እሺ ዝም በያቸው በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚያብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አዲስ ስለሆንኩ የሚበላ ነገር ስሪልን ሲሉኝ ግራ ተጋብቼ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንቺ video ሽን እያየሁ እሰራላቸዋለሁ በርቺ ውስጤ ነሽ
እሼ ማማዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ብርታቶቼ ናችው
ጎብዝ በርች በጣምድስይላል
የኔማረ እህት አይዞሺ ለሠው አትጨነቂ ሥዴትኖ የሚቅ አይሣደብም የሚሣደቡት ሥረአጥ ናቸው የኔማረ እንወድሻለን በጣም ባለሞያነሺ እጂሺ ይባረክ እኔ መዳሜ ሞያ አሥተምራኘለቺ ግን የአንቺን ወደድኩት ውድድነው የማዴረግሺ አ
Mashallah bel Afiyyaaa
Anaaa mara habii Gariii mashallah
የኔ ማር አረ አይዞሽ ተያቸው ባገርሽ ዝንጥ ያልሽ ቆንጆ ነሽ በጣም ነው እምንውድሽ በርች
የኔ ማር አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቼ ነዉ እምሰራዉ ሁሉም ያልፋል
ሺኩራንማር
የኔውድ ፈጣአሪ ጤናአሽን ይስጥሽ እኔበጣአምነው የምእወድእሽ ❤❤
ቲጂየ አብሽሪ ሐያቱ ጠንካራ ሁኚ አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ግዘሽን ስውተሽ ለኛ ቡዙ እያስታመርሽን ነሽ ደሞ መዳምሽ አላህ ምንዳዋ ይከፈላት ጡሩ ሰው ናት 😍👌
አይዞሽ እህት በርቺ የሁላችንም ሂወት እደዚሁ ነው
ሀይ
አብሽር ይላፈሊ
ቲጂዬ ካቺ በላይ መዳምሽን ወደደኳት በእውነት ህሊናዋ መልካም ስለሚያስብ አሉ እጂ ፈጣሪን የማያውቁ የሰው ህሊና የሌላቸው
ትክክል ብሏል ማማዬ እኔም ከብዙ መከራ በኃላ ነው ያገኘዋት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
ሁላችንም ለሰዉ ነዉ የምንኖረዉ አብሽር ዉደ ሁሉም ለበኮ ነዉ።አንድ ቀን ያልፍልናል ኢሻአሏህ
እባየን ነው ያስነባሽኝ እህቴ አይዞሽ ያልፍል በርችልኝ እህቴ ጀግናብየሻለሁ ለራስሽም መኖር አለብሽ በሐሳብሽ እረክቻለሁ የመጣንበትን አላማ ማወቅአለብን ጀግናየብየሻለሁ
ማዳምሸም አግዚአብሔር ይስጣት በእውነት ጥሩ ሰው ናት
@Ethio ICT Technology እሺ ምን ችግር አለው
የኔ ምርጥ አንችን ሲከፋሽ ክፍት ነው የሚለኝ የማንንም ሰው ወሬ አትስሚ አንዳንድ ሰው ስልጣኔ በጨርቅ ይመስለዋል በአሁኑ ሰሀት ደግሞ ጨርቅ ምንም ማለት አይደለም ደግም ለ አረብ ሀገር ልብስ እረ ባክሽ ዝም በያቸው አንቺ ድንቅ እና ልዩ ተሆንሽ ልጅ ነሽ 💝💝
የኔ ውድ እህት ልብስሽን ሳይሆን አንቺን ነው የምንፈልገው።ለጨርቅ ደሞ።እንወድሻለን ።
አገረሽግብአልፈምሁሎምሸቃነውየወበርስራየየዘየለም
እንወድሻለንማሬሁሉምያልፈልበርችልን
ትክክል ጀግና እህታችን ናት
ትክክል ማማየ
እኔን እህቴ እኔን አይዞሽ ምንም ይበሉ አትስሚ ሁቢ ስራ ክብር ነው የኔ ውድ አይዞሽ አይሰማሽ
ጉበዝ ነሽ በጣም ነው የወደድኩልሽ ስራሽን ብዙ ምግቦች በመብላት ነው የማውቀው በስም እንኳን አላውቅም ካንቺ ግን ብዙ ነገር ያየሁት በደስታ ነው የማየው የሚጠቀም ይጠቀም የማይፈልግ ደግሞ ቀረበት ቲጂዬ በርቺ በርቺ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው
የኔ ቆንጆ እህት ለራሰሸ ኑሪ ቤተሰብ በቃን አያቅም 😢
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💋💋💋
Sorry 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህይገዝሽ
ቲጀ አይዞሸ እህቴ ሁሉም ያልፍል አብሸሪ አንዳንድ ሰወች ግን ኮሜንት ሰትሰጡ ተጠንቀቁ ወላሂ አይዞሸ ሁሉም አላፊ ነው ቲጀ ቆንጆ የመሳደብ ሱሰ ያለባቸው ናቸው የሚሳደቡት
እሼ የኔ ውድ አመሰግናለው
አይዞሺማርእንወድሽለእንበርቺ
ኡፍ የኔ አህት አንጀቴ በላሹ የኔ ቢጤ ነሽ አይዞሽ ያልፋል ለኔ አንበሳ ጀግና ነሽ በርቺ ግልፅናሽ አስለቀሰኝ የኔ ልበ መልካም ለሁሉም ግዜ አለው
አይዞሸ እኸቴ ሁላችንም እዳች ነን በርች የምር አስለቀሸኝ 😭😭
ዉድ እህት ዛሬ አስለቀሽኝ አይዞኝ አብሽር እንዲ የሚሳደቡት እኮ በህላችን የረሱት የምራባዓዊያን ባህል የተዋሱ ራቆት መሄድ የለመዱት ናቸዉ
@Ethio ICT Technology እሺ ወገን
እህአለ አብሺሪ ሁሉምየልፈል
የ
የኔ ቆንጆ ሁላችንም ገረዶች ነነን አይዞሽ የሰው ወሬ ቦታ አትስጪ አትጨነቂ ጎበዝ በጣም ነው የተመቸሽኝ ክፍ ሚናገሩት ልቦና ይስጣቸው እኛም እንዳንቺው ነን በርቺ ውድድድድድ
ኡፍ የኔ ማር አስለቀስሽኝ ድንግል መጨረሻሽን ታሳምር አበሻ ከኔዉ ጭምር የልብስ አምላኪ ነዉ
ማር አብሽሪ የሁላችንም ነዉ ሁሉም ገረድ ነዉ አክሥት ወይም አጎት ቤት የመጣየለም መሸአሎህ ብያለሁ
አይዞሽ እህት ቀጥይበት በባሕሪሽ ጎበዝ ሹክረን ለኪ አለ ኑስ ካፌ አላህ ከፍ ያርግሽ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ
ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ጀግና ለምን እራስሽን ገርድ ትያለሽ አንቺ እኮ ብርሃን ነሽ። ማሬ በህይወት ላይ ተስፋ አትቁረጪ አንቺ ኅበዝ ጀግና ነሽ ደስ እንዳለሽ ኑሪ I am proud of you. ኮሜንታተሮችን ተያቸው። ውጭ ብዙ ጉድ አለ። ባንቺን ኑሮ የሚቀና ብዙ አለ። በርቺ እንደኛ ብዬሻለው። ተባረኪ
እንድህ አትበይ ሆድ የባሠን ነን ሁላችንም አታሥለቅሽን 😭😭
ቁጭብሎነገርተመብላትሠረቶእራስንማሸነፍክብርነውክብርአይነካምእሄለናተክብርየነካመስሏችሁነውሁሉምአረብሀገርነውያለውየናተምእህትአለች
Wollahi hod baseng
አይዞሽ እህቴ እናተ ናችሁ የወገን ኩራት
የኔናት ውድድ ነው ምናደርግሽ ብዙዎቻችን እንዳንቺው ነን አይክፍሽ እሺ
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ከምንም በላይ ጤና ነው ጤናሽን አላህ ይጠብቅልሽ በሀገርሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
ማማየ ዛሬ ነው ያየሁሽ አዲስ ነኝ ግን በጣም ነው ያስለቀሽኝ አላህ ያስብሽውን ሁሉ አሳክቶልሽ ከስደት ኑሮ ያውጣሽ እኔም ስደተኛ ነኝ
አሜንአሜን ማማዬ
@@tgarabianfood2937 አይዞን ቆንጆ በርቺ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
🇪🇹😘💪
አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ አይዥዞሽ!!!
"የኔ ጀግና ብየሻለሁ " ውዲቱ ራሤን ማድነቅ አይሁንጂ ምሥያየ ነሽ ግን አይዞሽ እማ !!!!! በርቺ እንዲህ ያሉ እህቶች ደሥ ይሉኛል በያሉበት ፈጣሪ ጠብቆ ለሀገር ለቤተሠባችን ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ውዴ ተባረኬልኝ እማ እወድሻለው
እፍፍፍፍ እህቴ አታስለቅሽኝ ሰለሰው አትጨነቂ 😥😥😥እኔን እህትሽ ውዴ
ኣይዞሽ እህቴ ልብስ ብዙ ኣያስፈልግም፡ እጅሽ ይባረክ። እኔም ኣሁን ሰብስክራይብ ኣርጌሻለሁ
የኔ ውድ እህት በጣም ነው ምወድሽ የምታወሪውን እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ እውነት ነው ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እህት እኔም ልክ እንዳንቺ የአረብ ከዳማ ነኝ ግን የኔውድ አንድ ነገር ልምከርሽ ከዚ በዋላ አገርሽ ሄደሽ መስራት የሚያስችልሽን ብር ቡክሽ ላይ ቀጥታ በአካውንትሽ እንዲገባ እያደረግሽ አጠራጥሚ ለቤተሰብ ማድረግ ያለብሽንም በልኩ አድርጊ እና ወደሀገር ገብተሽ ምታርፊበትን ነገር አመቻቺ ጌታ እየሱስ ይረዳሻል ተባረኪ ውድድድድ
የኔ ማርርርርርርር እሥካሁን ሥላላየሁት ቻይናልሺን ተናደርኩ ምችት ይበልሺ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሺ 💋💋💋💋💋❤👌
ከልብ እናመሰግናለን እህቴ ለአገርሽ ያብቃሽ ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ። አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ባለሞያ። ማዳምሽም ትባረክ ስላከበርችሽ የአረብም መልካም እንዳለው ባንቺ አየሁ
አይዞን እህት በጣም ግልጽነት አታብዢ ይጎዳሻል እነም ሆድ ባሰኝ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለው
@@tgarabianfood2937 የኔጀገና በየሻልሁ እኔም እዳቺውነኝ ማር ስደትላይ 12 አምትየነው. አብሽሪእነውዲሻልን ልምታስትምሪን ነግር እናምስገናልን ውድድ
እህቴ የኔማር ዝም በያቸው እኔካን ዛሬ አየሁሽ በጣም ባለሞያ ነሽ እጂሽ ይባረክ
የኔውድ በጣም ነው እምወድሽ ታያቸው እደዝህ እሚሠጡሽን ኮሜት ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ😍😍❤️❤️❤️❤️❤️ ሠላምሽ ይብዛልኚ አቦ የኔ ሴት ጣፋጭ ነሽ
ጌታን እምባየ ሞቆጣጠር አቃተኝ የኔ እህት በርች ሁላችንምንም እንዳንችው ኔን ምንም አይሰማሽ
የኔ እናት አመሰግናለው ውዴ
@@tgarabianfood2937 የኔ እህት በርችልኝ እላለው በድጋም
Woooooo
ውዷ እህቴ አይዞሽ እኔ የረብ ሀገር ገረድ ነኝ ብለሽ ረስሽን ዝቅ አተድርጊ እኔ ጀግነነኝ በይ ቀን የልፈል ይህም ቀን ተሪክ ይሆነል ብዙዎ ብልጠት በልብስ ወይም በአለበበስ ይመስለቸወል ግን አደለ ብልጥ መሆን በአስተሰሰብ ነው
Sewedsh
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ማር አይዞሽ የማንም ንግግር አይረብሽሽ አንቺ ስራሽ ጋር ብቻ አተኩሪ ማሬ አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ እድሜ ና ጤናሽን ይስጥሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ኡፉፉ
የኒእትአይዞሽበረችአይክፍሽሁላችንምበሰውአገርንእኔምእንዳችበጅዳውስጥየምግቡጠበሀሰራተኛነኝየ20አመትምግቡሰራተኛነኝእንዳልሽውለቢተሰቡለሰውየምንኖርመጠወትከፊወችነንአላህሽይሁንየምታውቂውንማስተማርሽይህትልቅነገርነውበርችደስይላልብንደዋወልጎደኛቡንሆንደስይለኛልአንደንድነገሮችንእንነገራለን
አይዞሽእህትያልፍልለበጎነዉ
አይዞሽ ያልፋል ዋናው ጤና ነው ላገራችን ያብቃን
አብሽሪ እህት ሁላችንንምነን ዝምበያቸው አምሳ ቦዘኔያለውንቢል ቦታ አትስጭ
አይዞሻ፣አህት፣ዝበያቸዉ
ተባርኪ፣ እህታችን ኩራታችን ነሽ። አይዞሽ ብዙዎቻችን አልፍንበታል፣ እንችላለን ብርቱና ጎበዝ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።በርች።
ስለ ኮመንታቸውን ተያቸው ሸገሮች እንደዚህ ን አዲስን ለቀን ሰንወጣ ሀሉንም እዛው አሰቀምጠን የምንመጣው አይዞኝ እህቴ
ቲጂ የኔ ቆንጆ እንደ ታናሽ እህቴ ነው የማይሽ ከዚህ በፊትም ኮሜንት ላይ ፅፌልሽ ነበር እኔ ሳላይሽ ፔጅሽን ያስተዋወቀችኝ ልጄ ናት ስራሽን እንኳንስ ሀበሻ አረብ እየተከተለሽ ነው!!!ገረድ ብለሽም ራስሽን አታውርጂ አረቦች እንኳን #ከዳማ የሚለውን ቃል ቀይረው #ሙሳእዳ መንዝል (ሙደብረት መንዝል)በሚለው እየተጠቀሙ ነው!!! በላብ ማደር ነውር አይደለም ቢሮም የሚሰራ በላቡ ነው!!ሳይለፋ ቤተሰብ ማስተዳደር የለም!!!ስለ ልብስ ሚናገሩሽ ሁሉ ብርቄ ሆነው ነው!!!ስትናገሪም እንደሰማሁሽ የአ/አበባ ልጅ ነሽ አለባበስ እና እስታይል ለኛ ብርቅ አይደለም!!ደግሞ የት ሀገር ነው ተዘንጦ መጥበኽ ሚገባው መልስ አትስጪያቸው አይሰማም በይ!!! ዋናው ፅዳቱ ነው!!!ስለዚህ አይክፋሽ!!! እንኳን እኔ ልጄም ትወድሻለች!!!በርቺ የኔ ቆንጆ💋💋💋
የኔ ውድ እመቤት ምን እላለው ስላንቼ በጣም ልበ ቅን መልክም አይምሮሽ የተባረከ ሴት ነሽ ፈጣሪ አንቼንም ልጆችሽንም ይባርክ ዘርሽ ይባረክ የረገጥሽውን መሬት ውረሼ ማማዬ እኔም ውውውድድድድድ አደርግሻለው ልጅሽንም ሰላም በይልኝ
@@tgarabianfood2937 #ayzoshi wudye #hulume #yalfal yawukutal eko hulume gin yawu sewn maskfate lemdobachiw naaw. #Ftariy lebona #yesten wanaw tenenteshi naw btm tesamagi setnagriy #enbaye new yemtaw #yesw nger #bizu yebalal #atesmiyachw wudy
😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን የምታቂው ስላካፍልሽ ውዱዋ እህቴ
አይዞህ እህቴ በርቺልኝ የኔዉድእዳቺ አይነቱ ዉድነው
አይዞሽ እህት አታስቢ ለነሱ አንቺ ስራሽን ስሪ አንዳድ ሰዉ እማወራዉን አያቅም
ኡፍፍፍፍፍ ማር አብሽር እህት ወሠጦን ሠበርሽው ማር ሁላችንም እንዳች ነን እህት ዝበያችው የሚያወሩትን አትሠሚ እህት አብሽርርርርርርርርር
ዘመንሽ ይባረክ እህት ደስ የሜል ሙያ ነው
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ተያያቸው አንጂ በርቺ እድለኛ ነሽ እሺ ብላም ይሄን የምታቀርብልኝ ስራ መሰራት መፍቀዳ ጥሩ ነው እኔ በጣም አድናቅሽ ነኝ ሁለ ነው የምከታተልሽ
የለበሰ ሁሉ ካንቺ የተሻለ አይምሰልሽ፡ እኔግን ወደድኩሽ ፡ በርቺ ቀጥይ
አንች ክበርሽን የጠበቅሽ ጀግና ሴት ነሽ አገርሽንም በጥሩ ስነምግባርሽ የምታሥጠሪ ለምድረ መንቃራ ቦታ አትስጭ
የኔውድ፡እግዛብሄር፡ሰላምሽን፡ያብዛው፡ያራዳ፡ልጅ፡የገባሽ፡ነሽ፡ስራ፡ክብሩነው፡አይዞሽ፡ለሁሉም፡ቀን፡አለው፡ገናነሽ፡ደሞ፡ሁሉም፡ነገር፡ባገር፡ነው፡የሚያምረው፡ልብሱም፡አይዞሽ፡አሳዘንሽኝ፡ሰላምሽ፡ይብዛ።
😍😍😍👍
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማሬ በጣም አሳዘንሽ በውነት ሁላችንም ያው ነን ማሬ አይክፋሽ አንድ ቀን ይሄንን ታሪካችንን ቁጭ ብለን እናወራለን አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳናን ስደት ላላየው ቀላል ነው ለኛ ግን ምን አህል ከባድ እንደሆነ የምናውቀው እኛ ነን
ቲጂ፡ፍቅር፡ዉለታሽን፡ፈጣሪ፡ይክፈልሽ፡ያረብ፡አገር፡ሴት፡በጉልበቷደፉ፡ቀና፡ብላ፡ሰርታ፡ራሷን፡ጎድታ፡ለሌላዉ፡መስዋት፡የምትከፍል፡ቆራጥ፡ጀግና፡ፍቅር፡ብርሀን፡ባለዉለታ፡ብድሯን፡አላህ፡ብቻ፡እንጅ፡ማንም፡ሰዉ፡ከፍሎ፡የማይጨርሰዉ፡ድንቅ፡እንስት፡እንደሆን፡አእምሮ፡ያለዉ፡ሁሉ፡ይመሰክራል፡
ውይውይ ማማዬ እኔን እንዳፅናናሽኝ እግዚሐብሔር ሁሌም ማፅናናትና በረከትና ሰላሙን ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ስለሰው ምን አስጨነቀሽ እህቴ ተይኝ እስኪ ሰውን እርሻቸው ግን ውፍርትሽን ትንሽ ብትቀትሽው የኔ ውድ እህት አስለቀሽኝ የኔ መልካም
ቲጂዬ አብሽሪ ሁላችንም ለሰው የምንኖር ነን ግን እዴዚህ የምትሉ እህቶች በጣም ትገርማላችሁ የአረብ ሀገር ሰራተኛን ማንም አህለንም የራሳችንን ላይፍ ትተን ለሌሎች የምኖር ነን የምር አስለቀሽኝ ቲጂዬ እኛም እንወድሻለን
My God bless my Country ETHIOPIA 🇪🇹 I believe one day everything will be OK don’t worry my sister just pray!!😢
#አስለቀሽኝ ወበትሽ ሙያሽ ነው አልተጠቀምኩም አትበይ ስው ስለሆንሽ ነው ቤተስቦችሽን የርዳሽ በቤተስቦችሽ ለውጥ መደስት አለብሽ ሆደስፊ ሁኜ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ባለሙያ ከምትስሪው እንጂ ከልብስሽ ጉዳይ የለኝም!እሷንም ልቦናዋን አይቀይርብሽ በርቺ ሻሎም
የኔ ውድ አመሰግናለው ተባረኬልኝ
አህቴ አሰለቅሽኝ በጣም ልቤን ነካሸው አይዞሸ አህቴ እደግፍሻአለሁኝ እወድሻአለሁ
የኔ ቆንጆ ጀግና ባለሙያ ነሽ ጆን ያም ብትለብሺ ማንም ምንም አይገባውም በሙያሽ ኩሪ በጣም ጥሩ ሙያ አለሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ
ውዴ ውዴ ጌታ ይባርክሽ
ገረድ ነኝ አይባልም ሁላችንም የምንናልመውን ህልም እውን ለማድረግ በተለያየ ሀገራት ተበትነን እየሰራን ነን አንቺም ሰው ቤት ቢሆንም እየሰራሽ ነው የተጠቀምሽው ቃላት በጣም ያስጠላል እባክሽ ከቻልሽ የፃፍሽውን አስተካክይው በራስ መተማመንሽን በጣም አደንቃለው ግን በተቻለሽ መጠን የማይባል ነገር አትናገሪ ተኳኩለው በየዲስኮ ከማንም ሱዳን እና ፓኪስታን ጋር ከሚማግጡ ሴቶች አንቺ 100እጥፍ ትበልጫለሽ ግን ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ።
ኮብ ኬክ መስሎኝ ነበር😀😋😋😋ማሻአላህ👍👍
kkkkkkkkk
የኔ ማር ምርጥዬ ጀግና ነሸ በማንነትሸ የምትኮሪ ሁላችንም ለግርድና ነው የመጣነው ከምድረ መሀይም የሚሰጥሸን አሰተያየት ቦታ አይኑር
ማር እኛም ገረድ ነን በርች
የኔከርታታአይዞሽበርች 😢❤❤❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ጥሩ ስራ በሚያስገርም ሁኔታ እየሰራሽ ነው። ይች አለም በፈተና የተሞላች ናትና እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን። የምትሰሪው ሁሉ ይጥማል ያምራልም።
አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቀን አገራችን ገብተን ሰው ሰው የሚተነፍሰውን አየር እኛም እንተነፍሳለን አገራችንን ብቻ ሰላም ያድርገልን
አይዞሺ ማር ሁላቺንም አንድ ነን
እግዚአብሔር መልካም ነው ድካምሽ በብዙ ክብር ይመልስልሻል ልብሽ ሰፋ አርገሽ ነው መስራት ተባረኪልኝ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እባክሽሽ ሆዲ አታስብሽኝ😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh marr
Ayizosh be e/r asilekeshiny eshe ebakish teyachew eshe ehite
አይዞሸ የእኔ ቆንጆ ሁ ላችንም እንደአንች አረብ ሀገር ግዚአችን የጨረሰነ ነን እግዚሃብሔር ልቦና ለሁላችን ይሰጠን በርች አይዞሸ የእኔ ቆንጆ መልካም ቀን ለሁላችን አሜን አሜን አሜን
@@rahedgatetchwe680 አሚንንንን ለኛም ፈጣሪ አለን 😍😍😍
Ayzosa
ባለሙያ ☕️☕️☕️
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ አሰሪሽም ምርጥ ማዳም ናት መጀመሪያ እስዋ በጣም በጣም እግዛቢሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት ከዛም በመቀጠል አንቺው ውድ እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መጨረሻሽ ጌታ ደስታ እና ፍስሀ ይስጥሽ የድካምሽ ዋጋ ይባርክልሽ ሁለታቹሁም በልቤ ሸልሜችዋለሁ እወድዋችሀለው ምርጥ ሴቶች
እህቴ እባክሽ ሆድ አይባስሽ ሰው ብዙ ያወራል
የኔ ማር አመሰግናለው
አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለምን ለራስሽ የሆነ ነገር አገርሽ ምግብ ቤት አከፋችም በትንሹ ሙያ አለሽ እመኚ ያዋጣሻል
ክክክክክክክክ አይ አንቼ እሼማማዬ አመሰግናለው አሳቅሽኝ
እኔምልሽ ግን ከይቅርታጋ ብተዋዎቅሽ ደስ ይለኛል እኔ ሙያ የለኝም ብታስተምሪኝ ፈቃደኛነሽ
እረ ሀብብቲ ያች አሪፍ ቢጃማ ነው እኮ ከዳማ እደዚህ አይለብስም ዩኒፍርም አደል እምናጎጎው በታም አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ አይክፋሽ እህት ዋናው ጤና ጤና ሁነሽ እየሰራሽ እየሮርሽ ነው ፈጣሪሽን አመስግኝ በቃ ጀግናነሽ ግልፅነትሽ ለራሱ
ለሚቀባጥር ቦታ አትስጫጨው
ሁላችንም ችግር አለብን አምላክ ከፍ ያርግሽ አይዞሽ
አብሽር ማማይ ለባሽ ውር አትጨነቅ የሚያውቅሽ የውቅሸል የማያውቅሽ ይንቅሸል በርችልኝ ውዴ
በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ይጨምርልሽ በመዳምሽ ፍት ሞገስ የሰጠሽ እግዝአብሔር ይመስገን አይዞሽ በርቺ ሁላችንም ይንፎርም ለብሰን ነው የምንሰራው ያልገባው ብናገር አይድነቅሽ ቀጥይ ዝምብለሽ ...በፍትሽ ትልቅ ነገር አለ ጌታ ይባርክሽ በርቺ .....እኔ ለራሴ ብዙ ነገር ተምራለሁ
አሜን አሜን አሜን አንችልም ተባረኬ ውዴ
አይዞሽ እህቴ ... ሁላችን ስደተኞች ነንእህቴ ለራሳችን ሆድ ብሶናል... አታስብሽንፕሊስ ከ ልብስሽ .. ልብሽን እና አንቺን ነውየምንወድሽ... አምቺ እየነደድሽ.. ለ ቤተስቦችሽ ... ታበሪያለሽ .. እግዚአብሔርጉልበትሽን ይባርከው ... አይዞሽ ...የ ማያልፍ ቀን እናየማይነጋ ለሊት የለምአቦ ሆዴን በላሽው 😭😭😭እጅሽ ይባረክ ... አይዞሽ... እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ .... ለ መዳምሽምእድሜ ይስጣት 🙏🙏🙏
አሰይ የኔ አህት አይዞሽ ጌታ ይባርክሽ ተያቸው አንደዚህ መጥፎ ኮመንት የሚሰጡሽ አግዛብሄር ይጠብቅሽ
የኔ ወድ እህት አለባበሰሺ አይድል አንችን ነው የምንፍልገው ማንም ምንም ቤል የወስጥሺን የሜታውቄው አንችና እግዚአብሔር ቤቻ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት እይስጥሺ ነው በሪች
የኔ ቆንጆ ሁሉም አወድሻለው በጣም ነው የምትመችኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የእውነት አስለቀስሽኝ። ❤❤😭😭
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ መልካም ነው አሁንም ገና ጊዜ አለሽ ሳራን ያሰባት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ካንችጋር ነው የተባረከ ትዳር ይሰጥሻል ማማየ የኔ ቆንጆ እጂሽ ይባረክ
በትክክል የኔውድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል
የኔ እህት አይዞሺ እኛ ስደቶኞች ነን ለተጨነቁት ደራሺ ነን ጀግና ነን እራስሺን ዝቅ አታድርግ
እውነት ምርጥ ቆራጥ እራስን የሆንሽ ያበሻ ልጅ ነሽ በአለባበስሽ ትክክል ብትሆን ተስማምተሽ የኖርሽው ለዛ ነው እነሱም የሚያከብሩሽ እራስን ስላከበርሽ ነው ልቅበጥ የሚሉት እንድ ብር የላቸውም ራሳቸው ንም አይችሉም ዲቃላ ሲያመጡ ሲታሰሩ ልመና ቸው እዳ ነው ነገር ግን እንቅፋት ካልሄዱበት አይመታም በርቺ ጀግና ብዬሻለሁ
ማሬ ሁላችንም ያው ነን አይዞሽ ይህም ያልፋል ሙያሽን ግን በጣም ነው የምወደው ሰላምሽን ያብዛልን
የኔ ቆንጀ እናመሰግናለን ውዴ በረቺ በጣም አሪፍ ነው ውዴ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም የኔ እንቁ የእውነት ጀግና ነሽ አይደለም ቤተስብን አንድን ሰው መቀየረ እራሱ በጣም ትልቅ ነገር ነው ዘነጥሽም አልዘነጥሽም መዳም ቤት ነሽ እኛም መዳም ቤት ነን መስራት ያስከብራል እንጂ አያሳፍረም ውዴ ለሰው ልጀ ዋናው ጤና ነው እሺ።እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ ሁሉም ነገር አንድ ቀን ጥሩ ይሆን እና የናፍቁሽን ቤተስቦችሽን ታያለሽ አይዞን በርቺ
የኔ ውድ አመሰግናለው
ልክ እንደኔ ስደተኞች ጎደኞቼ በጣም ነው የምወዳችው ቪድዮን አይታችው ስትጨርሱ ሰብእስክራይቭ ያላደረጋችውኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ ሼር አርጉልኝ ለሊሎች እንዲደርስ ላይክ ማድረግን አትርሱ በጣም ነው የምወዳችው ፈጣሪ ባላችውበት ይጠብቃችው
እባክሽ ቲጂ አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ እኔ በጣም በጣም እወድሻለሁ ጥግ ደርሰ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሸ አይክፍሸ ማሬ
Yenie wed abeshrey lewrga bota ateschy
አሜን ቲጂየ ሁላችንም' እግዚአብሔር በሰላም ያብቃን እኛም እንወድሻለን በርች'
ቲጂ በእግዚአብሔር ቁጥርሽን ላክልኝ እስከዳር ነኝ ከኦማን
Yene mar teyachewu eshi ayizo sira kibir new lemezenetu bota alewu areb ager yemimetut lesir enji lefashisho aydelem teyacho midre sira feti hulu
ንግግርዋ የተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
በተለይ ስለ አለባበስ የተናገረችው አንጀቴን ነው የበላችው🥺😔
የኔ ዉድ ምን እልሻለሁ ፈጣሪ በህይወትሽ ይቅደምልሽ ሠወቺ ለሚያወሩት ና ለሚናገሩት ክፉ ንግግራቸዉ አትጨነቂ ሁላቺንም ልክ እንዳቺ ነዉ የምንሠራዉ
የኔ ቆንጆ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ሴት, ኣንቺ ለኔ ጀግና ነሽ, ለ ሌላው ህይወት መቃናት የራስሽን ህይወት መስእዋት ያደረግሽ ጀግና ሴት, ኣላህ ደግሞ ያንቺን ቀን ያወጣልሻል ተስፋ ብቻ ኣትቁረጪ, ኮመንቴን ብትመልሺልኝ ወይ ላይክ ብታደርጊልኝ በደስታ የምሞት ይመስለኛል 🤗🤗😍
የራስጓዳይአገርመግባትትችይለሽአታልቅሽብኝ
አይዞሽየኔማር
@@ethiopiabirhan6848 ርር
@@muhamad640 ተዉ አናንተማ እንዲ ትላላችሁ ብሩን ለመብላት እናንተ ትብሳላችሁ
የኔ ቆንጀ ሠራ ክብር ነው አይዞሽ ለሠው ውሬ ቦታ አትሰጭ ።
አይዞሽ ማማዬ
አይዞሽ በርቺ
Hello 👋
እችንማይማምእናውቃለንአዛላቂቲገኝመቸእልለቃለንአጥብቀንእንይዛለንእሚያዛልቀንንአንለቀም
ውይዝፍጥያለችናትጓተራ
እናትዬ እረ ለማንም ማብራራት እይጠበቅሽ አንቺ ከማንም ትበልጫለሽ የኔ ጀግና ማልቀስ አአይገባሽም ማለቀስም ካለባቸው እቤት ቁጭለው ስራፈቶች ለራሳቸው ጥረው መለወጥን ትተው ሰለሰው አላስፈላጊ ነገር የሚያወሩ ከማበረታታት የልቅ የሰውን አይምሮ የሚገሉ ናቸው አንቺ ደግም በጣም ትበልጫቸዋለሽ ስለዚ ኩራት እንጂ ሊከፈሽ አይገባም አኔ በራሴ አድንቄሻለው በርቺ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እንባየን አስመጣሽው ሁላችንም በሰው ቤት አቀርቅረን ነው የምንኖረው
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል የኔ ውድ እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ይፈፅምልሽ ትልቅ ሞያ አለሽ እኮ አንቺ ነገም ሌላ ቀን ነው የትም ሀገር ያሉ የሆቴል ባለቤቶች ሊያዩሽ ይገባል እኔም ሼር አረግልሻለው!!!
መስኬዬ የኔ እናት አመሰግናለው አንቼም የበኩልሽን ድርሻሽን ከተወጣሽልኝ ነገ ትልቅ ቦታ እደርሳለው የኔ አሳቤ
ለምን. እራስሽን. ገረድ. እልሽ. ገረድ. አይደለሽም. ጉበዝ. ነሽ. ሥራ. ክቡር. ነው
አይዞሽ፡እህቴ፡አንች፡ነሽ፡ዊብት፡አትዮጵያዊትአስለቀሽኝ፡በጣም፡ይቅርታ፡ብሶት፡ሰላለብኝ፡፡ነው፡ያንች፡ሕይወት፡ከኔ፡ህይወት፡ጋር፡ተመሳስሎብኝ፡ነው
ውድድድድድድድድድድ፡በዚህ፡አግጣሚ፡አንችን፡ላይክ፡በማድረጌ፡በጣም፡ደስተኛ፡ነኝ፡አንች፡መምህር፡፡።(አስተማር፡)ነሽ፡በተለይ፡አንዳንድ፡ድስፕሊን፡ያለላቸው፡ለሀረብ፡ሀገር፡ከዳማዎች(ሠራተኞች፡)ከአንች፡መማር፡ይኖርባቸዋል።
እህቴ የእኔ ማር አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
አይሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ♥️
ማምይዬ አይዞሽ እናቴ ሰው መሆንሽን እመኚ እሺ ሰው በልቡ ያለውን ነው ሚናገረው አይዞሸ እግዝያብሄር ብድርሸን ይክፈልሽ እራሰሸን ጠብቂ ቅንነትሽን ጠብቂ በጣም ውሰጤን በላሸው እማይዬዬዬዬዬ
አመሰግናለው ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
😭😭😭😭😭 የኔ ውድ የሁላችንም ቁስል ነው እራስሽን ዝቅ ያረግሽ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግሽ እንኳን በፍሬ ባረከሽ በኮመንት እራስሽን አትመዝኚ ተባረኪ ሕይወት በእግዚአብሔር እጅ ነው ይቀጥላል
አሜን አሜን እእቴ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
አትስለቅሽኚ እሽ
ሀያቲ አብሽሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ወሥጤን ነው የነካሽው መዳምሽንምአላህ ጀዛዎን ይክፈላት አንችንም በሰላም አገርሽ ገብተሽ ይሄንን ሞያሽን በቤትሽ አምትጠቀሚበትን ቅርብ ይሁን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኧር ማር ወላሂ ወስጦን ስበርሽው ማርርር አላህ ይደርስለን ለሁላችንም ማሬ ሁላችንም እዳች ነን እህት ዝበያችው ።የሚያወሩትን አትስሚ እህት
የኔ እናት አይዞኝ እውነት ነው እኛ ለቤተሰብ መስዋትነት የምንከፍል የነሱን አብርተን የእኛን አቅልጠን ያለን ጀግኖች ነን እግዚአብሔር። ቀሪው ዘመንሽን የተሻለ ያርግልሽ በዮቱብ መስኮት ዘንጦ ቢታዩ ውስጡ ቢገቡ ቢከትፉ ተልባ ነው ዝምባያቸው እውነተኛዋ ጀግና አንቺ ነሽ በርቺ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ምንም አትመልሽላቸው
እህት
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም እንዳንቺው ነን ከትምህርትሽ እንጂ ከልብስሽ ምንም ጉዳይ የለንም የኔ ጀግና አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ልጅነታችንን ባንኖረውም የሚያኖር አምላክ ኑሮን ይሰጠናል ። የተናገርሽው በኔ ውስጥ ያለውን ነው ግን በጣም ልብ የሚሰብረው ምን መሰለሽ እንዲህ ተንገላተን ሃገራችን ገብተን ያለንን ለብሰን ስንወጣ የሚሳደቡ ሰዎች በኮሜንት ላይ ካሉት ይበልጣሉ አለም የነሱ ብቻ ትመስል በስድብ ያሸማቁቁናል ጥንካሬ የሚያስፈልገን ከአረብ ሃገር ይልቅ ሃገራችን ላይ ነው ። እግዚአብሔር ብርታቱን ትእግሱቱን ይስጠን
ቲጂዬ ሰላምሽ ብዝትይበል የኔ እህት ይሄን ያህል ማስረዳት አይጠበቅብሽም እሺ ዝም በያቸው በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚያብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አዲስ ስለሆንኩ የሚበላ ነገር ስሪልን ሲሉኝ ግራ ተጋብቼ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንቺ video ሽን እያየሁ እሰራላቸዋለሁ በርቺ ውስጤ ነሽ
እሼ ማማዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ብርታቶቼ ናችው
ጎብዝ በርች በጣምድስይላል
የኔማረ እህት አይዞሺ ለሠው አትጨነቂ ሥዴትኖ የሚቅ አይሣደብም የሚሣደቡት ሥረአጥ ናቸው የኔማረ እንወድሻለን በጣም ባለሞያነሺ እጂሺ ይባረክ እኔ መዳሜ ሞያ አሥተምራኘለቺ ግን የአንቺን ወደድኩት ውድድነው የማዴረግሺ አ
Mashallah bel Afiyyaaa
Anaaa mara habii Gariii mashallah
የኔ ማር አረ አይዞሽ ተያቸው ባገርሽ ዝንጥ ያልሽ ቆንጆ ነሽ በጣም ነው እምንውድሽ በርች
የኔ ማር አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቼ ነዉ እምሰራዉ ሁሉም ያልፋል
ሺኩራንማር
የኔውድ ፈጣአሪ ጤናአሽን ይስጥሽ እኔበጣአምነው የምእወድእሽ ❤❤
ቲጂየ አብሽሪ ሐያቱ ጠንካራ ሁኚ አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ግዘሽን ስውተሽ ለኛ ቡዙ እያስታመርሽን ነሽ ደሞ መዳምሽ አላህ ምንዳዋ ይከፈላት ጡሩ ሰው ናት 😍👌
አይዞሽ እህት በርቺ የሁላችንም ሂወት እደዚሁ ነው
ሀይ
አብሽር ይላፈሊ
አብሽር ይላፈሊ
ቲጂዬ ካቺ በላይ መዳምሽን ወደደኳት በእውነት ህሊናዋ መልካም ስለሚያስብ አሉ እጂ ፈጣሪን የማያውቁ የሰው ህሊና የሌላቸው
ትክክል ብሏል ማማዬ እኔም ከብዙ መከራ በኃላ ነው ያገኘዋት አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው
ሁላችንም ለሰዉ ነዉ የምንኖረዉ አብሽር ዉደ ሁሉም ለበኮ ነዉ።አንድ ቀን ያልፍልናል ኢሻአሏህ
እባየን ነው ያስነባሽኝ እህቴ አይዞሽ ያልፍል በርችልኝ እህቴ ጀግናብየሻለሁ ለራስሽም መኖር አለብሽ በሐሳብሽ እረክቻለሁ የመጣንበትን አላማ ማወቅአለብን ጀግናየብየሻለሁ
ማዳምሸም አግዚአብሔር ይስጣት በእውነት ጥሩ ሰው ናት
@Ethio ICT Technology እሺ ምን ችግር አለው
የኔ ምርጥ አንችን ሲከፋሽ ክፍት ነው የሚለኝ የማንንም ሰው ወሬ አትስሚ አንዳንድ ሰው ስልጣኔ በጨርቅ ይመስለዋል በአሁኑ ሰሀት ደግሞ ጨርቅ ምንም ማለት አይደለም ደግም ለ አረብ ሀገር ልብስ እረ ባክሽ ዝም በያቸው አንቺ ድንቅ እና ልዩ ተሆንሽ ልጅ ነሽ 💝💝
የኔ ውድ እህት ልብስሽን ሳይሆን አንቺን ነው የምንፈልገው።ለጨርቅ ደሞ።እንወድሻለን ።
አገረሽግብአልፈምሁሎምሸቃነውየወበርስራየየዘየለም
እንወድሻለንማሬሁሉምያልፈል
በርችልን
ትክክል ጀግና እህታችን ናት
ትክክል ማማየ
እኔን እህቴ እኔን አይዞሽ ምንም ይበሉ አትስሚ ሁቢ ስራ ክብር ነው የኔ ውድ አይዞሽ አይሰማሽ
ጉበዝ ነሽ በጣም ነው የወደድኩልሽ ስራሽን ብዙ ምግቦች በመብላት ነው የማውቀው በስም እንኳን አላውቅም ካንቺ ግን ብዙ ነገር ያየሁት በደስታ ነው የማየው የሚጠቀም ይጠቀም የማይፈልግ ደግሞ ቀረበት ቲጂዬ በርቺ በርቺ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው
የኔ ቆንጆ እህት ለራሰሸ ኑሪ ቤተሰብ በቃን አያቅም 😢
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭💋💋💋
Sorry 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህይገዝሽ
ቲጀ አይዞሸ እህቴ ሁሉም ያልፍል አብሸሪ አንዳንድ ሰወች ግን ኮሜንት ሰትሰጡ ተጠንቀቁ ወላሂ አይዞሸ ሁሉም አላፊ ነው ቲጀ ቆንጆ የመሳደብ ሱሰ ያለባቸው ናቸው የሚሳደቡት
እሼ የኔ ውድ አመሰግናለው
አይዞሺማርእንወድሽለእንበርቺ
ኡፍ የኔ አህት አንጀቴ በላሹ የኔ ቢጤ ነሽ አይዞሽ ያልፋል ለኔ አንበሳ ጀግና ነሽ በርቺ ግልፅናሽ አስለቀሰኝ የኔ ልበ መልካም ለሁሉም ግዜ አለው
አይዞሸ እኸቴ ሁላችንም እዳች ነን በርች የምር አስለቀሸኝ 😭😭
ዉድ እህት ዛሬ አስለቀሽኝ አይዞኝ አብሽር እንዲ የሚሳደቡት እኮ በህላችን የረሱት የምራባዓዊያን ባህል የተዋሱ ራቆት መሄድ የለመዱት ናቸዉ
@Ethio ICT Technology እሺ ወገን
እህአለ አብሺሪ ሁሉምየልፈል
የ
የኔ ቆንጆ ሁላችንም ገረዶች ነነን አይዞሽ የሰው ወሬ ቦታ አትስጪ አትጨነቂ ጎበዝ በጣም ነው የተመቸሽኝ ክፍ ሚናገሩት ልቦና ይስጣቸው እኛም እንዳንቺው ነን በርቺ ውድድድድድ
ኡፍ የኔ ማር አስለቀስሽኝ ድንግል መጨረሻሽን ታሳምር አበሻ ከኔዉ ጭምር የልብስ አምላኪ ነዉ
ማር አብሽሪ የሁላችንም ነዉ ሁሉም ገረድ ነዉ አክሥት ወይም አጎት ቤት የመጣየለም መሸአሎህ ብያለሁ
አይዞሽ እህት ቀጥይበት በባሕሪሽ ጎበዝ ሹክረን ለኪ አለ ኑስ ካፌ አላህ ከፍ ያርግሽ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ
ዛሬ ነው ያየሁሽ የኔ ጀግና ለምን እራስሽን ገርድ ትያለሽ አንቺ እኮ ብርሃን ነሽ። ማሬ በህይወት ላይ ተስፋ አትቁረጪ አንቺ ኅበዝ ጀግና ነሽ ደስ እንዳለሽ ኑሪ I am proud of you. ኮሜንታተሮችን ተያቸው። ውጭ ብዙ ጉድ አለ። ባንቺን ኑሮ የሚቀና ብዙ አለ። በርቺ እንደኛ ብዬሻለው። ተባረኪ
እንድህ አትበይ ሆድ የባሠን ነን ሁላችንም አታሥለቅሽን 😭😭
ቁጭብሎነገርተመብላትሠረቶእራስንማሸነፍክብርነውክብርአይነካምእሄለናተክብርየነካመስሏችሁነውሁሉምአረብሀገርነውያለውየናተምእህትአለች
Wollahi hod baseng
አይዞሽ እህቴ እናተ ናችሁ የወገን ኩራት
የኔናት ውድድ ነው ምናደርግሽ ብዙዎቻችን እንዳንቺው ነን አይክፍሽ እሺ
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ከምንም በላይ ጤና ነው ጤናሽን አላህ ይጠብቅልሽ በሀገርሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
ማማየ ዛሬ ነው ያየሁሽ አዲስ ነኝ ግን በጣም ነው ያስለቀሽኝ አላህ ያስብሽውን ሁሉ አሳክቶልሽ ከስደት ኑሮ ያውጣሽ እኔም ስደተኛ ነኝ
አሜንአሜን ማማዬ
@@tgarabianfood2937 አይዞን ቆንጆ በርቺ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
🇪🇹😘💪
አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ አይዥዞሽ!!!
"የኔ ጀግና ብየሻለሁ " ውዲቱ ራሤን ማድነቅ አይሁንጂ ምሥያየ ነሽ ግን አይዞሽ እማ !!!!! በርቺ እንዲህ ያሉ እህቶች ደሥ ይሉኛል በያሉበት ፈጣሪ ጠብቆ ለሀገር ለቤተሠባችን ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ውዴ ተባረኬልኝ እማ እወድሻለው
እፍፍፍፍ እህቴ አታስለቅሽኝ ሰለሰው አትጨነቂ 😥😥😥እኔን እህትሽ ውዴ
ኣይዞሽ እህቴ ልብስ ብዙ ኣያስፈልግም፡ እጅሽ ይባረክ። እኔም ኣሁን ሰብስክራይብ ኣርጌሻለሁ
የኔ ውድ እህት በጣም ነው ምወድሽ የምታወሪውን እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ እውነት ነው ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እህት እኔም ልክ እንዳንቺ የአረብ ከዳማ ነኝ ግን የኔውድ አንድ ነገር ልምከርሽ ከዚ በዋላ አገርሽ ሄደሽ መስራት የሚያስችልሽን ብር ቡክሽ ላይ ቀጥታ በአካውንትሽ እንዲገባ እያደረግሽ አጠራጥሚ ለቤተሰብ ማድረግ ያለብሽንም በልኩ አድርጊ እና ወደሀገር ገብተሽ ምታርፊበትን ነገር አመቻቺ ጌታ እየሱስ ይረዳሻል ተባረኪ ውድድድድ
የኔ ማርርርርርርር እሥካሁን ሥላላየሁት ቻይናልሺን ተናደርኩ
ምችት ይበልሺ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሺ 💋💋💋💋💋❤👌
ከልብ እናመሰግናለን እህቴ ለአገርሽ ያብቃሽ ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ። አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ባለሞያ። ማዳምሽም ትባረክ ስላከበርችሽ የአረብም መልካም እንዳለው ባንቺ አየሁ
አይዞን እህት በጣም ግልጽነት አታብዢ ይጎዳሻል እነም ሆድ ባሰኝ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለው
@@tgarabianfood2937 የኔጀገና በየሻልሁ እኔም እዳቺውነኝ ማር ስደትላይ 12 አምትየነው. አብሽሪእነውዲሻልን ልምታስትምሪን ነግር እናምስገናልን ውድድ
እህቴ የኔማር ዝም በያቸው እኔካን ዛሬ አየሁሽ በጣም ባለሞያ ነሽ እጂሽ ይባረክ
የኔውድ በጣም ነው እምወድሽ ታያቸው እደዝህ እሚሠጡሽን ኮሜት ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ😍😍❤️❤️❤️❤️❤️ ሠላምሽ ይብዛልኚ አቦ የኔ ሴት ጣፋጭ ነሽ
ጌታን እምባየ ሞቆጣጠር አቃተኝ
የኔ እህት በርች ሁላችንምንም እንዳንችው ኔን ምንም አይሰማሽ
የኔ እናት አመሰግናለው ውዴ
@@tgarabianfood2937 የኔ እህት በርችልኝ እላለው በድጋም
Woooooo
ውዷ እህቴ አይዞሽ እኔ የረብ ሀገር ገረድ ነኝ ብለሽ ረስሽን ዝቅ አተድርጊ እኔ ጀግነነኝ በይ ቀን የልፈል ይህም ቀን ተሪክ ይሆነል
ብዙዎ ብልጠት በልብስ ወይም በአለበበስ ይመስለቸወል ግን አደለ ብልጥ መሆን በአስተሰሰብ ነው
Sewedsh
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ማር አይዞሽ የማንም ንግግር አይረብሽሽ አንቺ ስራሽ ጋር ብቻ አተኩሪ ማሬ አንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ እድሜ ና ጤናሽን ይስጥሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ኡፉፉ
የኒእትአይዞሽበረችአይክፍሽሁላችንምበሰውአገርንእኔምእንዳችበጅዳውስጥየምግቡጠበሀሰራተኛነኝየ20አመትምግቡሰራተኛነኝእንዳልሽውለቢተሰቡለሰውየምንኖርመጠወትከፊወችነንአላህሽይሁንየምታውቂውንማስተማርሽይህትልቅነገርነውበርችደስይላልብንደዋወልጎደኛቡንሆንደስይለኛልአንደንድነገሮችንእንነገራለን
አይዞሽእህትያልፍልለበጎነዉ
አይዞሽ ያልፋል ዋናው ጤና ነው ላገራችን ያብቃን
አብሽሪ እህት ሁላችንንምነን ዝምበያቸው አምሳ ቦዘኔያለውንቢል ቦታ አትስጭ
አይዞሻ፣አህት፣ዝበያቸዉ
ተባርኪ፣ እህታችን ኩራታችን ነሽ። አይዞሽ ብዙዎቻችን አልፍንበታል፣ እንችላለን ብርቱና ጎበዝ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።በርች።
ስለ ኮመንታቸውን ተያቸው ሸገሮች እንደዚህ ን አዲስን ለቀን ሰንወጣ ሀሉንም እዛው አሰቀምጠን የምንመጣው አይዞኝ እህቴ
ቲጂ የኔ ቆንጆ እንደ ታናሽ እህቴ ነው የማይሽ ከዚህ በፊትም ኮሜንት ላይ ፅፌልሽ ነበር እኔ ሳላይሽ ፔጅሽን ያስተዋወቀችኝ ልጄ ናት ስራሽን እንኳንስ ሀበሻ አረብ እየተከተለሽ ነው!!!ገረድ ብለሽም ራስሽን አታውርጂ አረቦች እንኳን #ከዳማ የሚለውን ቃል ቀይረው #ሙሳእዳ መንዝል (ሙደብረት መንዝል)በሚለው እየተጠቀሙ ነው!!! በላብ ማደር ነውር አይደለም ቢሮም የሚሰራ በላቡ ነው!!ሳይለፋ ቤተሰብ ማስተዳደር የለም!!!ስለ ልብስ ሚናገሩሽ ሁሉ ብርቄ ሆነው ነው!!!ስትናገሪም እንደሰማሁሽ የአ/አበባ ልጅ ነሽ አለባበስ እና እስታይል ለኛ ብርቅ አይደለም!!ደግሞ የት ሀገር ነው ተዘንጦ መጥበኽ ሚገባው መልስ አትስጪያቸው አይሰማም በይ!!! ዋናው ፅዳቱ ነው!!!ስለዚህ አይክፋሽ!!! እንኳን እኔ ልጄም ትወድሻለች!!!በርቺ የኔ ቆንጆ💋💋💋
የኔ ውድ እመቤት ምን እላለው ስላንቼ በጣም ልበ ቅን መልክም አይምሮሽ የተባረከ ሴት ነሽ ፈጣሪ አንቼንም ልጆችሽንም ይባርክ ዘርሽ ይባረክ የረገጥሽውን መሬት ውረሼ ማማዬ እኔም ውውውድድድድድ አደርግሻለው ልጅሽንም ሰላም በይልኝ
@@tgarabianfood2937 #ayzoshi wudye #hulume #yalfal yawukutal eko hulume gin yawu sewn maskfate lemdobachiw naaw. #Ftariy lebona #yesten wanaw tenenteshi naw btm tesamagi setnagriy #enbaye new yemtaw #yesw nger #bizu yebalal #atesmiyachw wudy
😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን የምታቂው ስላካፍልሽ ውዱዋ እህቴ
አይዞህ እህቴ በርቺልኝ የኔዉድ
እዳቺ አይነቱ ዉድነው
አይዞሽ እህት አታስቢ ለነሱ አንቺ ስራሽን ስሪ አንዳድ ሰዉ እማወራዉን አያቅም
ኡፍፍፍፍፍ ማር አብሽር እህት ወሠጦን ሠበርሽው ማር ሁላችንም እንዳች ነን እህት ዝበያችው የሚያወሩትን አትሠሚ እህት አብሽርርርርርርርርር
ዘመንሽ ይባረክ እህት ደስ የሜል ሙያ ነው
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ተያያቸው አንጂ በርቺ እድለኛ ነሽ እሺ ብላም ይሄን የምታቀርብልኝ ስራ መሰራት መፍቀዳ ጥሩ ነው እኔ በጣም አድናቅሽ ነኝ ሁለ ነው የምከታተልሽ
የለበሰ ሁሉ ካንቺ የተሻለ አይምሰልሽ፡ እኔግን ወደድኩሽ ፡ በርቺ ቀጥይ
አንች ክበርሽን የጠበቅሽ ጀግና ሴት ነሽ አገርሽንም በጥሩ ስነምግባርሽ የምታሥጠሪ ለምድረ መንቃራ ቦታ አትስጭ
የኔውድ፡እግዛብሄር፡ሰላምሽን፡ያብዛው፡ያራዳ፡ልጅ፡የገባሽ፡ነሽ፡ስራ፡ክብሩነው፡አይዞሽ፡ለሁሉም፡ቀን፡አለው፡ገናነሽ፡ደሞ፡ሁሉም፡ነገር፡ባገር፡ነው፡የሚያምረው፡ልብሱም፡አይዞሽ፡አሳዘንሽኝ፡ሰላምሽ፡ይብዛ።
😍😍😍👍
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ማሬ በጣም አሳዘንሽ በውነት
ሁላችንም ያው ነን ማሬ አይክፋሽ አንድ ቀን ይሄንን ታሪካችንን ቁጭ ብለን እናወራለን አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳናን ስደት ላላየው ቀላል ነው ለኛ ግን ምን አህል ከባድ እንደሆነ የምናውቀው እኛ ነን
ቲጂ፡ፍቅር፡ዉለታሽን፡ፈጣሪ፡ይክፈልሽ፡ያረብ፡አገር፡ሴት፡በጉልበቷደፉ፡ቀና፡ብላ፡ሰርታ፡ራሷን፡ጎድታ፡ለሌላዉ፡መስዋት፡የምትከፍል፡ቆራጥ፡ጀግና፡ፍቅር፡ብርሀን፡ባለዉለታ፡ብድሯን፡አላህ፡ብቻ፡እንጅ፡ማንም፡ሰዉ፡ከፍሎ፡የማይጨርሰዉ፡ድንቅ፡እንስት፡እንደሆን፡አእምሮ፡ያለዉ፡ሁሉ፡ይመሰክራል፡
ውይውይ ማማዬ እኔን እንዳፅናናሽኝ እግዚሐብሔር ሁሌም ማፅናናትና በረከትና ሰላሙን ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ስለሰው ምን አስጨነቀሽ እህቴ ተይኝ እስኪ ሰውን እርሻቸው ግን ውፍርትሽን ትንሽ ብትቀትሽው የኔ ውድ እህት አስለቀሽኝ የኔ መልካም
ቲጂዬ አብሽሪ ሁላችንም ለሰው የምንኖር ነን ግን እዴዚህ የምትሉ እህቶች በጣም ትገርማላችሁ የአረብ ሀገር ሰራተኛን ማንም አህለንም የራሳችንን ላይፍ ትተን ለሌሎች የምኖር ነን የምር አስለቀሽኝ ቲጂዬ እኛም እንወድሻለን
My God bless my Country ETHIOPIA 🇪🇹 I believe one day everything will be OK don’t worry my sister just pray!!😢
#አስለቀሽኝ ወበትሽ ሙያሽ ነው አልተጠቀምኩም አትበይ ስው ስለሆንሽ ነው
ቤተስቦችሽን የርዳሽ በቤተስቦችሽ ለውጥ መደስት አለብሽ ሆደስፊ ሁኜ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ባለሙያ ከምትስሪው እንጂ ከልብስሽ ጉዳይ የለኝም!እሷንም ልቦናዋን አይቀይርብሽ በርቺ ሻሎም
የኔ ውድ አመሰግናለው ተባረኬልኝ
አህቴ አሰለቅሽኝ በጣም ልቤን ነካሸው አይዞሸ አህቴ እደግፍሻአለሁኝ እወድሻአለሁ
የኔ ቆንጆ ጀግና ባለሙያ ነሽ ጆን ያም ብትለብሺ ማንም ምንም አይገባውም በሙያሽ ኩሪ በጣም ጥሩ ሙያ አለሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ
ውዴ ውዴ ጌታ ይባርክሽ
ገረድ ነኝ አይባልም ሁላችንም የምንናልመውን ህልም እውን ለማድረግ በተለያየ ሀገራት ተበትነን እየሰራን ነን አንቺም ሰው ቤት ቢሆንም እየሰራሽ ነው የተጠቀምሽው ቃላት በጣም ያስጠላል እባክሽ ከቻልሽ የፃፍሽውን አስተካክይው
በራስ መተማመንሽን በጣም አደንቃለው ግን በተቻለሽ መጠን የማይባል ነገር አትናገሪ ተኳኩለው በየዲስኮ ከማንም ሱዳን እና ፓኪስታን ጋር ከሚማግጡ ሴቶች አንቺ 100እጥፍ ትበልጫለሽ ግን ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ።
ኮብ ኬክ መስሎኝ ነበር😀😋😋😋ማሻአላህ👍👍
kkkkkkkkk
የኔ ማር ምርጥዬ ጀግና ነሸ በማንነትሸ የምትኮሪ ሁላችንም ለግርድና ነው የመጣነው ከምድረ መሀይም የሚሰጥሸን አሰተያየት ቦታ አይኑር
ማር እኛም ገረድ ነን በርች
የኔከርታታአይዞሽበርች 😢❤❤❤❤❤
የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ጥሩ ስራ በሚያስገርም ሁኔታ እየሰራሽ ነው። ይች አለም በፈተና የተሞላች ናትና እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን። የምትሰሪው ሁሉ ይጥማል ያምራልም።
አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቀን አገራችን ገብተን ሰው ሰው የሚተነፍሰውን አየር እኛም እንተነፍሳለን አገራችንን ብቻ ሰላም ያድርገልን
አይዞሺ ማር ሁላቺንም አንድ ነን
እግዚአብሔር መልካም ነው ድካምሽ በብዙ ክብር ይመልስልሻል ልብሽ ሰፋ አርገሽ ነው መስራት ተባረኪልኝ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እባክሽሽ ሆዲ አታስብሽኝ😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh marr
Ayizosh be e/r asilekeshiny eshe ebakish teyachew eshe ehite
አይዞሸ የእኔ ቆንጆ ሁ ላችንም እንደአንች አረብ ሀገር ግዚአችን የጨረሰነ ነን እግዚሃብሔር ልቦና ለሁላችን ይሰጠን በርች አይዞሸ የእኔ ቆንጆ መልካም ቀን ለሁላችን አሜን አሜን አሜን
@@rahedgatetchwe680 አሚንንንን ለኛም ፈጣሪ አለን 😍😍😍
Ayzosa
ባለሙያ ☕️☕️☕️
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ አሰሪሽም ምርጥ ማዳም ናት መጀመሪያ እስዋ በጣም በጣም እግዛቢሔር እድሜ እና ጤና ይስጣት ከዛም በመቀጠል አንቺው ውድ እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መጨረሻሽ ጌታ ደስታ እና ፍስሀ ይስጥሽ የድካምሽ ዋጋ ይባርክልሽ ሁለታቹሁም በልቤ ሸልሜችዋለሁ እወድዋችሀለው ምርጥ ሴቶች
እህቴ እባክሽ ሆድ አይባስሽ ሰው ብዙ ያወራል
የኔ ማር አመሰግናለው
አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለምን ለራስሽ የሆነ ነገር አገርሽ ምግብ ቤት አከፋችም በትንሹ ሙያ አለሽ እመኚ ያዋጣሻል
ክክክክክክክክ አይ አንቼ እሼማማዬ አመሰግናለው አሳቅሽኝ
እኔምልሽ ግን ከይቅርታጋ ብተዋዎቅሽ ደስ ይለኛል እኔ ሙያ የለኝም ብታስተምሪኝ ፈቃደኛነሽ
እረ ሀብብቲ ያች አሪፍ ቢጃማ ነው እኮ ከዳማ እደዚህ አይለብስም ዩኒፍርም አደል እምናጎጎው በታም አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ አይክፋሽ እህት ዋናው ጤና ጤና ሁነሽ እየሰራሽ እየሮርሽ ነው ፈጣሪሽን አመስግኝ በቃ ጀግናነሽ ግልፅነትሽ ለራሱ
ለሚቀባጥር ቦታ አትስጫጨው
ሁላችንም ችግር አለብን አምላክ ከፍ ያርግሽ አይዞሽ
አብሽር ማማይ ለባሽ ውር አትጨነቅ የሚያውቅሽ የውቅሸል የማያውቅሽ ይንቅሸል በርችልኝ ውዴ
በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ይጨምርልሽ በመዳምሽ ፍት ሞገስ የሰጠሽ እግዝአብሔር ይመስገን አይዞሽ በርቺ ሁላችንም ይንፎርም ለብሰን ነው የምንሰራው ያልገባው ብናገር አይድነቅሽ ቀጥይ ዝምብለሽ ...በፍትሽ ትልቅ ነገር አለ ጌታ ይባርክሽ በርቺ .....እኔ ለራሴ ብዙ ነገር ተምራለሁ
አሜን አሜን አሜን አንችልም ተባረኬ ውዴ
አይዞሽ እህቴ ... ሁላችን ስደተኞች ነን
እህቴ ለራሳችን ሆድ ብሶናል... አታስብሽን
ፕሊስ ከ ልብስሽ .. ልብሽን እና አንቺን ነው
የምንወድሽ... አምቺ እየነደድሽ.. ለ ቤተስቦችሽ ... ታበሪያለሽ .. እግዚአብሔር
ጉልበትሽን ይባርከው ... አይዞሽ ...
የ ማያልፍ ቀን እና
የማይነጋ ለሊት የለም
አቦ ሆዴን በላሽው 😭😭😭
እጅሽ ይባረክ ... አይዞሽ... እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ .... ለ መዳምሽም
እድሜ ይስጣት 🙏🙏🙏