ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #NabsaነብሴTube #Subscribe #like
    Facebook m.facebook.com...
    Instagram ...
    Telgerama t.me/w24r8h
    Tiktok 1 vm.tiktok.com/...
    Tiktok 2 vm.tiktok.com/...
    Facebook / nabsa.tube

ความคิดเห็น • 179

  • @NABSA_tube
    @NABSA_tube  2 ปีที่แล้ว +47

    የ ዋሳብ ግሩብ ሊንክ 👇 👇 👇
    chat.whatsapp.com/GNGKc79PvqqFc3DfJVwpyg

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ናችሁ

    • @tudtfyd9612
      @tudtfyd9612 2 ปีที่แล้ว

      ወድሜ ቁጥርህን ሥጠኝ ለእናትህ ትንሽዬ ልሥጥ እኔም ነፍሠጡር ነኝ በሠላም እድገላገል ፀሎት አርጉልኝ

    • @NABSA_tube
      @NABSA_tube  2 ปีที่แล้ว

      ነይ ወደ ዋሳብ ግሩብ ☝️☝️☝️

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      @@tudtfyd9612 በሊንክ ወደግሩብ ግቡ

    • @እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
      @እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 2 ปีที่แล้ว

      @@NABSA_tube ነብሥየ ሥሞትልሽ እደት ተሣካልሽ ነገ ኢባሢ ልሄድነው በባቢየ መልሽልኝ

  • @hggfggbggh4789
    @hggfggbggh4789 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ውደ ከምንም በላይ ልጆችሽ ትልቅ ሀብት ናቸው

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዘርንም አላህ ያሺርልህ እናንተንም በሰላም ያገናኛችሁ ሰላም ያስገባችሁ የኔ ዉድ 😘

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 2 ปีที่แล้ว +13

    እናትህንም አላህ. ያሽራት እናተንም በሰላም ያገናኛችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @emumalik8114
    @emumalik8114 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን አብሮ አደረሠን የኔ መልካም እህት ማሻአላህ አሌሽ ፈገግታሽ ያስደስተኛል ወላሂ ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬሰው ማሻአላህ አሌሽ የኔ እህት

  • @moe0079
    @moe0079 2 ปีที่แล้ว +16

    አወ ነብሴ ሀብታምነች ደስ የሚል ጠባይ አላት

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ እገባለሁ

  • @hovokbren9376
    @hovokbren9376 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በሠላም ለሀገረሽ ያብቃሽ እነትክን ፈጣረ ይማረልክ🙏🙏

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር,እናትህን ያድንልክ ነብሴ አች ከሀብታምም በላይ ነሽ ጤና አለሽ ልጆችሽ በሚሊወን,አይገኙም

  • @felahmedia7539
    @felahmedia7539 2 ปีที่แล้ว

    አቢ ሹረይህ አል ኹዛዒድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በአላህና በእለተ-ትንሳዔ (አኺራ) የሚያምን ለጎረቤቱ በጎ ይዋል፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን እንግዳውን ያልቅ፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ ለጎረቤትን በጎ መዋል፣ ግንኙነትን ማጠናከር እንዲሁም መናገሩ ጠቀሜታ የሌለውን ነገር ከመናገር ዝምታ እንደሚሻል እንማራለን፡፡
    ‹‹ እንግዳን ማክበር እጅግ አትክሮት የሚሻ ነገር መሆኑን እንረዳለን፡፡

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ወ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሽራቸው እናታችንን ።አችም በሰላም ግቢ ልጆችሽ ጋ

  • @በጎአሳቢTube
    @በጎአሳቢTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ የኔ እናት በሰላም ግቢልን

  • @lulu-ld1di
    @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว +4

    ታድለሽ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @xoyibaahamad7411
    @xoyibaahamad7411 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እናታቺሁን ኣላህ ያድንላቺሁ

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሠላም ላገርሺ ያብቃሺ እህቴ

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ ሳአድን እንደት እንደምወደው እኮ ♥️ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በሰላም ግቡ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ለሀጋር የብቃሽ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +15

    ደስ ከሚለኝ ባህሪሽ የገባሽ ሙድሽ ምናምን ምርጥ

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ በሰላም ያድርስሽ እህቴ

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 ปีที่แล้ว +10

    አፋር ክልል የምወዳት ሀገር የሰው መኖሪያ ሎጊያ

  • @loveyoususu2976
    @loveyoususu2976 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ አላህ በሰላም ያስገባት

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +6

    💔😭የኔ ወድ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ሁቢ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አፊዋንይመልስላት እናህን

  • @tedbirr12344
    @tedbirr12344 2 ปีที่แล้ว

    Ewnatim nabsa telagn headache. Yaseblale

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 ปีที่แล้ว +14

    ከብር በላይ ሁለት ልጅ ሰጠሽ ፈጣሪ ልጅ በብር ይተመናል ቆጆ

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 2 ปีที่แล้ว +2

      አብሸሪ አላህ ባገርሸላይ ሪዘቅሸን ይከፈትልሸ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ማሮቸ

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔምርጦችአብሽሩ ሀብት ከፍቅር አይበልጥም💗💗💗💗💗

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ስወዲሽ ሰብስክርስይብ አርጊኝ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ ደምሪኝ ሰሙ

  • @faithbeauty8692
    @faithbeauty8692 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው እውነት ነው

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ማእሽ ሁቢዬ ደሞ እኔም 11 አመቴ ዜሮ ነኝ አልሀምዱሊላህ ዩቱብ እኔም ሀገሬ ገብቼ መሸቀል ነው የምፈልገው ኢን ሻ አላህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +2

    በስላም ግብ መልካም ጉዞ አነት አገሬ ብላቹ ሻቅ በሉ

  • @amirelove812
    @amirelove812 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ
    @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ 2 ปีที่แล้ว

    ሊክሽን አስቀምጭልኝ ኢሻአላህ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ሌላሰዉ መስላለች ነብሴ ወፍረሻልም ጠቁረሻልም ግን ሰወድሺ ደስትይኛለሺ

  • @ethio6741
    @ethio6741 2 ปีที่แล้ว +8

    ተስፋ ማድረግ ያለብሽ አላህ ነው ሰውን አይደለም ውደ

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
    @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ዛሬ በህልሜ አይቸሀለሁ ወንድሜ የናትህ ሁኔታ እየጠየኩሁ ነበረ 🥺🥺 እናትህን አላህ ያሽራቸዉ ያረብ

    • @NABSA_tube
      @NABSA_tube  2 ปีที่แล้ว

      እሚን እህቴ 🙏

  • @tofkkadra20
    @tofkkadra20 2 ปีที่แล้ว

    አላህያሽርልህወድምእናት ክፊአይካት እራሰምታትምቢሆን አብሽር ይድናሉከጎንህነን

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 2 ปีที่แล้ว

    Abasheru allha kagonachu yehona😘😘😘

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 2 ปีที่แล้ว

    በሳላም አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 2 ปีที่แล้ว

    እናትህ አላህ አፍዋን ይመልስልህ ወዲሜዋ

  • @hayatabol6799
    @hayatabol6799 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ግቢዉደ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ስአዳሰኢድ
    @ስአዳሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይስጣችሁ አላህ ይሳካላችሁ

  • @habibaabebu129
    @habibaabebu129 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ግቡ ምርጦቼ

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ለአገርሽ በሰላም ያብቃሽ ነብሲ

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም,አለኩም,ወራመቱላሂ ወበርካቱእኳን,አብሮ,አደርሰን በሰላም አደርሳቹ በሰላም ግብ

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚንን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ክፈቺ ዉዴ አብሺር እናበርታታሻለን

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 2 ปีที่แล้ว

    ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች

    ① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች
    ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ።
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል
    "የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057]

    ② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366]
    ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው።

    ③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው)
    ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
    "ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን)
    በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት
    ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171]

    ④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው።
    ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ)
    "ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114]
    ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል
    አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን

    ⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህሐፈመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የኢትዮጲያናት ትውልድ በሙሉ ሰላምና ፍቅር በናተላይ ይሁን

  • @حوىمحمد-د1خ
    @حوىمحمد-د1خ 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምገዱን ያቅልእልሺ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/22MbFis8UrA/w-d-xo.htmlሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
    አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
    ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
    አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
    ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
    ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
    በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
    ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
    ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
    ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
    በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
    ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
    ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
    ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
    ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
    ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
    ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
    ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
    ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
    ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
    ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
    ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
    አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
    1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
    2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
    ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
    ሱብሀን አላህ
    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 ปีที่แล้ว +2

    እርዚቅባላህእጅ። ነዉ

  • @hayat8321
    @hayat8321 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹ሰላም ግቢ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @zaharamuhamed1894
    @zaharamuhamed1894 2 ปีที่แล้ว

    ለቤታቹ አዲስነኝ ማሻአላህ

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ የኔ ውዶች😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘በሰላም ግቢ

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ አላህ አይለያችሁ

  • @ethiopiabeuti5493
    @ethiopiabeuti5493 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋለይኩምሠላም ሀያቴ ለቤትሽ አድሥነኚ እዴት ብለሽ ነዉ ምትሄጁዉ

    • @madgfdf2430
      @madgfdf2430 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢቃማአላት

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 2 ปีที่แล้ว

    Allah basalm lahagerish yabkash

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ካንችጋ ይሁን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ቆይግን እዚህ የቤት እቃ አሟልተዉ የሚኖሩ ሰወች ሀገር ሲገቡ ምድነዉ የሚያደርጉት እቃቸዉን

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 ปีที่แล้ว

    አለሀ በሰለም ለሀገረሸ የበቀሸ ወድ ከልጀሸገ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሽራቸው የነብሴን እናት አንቺም በሰላምግቢ ውዴ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋሺን በአላህ

  • @aishaphone5538
    @aishaphone5538 2 ปีที่แล้ว

    Allah legers yebiks

  • @tofkkadra20
    @tofkkadra20 2 ปีที่แล้ว

    እኔምዱባይነበርኩአለኤንግንመውጣትአልችለም ብችልየቻልኩትንባደረኩልህ ወላሂ ኢቃማየለኝም እዳልወጣ

  • @Zebibatube
    @Zebibatube 2 ปีที่แล้ว +1

    አፋር እንገናኝ ነብሴ

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +3

    ትመለሻለሸ ነብሴ ወይሰ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ግቢልን

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ ባአለን እንተባበራለን

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว

    ቶቶሎ ፊዶ ስራ ያግዘሀል አብሽር

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 2 ปีที่แล้ว +2

    በሠላምግቢ

  • @moe0079
    @moe0079 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከናን ተይሁን እህቴ

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 ปีที่แล้ว

    ንሀያ ነው የምትሄደው ወይስ ደርሶ መልስ ነው?

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @ነብሴከገበያ
    @ነብሴከገበያ 2 ปีที่แล้ว +2

    Allah besilam yesgbis

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል በሰላም ግቢ

  • @tedbirr12344
    @tedbirr12344 2 ปีที่แล้ว

    Fikir yahonachu lejoche nachu

  • @ismailismail885
    @ismailismail885 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤😭😭❤

  • @kedijaand4167
    @kedijaand4167 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እናንተ ነብሴ ነብሴ የምትባባሉት ሌላ ስም ጥፍቶ ነው?? ግን እኮ ነብስህም ነብሷም አይደለህም:: ነብሴ አንድ ናት እሷም የው የአላህ ናት ሲፈልጋት ይወስዳታል በሌላ ስም ብትጠራሩ ጥሩ ነው ስንት ስም ሞልቶ ነብሴ?

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 ปีที่แล้ว +3

    አገርሽ። በሰላም። ግቢ። ልጅም። ፀጋዎችሽ። ናቸዉ። አብሽሪ።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምግቢ ደሴን እይልን

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን ቤት አልሠራችሁም የዩቱቡ ገንዘብ የት ነዉ ምታረጉት ቆይ ብዙ ነዉ ሚከፍለዉ

  • @ዙዙዩቲዩብቻናል
    @ዙዙዩቲዩብቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀንዱሊላህአላኩሊሀል

  • @masayamasaya629
    @masayamasaya629 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርች

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩሙ ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁነብሴ የኔ ልዩ አላህ በሰላም ለሀገረሽ ያብቅሻ

  • @ራቢሀይቅዩቱብ
    @ራቢሀይቅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ እኔ እባሌ ላይ ሁኝ አልቻለውም

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗ما شاء الله

  • @heue7745
    @heue7745 2 ปีที่แล้ว +3

    እስቲሸዋሩ ስት ነው

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሎን በሙሉ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋሽ በኛ ሳይሆን ባአላህ አርጊ

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 ปีที่แล้ว +1

    የዋህ ነሺ ትመለሻለሺ

  • @tatwalgroup9722
    @tatwalgroup9722 2 ปีที่แล้ว +1

    Very nice भाभी 👍

  • @ልጓማ
    @ልጓማ 2 ปีที่แล้ว

    ሙዷ ማር ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    Melkam megd anasafrshim alenlshi

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 2 ปีที่แล้ว

    ማሮች

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Allah baselam Lhagreshi yabekashi