ቀጥታ ለማህበረ ቅዱሳን ( መ/ር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @Ade-s9e
    @Ade-s9e 2 ปีที่แล้ว +228

    ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ሁሉም ለመልካም ነው❤

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 2 ปีที่แล้ว

      መምህር. እኛ. ድሮም. በደንብ. እናውቃለን ግን ልጆቻችን ግን ማፈሬያ ሆናችሆል. አንተን እስኪ ልጠይቅህ ካንተ በፌት. እቃቸዋለሁ. ትላንት ባየሁት ግን. መምህር. ግርማን. ለማግኘት የሜከፈል በየኛቲ. የተላለፈው ክፍያ እልተከታተልክም. እስኪ እሱን እጥሩልን. በየኔታ ላይ የፀሎት. ቤቴ. መምህር ግርማ ልጅ ያደረገው. ለማንኛውም ግን ለሚያድገው የምትዋጉት እሳፈሬ ሆናችሆል ገንዘብ ብቻ የማንም ነቃፌ መሆን አልፈልግም. ግን እንደ ሃይማኖት በጣም እፍሬያለሁ በምድር. ላይ መሃበረ ቅዱሳን. በዚግዜ እንደሌለ. እኮ ቀድመን. ስለማንውቅም ለኛ. እርስ እይደለም ግን የማውቀውም እገልግሎት በዜግዜ ብር ብቻ ተዝናኑበት እስኪ መንፈሳውያን ብላችሁ. ካነበብከው ግን የቀጠሮ ብር እስደንቆናል

  • @serkzeethiopia
    @serkzeethiopia 2 ปีที่แล้ว +72

    ይህን መልስ ስጠብቀው ነበር መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 2 ปีที่แล้ว +172

    እኔ እኮ ፌስቡክ ላይ አይቸ በጣም ተናደድኩ እኳንም መልስ ሰጠህ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሽ አመት ኑርልን ለኛ

    • @ayenaalam8161
      @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว +2

      ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መልስ እንካን የሰጠክ መምህር በጣም ተናድጄ ነበር ልቦና ይስጣችዉ ምነዉ በካራቴ አጋንትን እናወጣለን የሚሉትን እስኪ ይቃወሙ ህዝብ ለምን ዳነ ብሎ መጫጫት

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🕊

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว

      የሀሰተኛ ቴፎዞ ከመቅደሱ በላይ አልሆናችሁም

    • @gafat
      @gafat 2 ปีที่แล้ว

      @@yemsida1758 የደብተራ መተተኞች ወዳጆች እና ተከታይ ከአፈር ትደባለቃላችሁ እናንተው ጠብቁ

    • @gediongetahun
      @gediongetahun ปีที่แล้ว +1

      ለእኛ ስትል ማንን ወክለህ ነው???

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን መምህራችን ረጅም እድሜ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠበቃቸው (እኔ የምለው ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው ተቋም ተጠሪነቱ ለማነው ? አባቶችን የሚሳደብ ተቋም መጨረሻው እንደተሀድሶ ወይ እንደበጋሻው ወይ እንደትዝታው መጨረሻችሁ የክህደት አባቶችን መስደብ ስለሆነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ረጅም እድሜ ና ጤንነት ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን

  • @astargzaw4376
    @astargzaw4376 2 ปีที่แล้ว +14

    መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን
    1. የፀሎት ስርሀት
    2. የስግደት ስርሀት
    3. የፆም ስርሀት
    4. የአስራት በኩራት ስርሀት
    5. የአለባበስ ስርሀት
    6. የመከባበር ስርሀት
    7. ሀይማኖቴን አክብሬ ተጠንቅቄ አስተውዬ እንድራመድ እንድበረታ ያስተማሩኝ ፡፡
    መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚሐብሔር አሜን፡፡
    8.

  • @salamfosom2570
    @salamfosom2570 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተን ባይሰጥን ጠፍቶን ነበር እድሜ ከ ጤናውን የስጥልን በጣም እናመሰግናለን እኛም ልቦና የስጠን❤️🙏

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 ปีที่แล้ว +89

    እንኳን ደናመጣህልን መምህር ሰላም ላንተ
    ልቦና ይስጣቸው
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር አንተንም እማ ፍቅር ትጠብህ

  • @አዛርያ13
    @አዛርያ13 2 ปีที่แล้ว +12

    እረ ተዋቸው ፕሮግራም አተው ነው 18 ጊዜ በላይ እራሴን ለማጥፋት ቤተክርስቲያን ነበርኩ መዝሙርም አረ ሁሉም ቦታ ነበርኩ እማርም ነበር ሰላም ያገኘሁት መምህርን ና ቀሲስ ሔኖክ ካወኩ በኋላ ነው እድሜ ለአባቶቻችን🙏🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏እነዚህ የዲያቢሎስ የግብር ልጆችንም ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሰው አሜን🙏🙏🙏

    • @ልዩነሽ-ከ1ነ
      @ልዩነሽ-ከ1ነ 2 ปีที่แล้ว +1

      ያችንም ይመለሰው የኔንም ይመልሰው እራስሽን እይ መርምሪ ትአምር ተከታይ አንሁን

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 ปีที่แล้ว

      @@ልዩነሽ-ከ1ነ ትክክል ዝብለው ሰው መከተል ሆነ ስራቸው

  • @hiwiredu2057
    @hiwiredu2057 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን ትክክል ብለዋል እራሳቸውን ነው ያዋረዱት ከዛ ትልቅ ማህበር እንዲህ ግልፅ ጥላቻ አይጠበቅም። ለሁላችንም ያገለግሉ ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናም ከመሰማት ወደ ተግባር ያግባን🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ሂዊዬ ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว +45

    ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ለአባ ግርማ መናፍስት ለሚያልጡ ሁሉ ለአንተ ለመምህር ከኔ ልጆችህ እመብረሃን ትጠብቅልን ለማህበረ ቅዱሳን ደግሞ ልቦና ይስጣቸው 👏👏❤️

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 2 ปีที่แล้ว +168

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ለማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ለመናገር ለህዝቡ አሰበው አይመስለኝም በየቤቱ በባዕድ አምልኮና በደብተራ መተት ሲሰቃይ የነበረ ማህበረሰብ እየነቃ ሲመጣባቸው መቅበዝበዝ ነው የያዙቱ 💚💛❤️

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ምናለ ዕድሉን አግኝቺ ባወራ በሕይወቴ ያለፈውን እነዚህ የቀለሉ መሆናቸውን የሚገልፅ

    • @sanaatube3613
      @sanaatube3613 2 ปีที่แล้ว

      መምሕርዬን ፈጣሪ በጸጋላይ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ
      ይስጥልን አሜን

    • @brukab2255
      @brukab2255 ปีที่แล้ว

      RIP

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 ปีที่แล้ว +79

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
    ማህበረ ቅዱሳን የሚባል ሚዲያ አባቶችን ማሳደድ ይብቃችሁ እኛ ከባእድ አምልኮ በአባታችን በአባ ግርማ ትምህርት ተላቀናል አባ ግርማ ስገዱ ቁረቡ ፁሙ ፀልዩ አሉ እንጂ ቅጠል በጥሼ እንደ ደብተራ መስተፋቅር መተት ሰርቼ ልስጣችሁ አላሉም አባታችን እንደእኛ ላሉት ደካሞች ያስፈልጉናል እጃችሁን ከአባታችን ላይ አንሱ😥😥

  • @tsaedahaile9408
    @tsaedahaile9408 2 ปีที่แล้ว +7

    መናፍስቲ ን ኩሉ ትምህርታትን ናይ ምልላይ ጸጋ ዝሃበካ እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣደና ምሳካ ትኩን መምህር።

  • @endalemitku5053
    @endalemitku5053 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ከክፉ አጋንንት ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ።

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ 2 ปีที่แล้ว +57

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጠህልን ይህ የልብ መደፈን ነው በእዉነት እግዚአብሔር አምላከ ልቦና ይስጠን

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ በጣም ያፈርኩት እንዴት ይህን ያህል ያገለገለ ድርጅት ሰውን በእድሜአቸው እንኳን ማክበር እንዴት ተሳናቸው አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @adduman8850
      @adduman8850 2 ปีที่แล้ว

      ድርጅት አይደለም ማህበር ነው። ለዛውም የቅዱሳን ማህበር አስተካክይ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +142

    መምህር ግርማ አባታችን ኑሩልን ፀጋዎትን እጥፍ ድርብ ያድርግሎት እንወዶታለን በረከትዎ ለኛም ይድረሰን አሜን !! USA 🇺🇸

    • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
      @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Artmediahouse
      @Artmediahouse 2 ปีที่แล้ว

      አዚዬ እግዚአብሔርን ነው በፀሎት መለመን ሰው ምንም አይታመን ማን እውነተኛ እንደሆነ በፀሎት ይታወቃል

    • @Artmediahouse
      @Artmediahouse 2 ปีที่แล้ว

      ከስር ፃፊልኝ እንወያይ

    • @nitsuhdessie6635
      @nitsuhdessie6635 2 ปีที่แล้ว +2

      መምህር ተሰፍዬ እርጅም እድሜ ይስጥህ ድምፅ ሆንህን

    • @ስርኩት
      @ስርኩት 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @dingilinate2540
    @dingilinate2540 ปีที่แล้ว +1

    መ/ር ተስፍየ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ዕድሜህን ያርዝመው።

  • @emebetfetene8892
    @emebetfetene8892 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህር ሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁን ግን ወጥቻለሁ እኔም ሆነ ቤተሰቤ ስለመንፈስ የምናውቀው ነገር አልነበረም ጥበብ ነው ብለን ነበር የምናስበው ብዙ ተጎድተናል ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ብዙ ነገር ተለውጠናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @helenasarif2790
    @helenasarif2790 2 ปีที่แล้ว +353

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሺአመት ኑሩልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን🕊

    • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
      @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @solomenekatibeb3560
      @solomenekatibeb3560 2 ปีที่แล้ว +3

      መምህር ተስፋዬ ያደግበት ደብር ቅዱስ ሚካኤል የየካው እድሜህን ያብዛልህ አወዛገቡን እኛ የተቸገርን ሰዎች እንድንጠራጠር እራሳችንን እንድንጠራጠር አደረጉን ምክንያት በቤታችን ስላለ ልቦና ይስጣቸው እራሳቸውን ይመርምሩ

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏💚💛❤️

    • @emuyemikaellij7213
      @emuyemikaellij7213 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 2 ปีที่แล้ว +16

    መምህር እውነትዎ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏
    እንደ እርስዎ ያለው እውነትን የሚናገሩት ያብዛልን🙏

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt 2 ปีที่แล้ว +20

    #እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ቸርነቱ አንድነትን ሰላምን ይስጠን በእውነት ጊዜውን ወቀስ እኮ ምን አለ ብንፆም ብንፀልይ ብንሰግድ ትክክለኛ ህይወተችንን እናገኘዋለን ከዲያብሎስ ጋር እየኖርን ምን እውቀት ይኖረናል እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን እንዲሁም በመምህር ተስፋዬ በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ህይወቴ ተቀይሮ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ስለ መናፍስት ሴራ የምታስተምሩን እንቁ አባቶች እንዲሁም መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ይጠብቅህ እነሱ አባታችን አዋረድን ብለው እራሳቸው ነው የተዋረዱ ለአባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤🤲

  • @shemelisnigatu3384
    @shemelisnigatu3384 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለው ነገር ብዙ ምእመን ነቅቷል። እናንተ ብቻ በርቱ መምህር። እድሜ ለአባቶቻችን ከሰይጣን ጋር ተነቃቅተናል።

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጠላት አይተኛኝ በርቱልን ማንም እየተነሳ ቢያወራም እጅ አንሰጥም ተላላኪዎች ናቸው ህሊናን እየሸጡ የሚያወራሩ ልቦና ይስጣቸው።

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 2 ปีที่แล้ว +8

    Go for it we pray for you God always with you my favorite teacher👍👍👍👍👍💯💯💯

  • @tigistminalearega1370
    @tigistminalearega1370 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በሰንበት ት/ቤት ነው ያደኩት ግን ስለመንፈስ የማውቀው ነገር የለም መምህር አንተም አድገህበታል እዛ ምንም የለም በጣም ያሳዝናል እኔ ለነዚህ ቃላት የለኝም ብቻ ልቦና ይስጣቸው መምህር ለሰጠሀቸው መልስ ተባረክ

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ዕውቀቱን ያብዛልህ በጣም ደስ በሚል መንገድ ገልፀሃቸዋል ። እግዚአብሔር ይፈውሳቸው ምዕመኑ ታመናል እያለ እነሱ እኛ ኮነን ነው የሚሉት ምድረ ኮተታም።

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    መምህር የመምህር መላከ መንክራት ስብከታቸውን ያዳመጡ ወይም የሚያዳምጡ አደሉም አባቶቻችንን የሚቃወሙ ሁሉ በሰው ቁስል እጨት ስደድበት ነው የያዙት
    እግዚአብሔር ይማረን🕯
    አባታችን የሚሰብኩት ውንጌል ዘመኑን የዋጀ ነው::
    እና ህዝቡን ቢተውት
    የአባቶቻችንን እድሜ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን🕯

  • @gashawtemesgen9542
    @gashawtemesgen9542 2 ปีที่แล้ว +123

    እኔ በመምህር መላአከ መንክር ግርማ ወንድሙ ምክንያት ከነበርኩበት የርኩሰት ኑሮ ወጥቼ ለንስሀ በቅቼ አዲሱን የዘለዓለምን ህይወት ይዣለሁ!
    ይለቁንስ መጠበቅ ካለብን ከእንደነዚህ አይነት ፀሐፍት ፈረሳዉያን ተጠበቁ!!!

    • @senaitgermen7442
      @senaitgermen7442 2 ปีที่แล้ว +1

      ኡነት ነው!

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔኮ ለምድነዉ እሚቃጠሉት መምህርን መስደብ ማለት ክርስቶስን መስደብ ነዉ።😭😭💔ስጋደሚን ተቀበሉ ንሰሃ ግቡ ፀልዩ ስገዱ አስራት አዉጡ ነዉ መምህር የሚሉን ታዲያ ይህን ስላሉን ስጠሉቸዉ አሞኛል 😭😭😭😭😭

    • @makdanigusse8736
      @makdanigusse8736 ปีที่แล้ว

      የደደቦች ጥርቅም የአጋንት መፈንጫ

    • @makdanigusse8736
      @makdanigusse8736 ปีที่แล้ว

      @@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ በስሜ የተባሉ ተኩላዎች ናቸው

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว

      @@makdanigusse8736 እሰይ የጠቋይ ልጅ ኖራችሁም ስለማጠቅሙ እግዚአብሄር ያጥፋችሁ ክርስቶስን የሚቃዎሙ በዚህ ያክል ሳይ እጅግ አዝናለሁ💔😭ስጋደሙን ተቀበልሁ ሲል አድሰዉ መቃጠል ምን ይሉታል😡😡😡😡

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 ปีที่แล้ว +48

    መምህሮቻችንን በፀሎት እናስባቸው 🙏 እኛ ነቅተናል ስጋ ደሙን ተቀብለናል እንግዲ ይህ ከሆነ የሚያበሳጫቸው እውነትም ደብተራዎች ናቸው በተለይ ያቺ ፀበልተኛ አዘንኩላት መናፍስት ቀደሟት እህቴ እግዚአብሔር ልብሽን ይመልስልሽ😢 መምህር ትምህርት ቤቱን እኛ ነን የምናሰራው ቃል በእግዚአብሔር ፊት እገባለው እመቤቴ ከነ ልጅዋ ይጨመሩበት ረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ይጨምርላቹ በጣም ነው ምንወዳቹ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @habeshayimer5697
      @habeshayimer5697 2 ปีที่แล้ว

      ደብተራንማ የታደለ ሰዉ ነዉ መሆን የሚችለዉ ብዞቻችሁ ተጠንቀቁ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እፀልይላቸዉ በጣም ተቃጥለዋል ሰዉ ለምን ነቃ ብሎ የዚህን ያክል መቃጠል😭

  • @menatube7519
    @menatube7519 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳንም መልስ ሰጠህ በጣም ነው የሚያሳዝ ነው የአባታችን የመምህር ግርማ ትምህርታች ብቻ በቂ ነው እኛ የሚስማ ጆሮ የለንም እንጅ ልቦና ይስጥን

  • @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
    @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው የሚገርመው ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛ በጣም እንወዳችኋልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ነው ልቦና ይስጣቸው ኣባታችን መምህር ግርማ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 ปีที่แล้ว +95

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @Aine2721
    @Aine2721 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ልቦና ይስጣቸው በእውነት 👏👏👏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ፈጣሪ ካተ ጋር ይሁን አባታችንነም እንወደዋለን አባ ግርማ ይኑሩልን እነ ሱንም ልቦና ይስጣቸው ይገርማን

  • @gizachewalene4596
    @gizachewalene4596 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ እንኳን ደህና መጣህ። ያው ግልጽ ነው ማህበረ ቅዱሳን የማህበራቸው ስም ቅዱስ ከሚለው ቃል የተወሰደ ስለሆነ በስሩ ያሉ አባላት በብዛት እነሱነታቸውን ቅዱስ አረገው ስለሚያስቡ ነው ቀርበው ከመረዳት ይልቅ አባታችንን የሚተቹት። እኛ ከሆንን ነቅተናል ለነሱም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው ፤ ማስተዋል ይስጣቸው መቸስ ምን ይባላል ሰድበው ለሰዳቢ አሳልፈው ሲስጡን....ይህ ጊዜ በእውነት ያልፋል።

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን መጡልን እግዚአብሄር ያክብርልን እነሱም ልቦና ዉስጥ ያለዉ ጠቋር ነዉ ስለዚህ ጠቋር ደግሞ በጣፍ ደፋር ነዉ ትል የለ ለዚያ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸዉን ይመልስ፡፡ እኔ በነዚህ ቅዱሳን አባቶች በዙ ነገር አትርፈናል ያላየዉ ብቻ ካልሆነ በቀር ሁሉም ሰዉ ተለዉጧል በትክክለኛዉ የህይወት ጎዳና ላይ ነዉ፡፡ ይህን መልስ ስለሰጠካቸዉ ደስ ብሎኛል

  • @liyagebrehiwot2004
    @liyagebrehiwot2004 2 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
    እንደ መምህር ግርማ፣ ቀሲስ ሄኖክን የመሰለ አባት እንዳንተ ያለ አስተማሪ ወንድም መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን እኛ ታስረን የነበርነው ስቃያችንን ህመማችንን እናቀዋለን እድሜ ለመምህር ግርማ መፃም መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ መቁረብን አስተምረው ተግብረነው ከእግዚአብሔር ጋር ካለንበት እስራት ተፈተናል ይህን ለመምዕን ቆማችሁ ሳይሆን በመምዕን ስቃይ እስራት አላገጣችሁ ነው ምለው
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @الال-ت7ط2م
    @الال-ت7ط2م 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜናጤና. ይስጥልን መምህር ተስፋየ እንኩዋን ደናመጣህልን ለማህበረ ቅዱሳን ልቦና ይስጣቸው

  • @eyobalaye7933
    @eyobalaye7933 2 ปีที่แล้ว +15

    ልቦና ይስጠን ልቦና ይስጣቸው . . .መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. . .

  • @enat8652
    @enat8652 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ 🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዉሻ በማያውቀው ሰው ላይ መጮሁ ያለ ነው !! ግን መልስ በመስጠትህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😍 አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሽ ያርግልን 🙏

  • @hiwottekel7668
    @hiwottekel7668 2 ปีที่แล้ว

    መ/ር ተስፋየ የተዎሕዶ እንቁ እንወድለለን እግርዜብሔ ፀጋዉን ያብልሕ።

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 2 ปีที่แล้ว +30

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።

  • @eyorikaeyorika2355
    @eyorikaeyorika2355 2 ปีที่แล้ว +19

    ተመዝነዉ ቀለዉ ከተገኙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ምን ይባላል ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +27

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ በስመአብ የለቀቁት ቪድዮ አይቼ አፍሬ ልሞት ሰው እንዴት ይዋሻል የሐሰት ራስ ዲያቢሎስ ነው አዳምጬ ደሞ ሐሳቤን አስቀምጣለሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      የኔውድ በጣም ያሳፍራል እኮ 😢

    • @ማርአሜን
      @ማርአሜን 2 ปีที่แล้ว

      አፋን አየማውም ሥለአባ ሥማቸውን ሥጠራ በሥማም አይፈረድብህም ከጥንቆላና ከጂኒ ሥለአላቀቁ ነው

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት በጣም ያሳፍራን እግዚአብሔር ልባኖ ይስጣቸው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

      በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሀአዱ አምላክ አሜን በጣም ያሳፋራል 🥲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว

      They are really 666 And making me sick a lot ufffff ufffff 💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😂😂😂😂😂😂😂😂 My sister like she is love them a lot because she is with them i don’t know how I’m going tell her she is making me cry and so
      And sick always making me crazy and sick ufffff ufffff

  • @yewubdarkibret3070
    @yewubdarkibret3070 2 ปีที่แล้ว

    እግዜር ያክብርህ መምህር። ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይኑሩልን። ለእኛም የምናስተውልበትን ንጹህ ልቦና ይስጠን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጥላታቸዉን የግራቸዉ መረገጫ ያረገልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @amuyezegeyeleje3386
    @amuyezegeyeleje3386 2 ปีที่แล้ว +20

    መምህር ለመታዘብ ኮመንት ማንበብ በቄ ነው ህዝብ ነቅቶል በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜአቸውን ያርዝምልን አባታችን

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን በጣም የሜገርም ነው እንደሜመሰለኝ አጋግንት ቅጥል በሎ ወደሴዎል ባባታችን ምከንያት በመሆኑ የሜወረደው በነሶ ላይ አደሮ እየተፈጨረጨረ ነው ማንም አይሰማችሁም እድሜ ላባታች ነቅተናል ልቦና ይሰጣችሁ

  • @abirosafie9576
    @abirosafie9576 2 ปีที่แล้ว +49

    ሰላም መምህር በእውነት እግዚአብሔር ዋሰተዋልን ይሰጣቻው ምድር ደብተራ ልቦና ይሰጣችሁ 👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @nigatmuluneh569
      @nigatmuluneh569 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ማለት ነው ምድረ ደብተራ ማለት? ሳታውቁ አትናገሩ

    • @Big-jt7gz
      @Big-jt7gz 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nigatmuluneh569 mider asemategnochun nwa kokeb kotariwoch, sermash ketel betash,mefethe seraye yemiserutn nw sistu kalgebash

    • @nigatmuluneh569
      @nigatmuluneh569 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Big-jt7gz ደብተራ ትርጉሙ እንደዚህ ከሆነ ለምንድነው አባታችሁ ቅዱስ ኤፍሪም እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም የተሰወረ መና ያለበት የወርቅ መሶብ ያለብሽ ደብተራ (ድንኳን)አንቺ ነሽ ይላታል የቅዳሜ ውዳሴ ማርያምላይ ለምን?? እስቴ ንገሩኝ

    • @Big-jt7gz
      @Big-jt7gz 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nigatmuluneh569 tergumu asmatgnoch malte ayedelm gen yen seme ye yazu betam bezu be orthodox cherash metfekdwn neger be debek miyadergut be abezagnaw debetra and mergata , kan marge ye yazu sewoch nachew gen sefi botawn yemizew be deberta marge west yalut nachw ena 1 nger endatakilign mefelgw awenm edegmewale debtera malte asmategnoch or metachoch malte aydelm gen bezi marge honew nw betam yemiyastel nger miserut

    • @nigatmuluneh569
      @nigatmuluneh569 2 ปีที่แล้ว

      @@Big-jt7gz እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ለአባታችን አባ ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን❤️እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ልበል😢😢

  • @najwamohammed7337
    @najwamohammed7337 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ለፀጋ ያድርግላቾው ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ለኔ ግን የነብሲ አባቴ ናቸው እንዴኔ የሚል ላይክ ያድርግ እስቲ አሳዩን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +13

    ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንበእዉነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ምድረ ደብተራ

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እማፍቅር ትጠብቅህ ለነሱ ልቦና ይስጣቸው

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว +9

    መምሕር እንደምን አመሸክ የአባታችን የመምሕር ግርማ ወንድሙ በዚሕ እድሜያቸዉ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸዉ ፀጋ ሕዝቡን ከአጋንንት በማላቀቅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እንዲሕአይነት ስም ሊሰጣቸዉ አይገባም ከአባታችን ላይ አጃቸዉን ያንሱልን

  • @tube-ix1kl
    @tube-ix1kl 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሌም የምመኘው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአባታችንን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ እጅ መባረክ እፈልግ ነበር። ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአባታችን ያድርግልኝ።

  • @tigstdawit650
    @tigstdawit650 ปีที่แล้ว

    መምህር እባክህ ልቦና ይስጣቸው እባክህ ፀልዩላቸው የአጋንን ግዜ ነው

  • @ሜሪየተዋህዶልጅነኝ
    @ሜሪየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +12

    ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን ግርማ 🙏💓 እግዚአብሔር መስተዋል ልቢ ይስጠን መምህርየይ

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
    @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ 2 ปีที่แล้ว +13

    መምህርዬ አንካን ደና ማጡ የኝ ልዩ አስታማር ⛪️💠❤️❤️❤️

    • @kalkidanterefe6101
      @kalkidanterefe6101 2 ปีที่แล้ว

      Enazi edi mehonite gudachuw yewtabechow nechow aganeti gudi fala

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ ፈጣሪ ባለህበት ቦታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤🙏

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጠን ምን እላለሁ ፣መምህር በርቱ ተያይዘናል ፡ ግን አየ ሰዉን ግን ሰውን ማነው ፣ነገረኝ የምቀኝነት ሰውን አለ ።አላውቀውም ብቻ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +7

    መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይብቅህ እማ ፍቅር ሁሌም ከጎንህ ትሁን እግዚአብሔር አምላክ ልቡና ይስጣቸው

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ነበር ያናደዱኝ ተዋችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ምህራችን ሺ አመት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ግም ሰው አምላኪ

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህ እኔ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን በሁሉም ነገር ለእኛ ለምስኪኖች ብዙ እውቀትን የሰጠህን መምህራችን

  • @ብግዜንእስነትካንፈጣሪኻተ
    @ብግዜንእስነትካንፈጣሪኻተ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ልእናኣንተ ይሁን ምክንያቱም ተዋሃዶ ምን ማለት ስለ ኣውቅነው መድሃኔያለም ይባርካቹ ኣሜን.
    ጹም, ጸሊ , ስገድ , ንስሃ ግባ , ኩሮብ, መጽውት , ኣስራት ኣውጣ ,ጠበል ተጠመቁ ..... ብሎ የማስተምህር ኣባት ከተቃወሙ እኛ ምን ንበላቸው እግዚአብሔር ኣይነ ልቦናቸው ይክፈታላቸው እንጂ .
    እኛማ ጠላእታችን ስለ ኣወቅነው መበርታት ኣለብን ህዝበ ክርስትያን❤

  • @arsuselama5698
    @arsuselama5698 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።ካብ መሰርያን ክፉኣት እግዚኣብሄር ጥላ ከለላ ይኹንካ መምህረይ
    ካብ ሓቂ ካብ ዘፈንግጡ ነዊህ ግዜ ጌሮም ኢዮም ማሕበረ ቅዱሳን ልቦና ይሃቦን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ማስተዎል ያድላቸው 🙌 እኛ እንደሆነ ነቅተናል ምን አያረጉንም 🙌ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ❤🕊

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ስም የዘዉ
    ትልልቅ አባቶችን ይሳደባሉ ለሁላችንም አስተዋይልቦና ይስጠን
    አባታችን መምህር ግርማ የማይተና የድግል ማርያም ልጆ ጠባቂ አላቸዉ 😥😥😥

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ይገረማን አባታችን አባ መላከ መምህር ገርማ ሽ አመት ይኙረልን

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሁን ደሞ ጠፈተውብናል የት እንዳሉ ዩቲዩብ ላይም አልተለቀቀም ስራቸው አፋልጉን መረጃ ስጡን ስለእሳቸው ለማህበረ ቅዱሳል ልቦና ይስጥልን፡፡

  • @tikdemtikdem197
    @tikdemtikdem197 ปีที่แล้ว

    መምህር የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ያድልህ በጣም ተናድጄ ነበር ወንድሜ አሁን ሀሴት አድርጌያለሁ ተመስገን ስለመልስህ እጅግ በጣም ደስብሎኛል ሁሉም የእጁን ያገኙ ል መምህር እኔም ፅፌላችውም አረካሁም ነበር ተራ ናቸው ባለታሪኮቹም ኦርቶዶክስ ስለመሆናችው እጠራጠራለሁ ምምህር ላንተም የድንግል ልጅ እድሜ እና ጤና ያድልህ ቤተሰብህን ይባርክልህ።

  • @bezabeza3278
    @bezabeza3278 2 ปีที่แล้ว +29

    እህቶች ወንድሞች ሼር ኮመንት ላይክ አድርጉ አድርጉ ።አይታቹ ብቻ አትዉጡ ኮመታችን ደሞ ልክ አባታችን እንዳስተማሩን በጨዋ ደንብ ምክንያቱም እንደ መምህራችን በአስተማሩን የመምህር እና የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ተማሪዎች ተግታቹ ፀልዩ ።

    • @argukebda8773
      @argukebda8773 2 ปีที่แล้ว +1

      አባታች ን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን ደህና መጡልን እግዝአቢሄርይጠብቆት እኛግን በጸሎቶ ከእግዝአቤሄርጋር ድነናል ለነሱም እግዚአቢሄር ይቅር ይበላቸው

    • @seyfeslassietube9241
      @seyfeslassietube9241 2 ปีที่แล้ว +1

      በሁለት እግርሽ ቁሚ አባቴ አባቴ አትበይ ክርስቶስን ተደግፈሽ ቁሚ

    • @melaku6947
      @melaku6947 2 ปีที่แล้ว

      እሚያሳዝነው ሁሉም እሚያወሩት ስለመናፍስት ነው እሱ ደግሞ ህሌናን ያደነዝዛል እግዚአብሔር እውነተኛው ፍርድ ይሰጣል

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ልቦና ይስጣቸዉ ምን እንበል ያልተነካ ግልግል ያዉቃል ይባላል እኛ በአባታችን ተጠቅመናል እነዚህ ከተቃዉሞ ዉጪ ምንም አያዉቁም እኛ በፀሎት በስግደት እንትጋ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +33

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመናፍትን ሴራ እና በቤተ ክርስቲያን ስም የሚነግዱ ደብተራወችን መተተኞችን የምታጋልፅልን ከዚ በላይ እውቀት ና ሞገስን ይስጥህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว +11

    ንፁሃን ፣መምህሮቻቸን፣እድሜ ፣እና ጤና ፣ይሰጣችሁ (ሺ)አመት ፣ኑሮ 🙏🙏🤲🤲

  • @asmamawbelachew8893
    @asmamawbelachew8893 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህር ግርማ ኑሩልን ፀጋዎትን እጥፍ ድርብ ያድርግሎት እንወዶታለን!!! በረከትዎ ለኛም ይድረሰን አሜን !!!

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +103

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ለጠላቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለናንተም ፀጋውን ያብዛላቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ 😍😍💒❤🙏

    • @brukab2255
      @brukab2255 ปีที่แล้ว

      ማነው ጠላት??

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ መምህር እኳንም ለኒህ ሰይጣን የማይገባቸው ድንዝዞች መልስ ስጥህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን በርታልን መምህር አለን ከጎንህ ነን በርታ መዳኔአለም ይጥብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፈጣሪ አይነ ልቦናቸዉን ይክፈትላቸዉ ወይ ፈተና

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ። ሕዝቡ አቅቷል እኮ ወደዋላ መመለስ የለም ።እኛ አባታችንን እወዳቸዋለን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠበቅህ በጣም ይተኗኮሉሃል 🥺🥺🥺
    እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ይሁንህ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +7

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ በእዉነት በጣም ያሳዝናል በሰዉ ቁስል ላይ እጨት መስደ ድ ነዉ 🥲

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 2 ปีที่แล้ว +14

    እረጅም እድሜ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንመኛለን ማህበረ ቅዱሳን እንደስማችሁ ሁኑ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን በደህና መጣህ አባቲ ፀጋውን ይብዛልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 2 ปีที่แล้ว

    ተዋቸው መምህር ልቦና ይስጣቸው ለበጎነው እድሚያቸውን ያስረዝምልን

  • @tsedale
    @tsedale 2 ปีที่แล้ว +32

    አባታችን እስከዛሬ ተቆጥሮ የማያልቅ መልካም ፍሬ አፍርተዋል ከዚ ቦሀላም ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንደሚሆኑ አምናለው። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🏼🥰🥰🥰

    • @shemelisnigatu3384
      @shemelisnigatu3384 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @ወልደሰንበትገብርኤል
      @ወልደሰንበትገብርኤል ปีที่แล้ว

      ተቆጥሮ የማያልቅም ብር ነው ያላቸው ክርስቶስ በገንዘብ አይፈውስም የምን መፎጋገር ነው የልጃቸው መኪና የሳቸው ቤት Kkkkkkkkkk ለሁሉም ነገር ልክ አለው እኮ እየተስተዋለ

    • @mafitesfaye4791
      @mafitesfaye4791 ปีที่แล้ว

      Bemhebre kidusan endet endfrkubacew endezi aynet negir

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሜ እኔ ብግን ልበልልህ መምህር አይዞህ✝️ ተቃውሟቼው መ ምህርንም የበለጠ ያከብራቼዋል ፀጋቼውን ያበዛዋል

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 2 ปีที่แล้ว

    የተጠቀምነው እኛ ተለውጠን ለንሰሃ ለስጋ ደሙ በቅተናል ለመምህ ግርማ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ተለውጠንለንሰሃለስጋደሙበቅተናልለመምህግርማእረጅምእድሜይስጣቸው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መንፈሱ ይሆናል የሚያናግራቸው ልቦና ይስጣቸው

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ግርማንና እናንተ የነሱ ምትክ የሆናቹ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ላተይሁን መምህር ለነሱ ልቦና ይስጣቸዉ እንተን አምላክ ይጠብቅህ በርታ የብዙ ሰዎች ሂወት እየተቀየረ ነዉ

  • @bisrategebriel4137
    @bisrategebriel4137 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ልቦ ይስጣቸው እኛ ነቅተናል ::ሰንበት ትምህርት ቤት መፍትሄ የለም እያይን አድል እኛም ያለፍንበት ነው እሁን ግን በወለዲት እምላክ ብላችሁ ሕዝቡን ግራ አታጋቡ ለእኛም ሌላ ፈተና አትጨምሩብን እባካችሁ ::እንድነንነቃ ይደረጋችህ መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን!!!

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን"" ረቡኒ ""
    መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን::

  • @mazmazi640
    @mazmazi640 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen. God bless. Mhimer Tesfaye save your. Life God.