ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ቻናላችንን ይቀላቀሉ th-cam.com/video/-LLfnevpBSE/w-d-xo.htmlsi=gYp9jforTf9begZY
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
,የእኔቆጆ አላሕያስልምልሽ አንችምጠንካራ ሑኝ
As wr wb🙏🙏
ቢስሚላ በትምህር ገበታላይ ያሉ ሙስሊም እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሰለምቴዎችን ያማከለ ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሰጥ አንድ ተቋም መቋቋም ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል አላሁ አለም
ትክክክል ዝምብለን ከንፈርከመምጣጥ አንድቋሚየሆነ ነገርእናድርግ ሁሉምቢተባበር ቀላልነው በትሪኪሚኪ የሚፍገንዘብየእነሱን እንባ እነብስ መሰረት ያለውነገር ባይነኝ
ወለህሰህ❤❤
አላህ ያሳካው ተጀምሯል
በኡስታዝ ወሂድ ኡመር አለ በንፅፅር መድረክ ላለፉ ተማሪዎች የመኖሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ ተጀምሯል
መሳተፍ አለብን ሁሉም ሙስሊም@@zebibaseid3841
የሰለምቴዎች ጀማአ አለ CMC ኢቅራ መስጂድ አካባቢ እና የት አካባቢ ነች ያለችው በአላህ ፍቃድ ልናግዛት እንችላለን ።
አላሁ አክበር
shukren
አገር ያላችሁ ሙስሊሞች የችልጂ ከቤት መውጣት የምችልበት አመቻቹ ያረቢ አላህ ይድረስላት
የኔ ማር እያለቀስኩ ነው ሰምቸ የጨረስኩትረሂሙ ጌታ ለሌሎች ተምሳሌት ያርግሽእናትሽ ሰልማ የምስራች የምሰማ ያርገንአቤት ቁንጅና ወንድሜ አንድ ሆነብኝ አታልፊኝም ነበር
በጣምወላ😢
❤❤❤
አሚን ያረብእኔምምኞቴነውያረብያአላህ
የአሄራዋ እህቴ አላህ ያፅናሺ ሂዳ ተአላህነውና እናትሺንም አላህ ሂዳ ይስጣት
አላህ ሁሉንም ያግራልሽ ያመቻችልሽ እናትሽንም አላህ ሀሂዳያ ይስጣት
ኧኛ አለሞንም ስቃይ መርጠህ እስልምናን ለወፈከኝ ጌታ አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ🕌🕌✅✅
ሳህ አልሀምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ የሠለምቴዎች ጥንካሬ አላህ ያግዝሽ እህቴ ❤❤❤
እኛ እቀልዳለን እስልምና ላይ ጀግና እህቴ በርቺ አላህ ያግዝሽ ማሻአላ ኮራዉብሽ🙏🙏🙏🙏🕋🕌🕌🕌🕌Islamic 💞💞💞☝️☝️
የኝን ውዱነብያችንም በብዙ ፈተናሆነው አሳልፈዋል በገዛ ቤተሰቦቻቸው የአለም ብርሀንየሆኑት ውዱነብያችንሰለላሁአለይሂወደለም
lnsallah Allah with you and your wonderful great family
We Love you so much
My beautiful girl
Sallallahu Aleeyhii wassallam
Saw
አብሽሪ ዉዴ አላህ ወዶሽ ነዉ ቀጥተኛዉን ወንገድ የመረሽ
የኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ እናትሽንም አላህ ሂደከያ ይሰጥልልሽ 😢😢
የኔጀግናእህት አብሺሪልኝ አላህ ሥለወደደሺነዉ የመረጠሺ አላህ ኸይርነገርአሥቀምጦልሺ ነዉኢሻአላህ
አብሽር የኔውድ እናትሽም አላህሂይዳያይስጣት አንቺም አላህያጠንክርሽ ዲነን ኢስላም ሁሌም ፈተናዋ በእሾህየተሞላነው ፊሪዋ ጣፍጭነው
አለህ ፅናቱን ይስጥሽ አብሽሪ እህታችን
አላህ የዝሁ ያፅናሽ አብሽሪ አልሀምዱሊላህ ኡመተል እስላም አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብብብብ
አላህ ይህድ መሻ አላህ የፈለገውን ቀጥተኝውን መንገድ ይመራል አላህ ያጥናሺ እናትሺንም አላህ ሂዳአ ይስጣት
አልሀምዱሊላህ አላህ መርጦሻን እደለኛ ነሽ ቀጥተኛሁን ምገድ እስልምናን ማገኘትሽ አላህ ሌሉቹም እዳቺ እሚገቡ ያርጋቸሁ ያርብ ኢሺአላህ
ያአረህማን አላህ ያፅናሽ ሀቢብቲ አላህ ዱኒያ አሄራሽን አላህ ያስተካክልልሽ የኔ ውድ እህት
የኔውድ አብሺሪ አላህ መርቶሻል አልሀምዱሊላ እናትሺንም አላህ ሂድያይሥጥልሺ በርች እጂእዳትስጪውደ
ማሻአሏህማሻአሏህማሻአሏህአላህ ያፅናሽጀግናዩ
ኢንሻአላህ! አላህ እናትሽን ሂድያ ይስጣት እህቴ!!
ይያአላህ እኔምእህትአለችኝ አላህይመልስልኝ ዱአአድርጉልም አላህወደተፈጠረችበት እስልምናዋ ይመልስልኝ
አላህ ይርዳት ያረብ 😢
ያርብ አሏህ ይመልሳት
@@zurettube638 አሚንንንን
@@حجابيعزتي-ب4ه አሚንንንን
የኔም እህት ያረቢ
ወላሂ ጀግነ ነሽ የኔ ቆንጆ አብሽር ውዴ አልሃምዱሊላህ አላህ ቀጥተውን ማገድ ስለማጠሽ የኔ እህት
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ሀቢቢቲ አብሽሪ አላህ ያግዥሽ አብሽሪ አላህ ሲወድሽነው ረሱላችንም ሰለላዋአለይ ወሰለም ተፈትነዋል ለኸይርነው🎉🎉🎉❤❤
ሱባሀን አላህ አብሸሪ እህቴ አላህ ለናትሸም ሂድያ ይሰጣት ኢንሻ አላህ አችንም መጨረሻሸን ያሳምረልሸ
ፀጋዬ አይዞሽ ካወራሽዉ በላይ አቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤
በልጅነቷ ፈተና ማሻአላህተባረክአላህ አብሽሪ አላህ ይወድሻል
አብሽር ኡሉም ያልፋል አንቺ የሺው አቅንነው የአላህን መንገድነው የሺው አብሺር❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አላህ ይወድሻል ። በጣም እድለኛ ነሽ ።ሁላችንም ከጎንሽ ነን ።አብሽሪ እህቴ ።
እህህህህህህህህህ ያአላህ በእንባ ጨረስኩት አላህ ሁሉንም ያመቻችልሽ እናትሽንም አላህ መርቶልሽ የምታሳይን ያድርግሽ ውዷና ቆንጅየዋ እህቴ
አለህ ይረደሻል እሻ አለህ ❤❤❤ እንወድሻለን አብሽር አትሽንም አለህ የማጣታተል
ያረቢ አላህ እንትሽነ ውድች የምጥልሸ አይዙሸ ቢዝግይም አይቅረም ኢሻአልህ ውዱእህቴ አላህ ቅጥትኝውነ ምነግድ የምረሸ አልህበጅንትል ፊረዱሰ የገንኝነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ከመስለምሽ በፊት ለፈጠርሽ ወንጀል አላህ ምሮሻል አብሽሪ ጀግናነሽ አላህ ያፅናሽ
ከዝህም በላይ አላህ ያጠንክርሽ የኔ ዉድ ለእናትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣት ያረብ አይዞሽ እንሻላህ
ማሻአላህህ ሀይማኖችሽእሰላምስለሆነለሁሉምነገረአላህያግዝሽ።አይዞሽ
እህቴ አለህ ፂነቱን ይሲጣሺ እናትሺንም ቀጥታኛውን ማንገድ ይምረት
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ኩሉምስሊማት አብሽሩ ዱኒያለኛ ፉትናነች አላህይጠብቀን ያረቢላአለሚንአላህ እናትሽንም ሂድአይስጣቸው የኔውድእህት በርችልኝ አላህይጠብቅሽ🤲🤲🤲🤲❤❤❤
የኔ ልእልት አላህ ያፅናሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😊
Masha Allah absher sister❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Masha Allah ❤Masha Allah❤❤❤
ማሻአሏህ ጠክሪ የኔ ቆጆ ምዳሽ ጀነት ኢንሻአሏህ እናትሽንም አሏህ ያስልምልሽ❤❤❤
አላሕ ያፅናሽ አብሽር ጀግናዬ😢😢😢😢
አብሽሪ አላህ ፅነቱን ይስጥሽ ሂዲያው በአላህ እጅ ነው ለእነትሽም ሂዲያ ይስጣት
አላህ የምታይበት አይን የምትሠሚበት ጆሮ የምትሔጅበት እግር ይሁንልሽ።
የኔ ማር እንኳን ወደተፈጠርሸበት እሰልምና መለሰሸ እናትሸንም አላህ ሂድያውን ይሰጥልሸ
Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah rabbii siraa ha jaalatuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ
አብሽሪ ወዴ አላህ ወዶሽነው ቀጥተኛውነ ወንገድ የመረሽ
ያአላህህህ😢 አብሽሪ ውድእህቴ አላህ ያፅናሽ ለእናትሽም ሂድያይስጣት ያረብብ😢
መሻ አለህ❤ጀግናዬ ከጭለማ ወታሻል
አላህ ያጠክርሽ አላህ ወዶሻል
አላህ ፅናቱን ዪስጥሽሽ
አይዞሽ ውዴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ሁሉንም ታገሽ አላህ እናትሽንም ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ያረብ
አላህ ያፅናሽ እህት
ወላሂ እባየ አለቀ አላህ ጀነተል ፊርዶስወዝ ወሀ ያድርግልን አሚን በሉ
አሚንን
ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሸ አይዞሸ እሀታችን እንረዳሻለን ሰልክሸን አሰቀምጪልን
አይዞሽ አልሀምዱሊላ እካን አላህ ወፈቀሽ የተወለድሽበት
Ayzeshe ehet allhe yabertashe huleme nager yalfale absere
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሏላህ የኔ ዉድ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰለላህ አለይ ወሰለም🎉🎉🎉
ሠሏላአሊወሠለም
አላህ ያፅናሽ እህቴ
ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
አይዞን እህታች አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ሰብሪ አላህ ከሰብረኞች ጋር ነው❤
አላህ የቅሩትንም ዎጋኖቻቺንን ይምራቸዉ ኢሻ አላህ
አላህምዱ ሊላህ በጣም አስለቀሽኝ😢😢ታሪኩ ከኔጋ ይመሳሰላል،❤❤❤
ማሻአላህ የኔ ማር አላህ ይርዳሽ❤❤❤❤
የኔማር ኢሻአላህ ያልፋል ጀግናነሽ ጀዛሽን ደግሞ አላህ ይከፍልሻል😢😢😢😢😢
የኔ ዉድ አላህ ያፅናሽ ያረብ🤲
አላህ ይጨምረልሽ የኔእት አናት ሽም ሂዳያ ይወፍቃት❤❤❤❤
አላህ ያግዝሽ እናትሽንም አላህ ያስልምልሽ
አብሺሪ አላህ ሀሉንም ያስተካክልለሻል እህት በአላህ መገድ ለይ ጰኔ
ሱብሀን አላህ የሠለምቴምች ጥንካሬ አላህ ያግዝሽ እህቴ❤❤❤
አላህ በስልምናሽ ያፅናሽ የኔ ዉድ እህት
አብሽሪ ውደ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ጥንክር በይልኝ
(S.A.W) ayzosh eht Allah mehari new Enatshnem Allah Hidayawn yesxat
ማሻአላህአላህያበርታሽ
ማአሻ አላህ የኔጀግና አዞሸ ዶአ አድረጊ ለናትሸ ሂዳያ እዲሰጣቸዉ
ስልኳን. ብትሰጡኝ
ቪዶው ላይ እኮ አለ ቁጥሩ
መጨረሻ ላይ ተፅፏል
ጀግነነሽ
ማሻአላህ አላህ አላህ ካንችጋ ይሁንንን❤❤❤❤
አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ዉዷ እህታችን እናትሽንም አሏህ ይመልስልሽ
May Allah bless you and success ur wish
ማሻአላት ታድለሽ❤
ሱበሀን አላህ አይዞሽ እህታችን አላህለእናትሽም ሂዳውን ይስጣት አንችንም አላህያጠክርሽ አላህ የሚወደውንነው የሚፈትነው
Meshalah yena ehete alah wofekoshshal eelgna nesh
ሀቢበቲ አላህ ያጽናሽ የኔ ውድ ንግግሯ ማሻአላህ
Alah ፅናቱን ይስጥሽ እናትሽንም አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ
Hulathenm ge ale wellahi allahi yabertan esat lay nen wellahi
እሂቴ አብሺር ሁሉም የልፊነ እንደ ተሪክምተወሪበትን ቀን ቅርብ የሪግልሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔዉዱ አህት በናትሺ መሥለም ደሞ አላህ ያሥደሥትሺ አችንም መጨረሻሺን አላህ ያሣምረልሺ
ሁሉንም ሚየሰካው አለሀ ነው አለሀን ካጉኔ አታ ተከተለኝ በይለሰው አቅም ይላውም
Ayzosh alah mekinyat alewu lehulu bedelsh tenkriy alah yagzesh
ሱበሀነላህ አላህ ሂዳያ ይስጣት
መሻአላ
❤❤❤ሂዳያ ለእናትሽ ይስጣት
አላህ ያፅናሺ የኔ እህት አብሺሪ ማሬ
ያርብ ኢንሻአላህ አላህ ነስሩን ይውፍቅሽ ያርብ ዩስሪን ዩስር
መሸአለህ የረቢ አለህ የበረተሺ❤❤❤
ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ ለናትሽ አላህ ሒድያ ይስጣት
ፅናትሽ ማሽአላህ❤
Ayizozhi ihite takaraneshina berichiligni Allha yatakirishi Alhahamidulila Allha Silemereteshi le dinali isilami
ይህን ቻናላችንን ይቀላቀሉ th-cam.com/video/-LLfnevpBSE/w-d-xo.htmlsi=gYp9jforTf9begZY
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
,የእኔቆጆ አላሕያስልምልሽ አንችምጠንካራ ሑኝ
As wr wb🙏🙏
ቢስሚላ በትምህር ገበታላይ ያሉ ሙስሊም እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሰለምቴዎችን ያማከለ ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሰጥ አንድ ተቋም መቋቋም ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል አላሁ አለም
ትክክክል ዝምብለን ከንፈርከመምጣጥ አንድቋሚየሆነ ነገርእናድርግ ሁሉምቢተባበር ቀላልነው በትሪኪሚኪ የሚፍገንዘብየእነሱን እንባ እነብስ መሰረት ያለውነገር ባይነኝ
ወለህሰህ❤❤
አላህ ያሳካው ተጀምሯል
በኡስታዝ ወሂድ ኡመር አለ በንፅፅር መድረክ ላለፉ ተማሪዎች የመኖሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ ተጀምሯል
መሳተፍ አለብን ሁሉም ሙስሊም@@zebibaseid3841
የሰለምቴዎች ጀማአ አለ CMC ኢቅራ መስጂድ አካባቢ እና የት አካባቢ ነች ያለችው በአላህ ፍቃድ ልናግዛት እንችላለን ።
አላሁ አክበር
shukren
አገር ያላችሁ ሙስሊሞች የችልጂ ከቤት መውጣት የምችልበት አመቻቹ ያረቢ አላህ ይድረስላት
የኔ ማር እያለቀስኩ ነው ሰምቸ የጨረስኩት
ረሂሙ ጌታ ለሌሎች ተምሳሌት ያርግሽ
እናትሽ ሰልማ የምስራች የምሰማ ያርገን
አቤት ቁንጅና ወንድሜ አንድ ሆነብኝ አታልፊኝም ነበር
በጣምወላ😢
❤❤❤
አሚን ያረብእኔምምኞቴነውያረብያአላህ
የአሄራዋ እህቴ አላህ ያፅናሺ ሂዳ ተአላህነውና እናትሺንም አላህ ሂዳ ይስጣት
አላህ ሁሉንም ያግራልሽ ያመቻችልሽ እናትሽንም አላህ ሀሂዳያ ይስጣት
ኧኛ አለሞንም ስቃይ መርጠህ እስልምናን ለወፈከኝ ጌታ አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ🕌🕌✅✅
ሳህ አልሀምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ የሠለምቴዎች ጥንካሬ አላህ ያግዝሽ እህቴ ❤❤❤
እኛ እቀልዳለን እስልምና ላይ ጀግና እህቴ በርቺ አላህ ያግዝሽ ማሻአላ ኮራዉብሽ🙏🙏🙏🙏🕋🕌🕌🕌🕌Islamic 💞💞💞☝️☝️
የኝን ውዱነብያችንም በብዙ ፈተናሆነው አሳልፈዋል በገዛ ቤተሰቦቻቸው የአለም ብርሀንየሆኑት ውዱነብያችንሰለላሁአለይሂወደለም
lnsallah Allah with you and your wonderful great family
We Love you so much
My beautiful girl
Sallallahu Aleeyhii wassallam
Saw
አብሽሪ ዉዴ አላህ ወዶሽ ነዉ ቀጥተኛዉን ወንገድ የመረሽ
የኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ እናትሽንም አላህ ሂደከያ ይሰጥልልሽ 😢😢
የኔጀግናእህት አብሺሪልኝ አላህ ሥለወደደሺነዉ የመረጠሺ አላህ ኸይርነገርአሥቀምጦልሺ ነዉኢሻአላህ
አብሽር የኔውድ እናትሽም አላህሂይዳያይስጣት አንቺም አላህያጠንክርሽ ዲነን ኢስላም ሁሌም ፈተናዋ በእሾህየተሞላነው ፊሪዋ ጣፍጭነው
አለህ ፅናቱን ይስጥሽ አብሽሪ እህታችን
አላህ የዝሁ ያፅናሽ አብሽሪ አልሀምዱሊላህ ኡመተል እስላም አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብብብብ
አላህ ይህድ መሻ አላህ የፈለገውን ቀጥተኝውን መንገድ ይመራል አላህ ያጥናሺ እናትሺንም አላህ ሂዳአ ይስጣት
አልሀምዱሊላህ አላህ መርጦሻን እደለኛ ነሽ ቀጥተኛሁን ምገድ እስልምናን ማገኘትሽ አላህ ሌሉቹም እዳቺ እሚገቡ ያርጋቸሁ ያርብ ኢሺአላህ
ያአረህማን አላህ ያፅናሽ ሀቢብቲ አላህ ዱኒያ አሄራሽን አላህ ያስተካክልልሽ የኔ ውድ እህት
የኔውድ አብሺሪ አላህ መርቶሻል አልሀምዱሊላ
እናትሺንም አላህ ሂድያይሥጥልሺ በርች እጂእዳትስጪውደ
ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
አላህ ያፅናሽጀግናዩ
ኢንሻአላህ! አላህ እናትሽን ሂድያ ይስጣት እህቴ!!
ይያአላህ እኔምእህትአለችኝ አላህይመልስልኝ ዱአአድርጉልም አላህወደተፈጠረችበት እስልምናዋ ይመልስልኝ
አላህ ይርዳት ያረብ 😢
ያርብ አሏህ ይመልሳት
@@zurettube638 አሚንንንን
@@حجابيعزتي-ب4ه አሚንንንን
የኔም እህት ያረቢ
ወላሂ ጀግነ ነሽ የኔ ቆንጆ አብሽር ውዴ አልሃምዱሊላህ አላህ ቀጥተውን ማገድ ስለማጠሽ የኔ እህት
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ሀቢቢቲ አብሽሪ አላህ ያግዥሽ አብሽሪ አላህ ሲወድሽነው ረሱላችንም ሰለላዋአለይ ወሰለም ተፈትነዋል ለኸይርነው🎉🎉🎉❤❤
ሱባሀን አላህ አብሸሪ እህቴ አላህ ለናትሸም ሂድያ ይሰጣት ኢንሻ አላህ አችንም መጨረሻሸን ያሳምረልሸ
ፀጋዬ አይዞሽ ካወራሽዉ በላይ አቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤
በልጅነቷ ፈተና ማሻአላህተባረክአላህ አብሽሪ አላህ ይወድሻል
አብሽር ኡሉም ያልፋል አንቺ የሺው አቅንነው የአላህን መንገድነው የሺው አብሺር❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አላህ ይወድሻል ። በጣም እድለኛ ነሽ ።ሁላችንም ከጎንሽ ነን ።አብሽሪ እህቴ ።
እህህህህህህህህህ ያአላህ በእንባ ጨረስኩት አላህ ሁሉንም ያመቻችልሽ እናትሽንም አላህ መርቶልሽ የምታሳይን ያድርግሽ ውዷና ቆንጅየዋ እህቴ
አለህ ይረደሻል እሻ አለህ ❤❤❤ እንወድሻለን አብሽር አትሽንም አለህ የማጣታተል
ያረቢ አላህ እንትሽነ ውድች የምጥልሸ አይዙሸ ቢዝግይም አይቅረም ኢሻአልህ ውዱእህቴ አላህ ቅጥትኝውነ ምነግድ የምረሸ አልህበጅንትል ፊረዱሰ የገንኝነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ከመስለምሽ በፊት ለፈጠርሽ ወንጀል አላህ ምሮሻል አብሽሪ ጀግናነሽ አላህ ያፅናሽ
ከዝህም በላይ አላህ ያጠንክርሽ የኔ ዉድ ለእናትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣት ያረብ አይዞሽ እንሻላህ
ማሻአላህህ ሀይማኖችሽእሰላምስለሆነለሁሉምነገረአላህያግዝሽ።አይዞሽ
እህቴ አለህ ፂነቱን ይሲጣሺ እናትሺንም ቀጥታኛውን ማንገድ ይምረት
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ኩሉምስሊማት አብሽሩ ዱኒያለኛ ፉትናነች አላህይጠብቀን ያረቢላአለሚንአላህ እናትሽንም ሂድአይስጣቸው የኔውድእህት በርችልኝ አላህይጠብቅሽ🤲🤲🤲🤲❤❤❤
የኔ ልእልት አላህ ያፅናሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😊
Masha Allah absher sister❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Masha Allah ❤Masha Allah❤❤❤
ማሻአሏህ ጠክሪ የኔ ቆጆ ምዳሽ ጀነት ኢንሻአሏህ እናትሽንም አሏህ ያስልምልሽ❤❤❤
አላሕ ያፅናሽ አብሽር ጀግናዬ😢😢😢😢
አብሽሪ አላህ ፅነቱን ይስጥሽ ሂዲያው በአላህ እጅ ነው ለእነትሽም ሂዲያ ይስጣት
አላህ የምታይበት አይን የምትሠሚበት ጆሮ የምትሔጅበት እግር ይሁንልሽ።
የኔ ማር እንኳን ወደተፈጠርሸበት እሰልምና መለሰሸ እናትሸንም አላህ ሂድያውን ይሰጥልሸ
Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah rabbii siraa ha jaalatuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ
አብሽሪ ወዴ አላህ ወዶሽነው ቀጥተኛውነ ወንገድ የመረሽ
ያአላህህህ
😢
አብሽሪ ውድእህቴ አላህ ያፅናሽ ለእናትሽም ሂድያይስጣት ያረብብ😢
መሻ አለህ❤ጀግናዬ ከጭለማ ወታሻል
አላህ ያጠክርሽ አላህ ወዶሻል
አላህ ፅናቱን ዪስጥሽሽ
አይዞሽ ውዴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ሁሉንም ታገሽ አላህ እናትሽንም ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ያረብ
አላህ ያፅናሽ እህት
ወላሂ እባየ አለቀ አላህ ጀነተል ፊርዶስ
ወዝ ወሀ ያድርግልን አሚን በሉ
አሚንን
ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሸ አይዞሸ እሀታችን እንረዳሻለን ሰልክሸን አሰቀምጪልን
አይዞሽ አልሀምዱሊላ እካን አላህ ወፈቀሽ የተወለድሽበት
Ayzeshe ehet allhe yabertashe huleme nager yalfale absere
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሏላህ የኔ ዉድ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰለላህ አለይ ወሰለም🎉🎉🎉
ሠሏላአሊወሠለም
አላህ ያፅናሽ እህቴ
ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
አይዞን እህታች አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ሰብሪ አላህ ከሰብረኞች ጋር ነው❤
አላህ የቅሩትንም ዎጋኖቻቺንን ይምራቸዉ ኢሻ አላህ
አላህምዱ ሊላህ በጣም አስለቀሽኝ😢😢ታሪኩ ከኔጋ ይመሳሰላል،❤❤❤
ማሻአላህ የኔ ማር አላህ ይርዳሽ❤❤❤❤
የኔማር ኢሻአላህ ያልፋል ጀግናነሽ ጀዛሽን ደግሞ አላህ ይከፍልሻል😢😢😢😢😢
የኔ ዉድ አላህ ያፅናሽ ያረብ🤲
አላህ ይጨምረልሽ የኔእት አናት ሽም ሂዳያ ይወፍቃት❤❤❤❤
አላህ ያግዝሽ እናትሽንም አላህ ያስልምልሽ
አብሺሪ አላህ ሀሉንም ያስተካክልለሻል እህት በአላህ መገድ ለይ ጰኔ
ሱብሀን አላህ የሠለምቴምች ጥንካሬ አላህ ያግዝሽ እህቴ❤❤❤
አላህ በስልምናሽ ያፅናሽ የኔ ዉድ እህት
አብሽሪ ውደ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ጥንክር በይልኝ
(S.A.W) ayzosh eht Allah mehari new Enatshnem Allah Hidayawn yesxat
ማሻአላህአላህያበርታሽ
ማአሻ አላህ የኔጀግና አዞሸ ዶአ አድረጊ ለናትሸ ሂዳያ እዲሰጣቸዉ
ስልኳን. ብትሰጡኝ
ቪዶው ላይ እኮ አለ ቁጥሩ
መጨረሻ ላይ ተፅፏል
ጀግነነሽ
ማሻአላህ አላህ አላህ ካንችጋ ይሁንንን❤❤❤❤
አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ዉዷ እህታችን እናትሽንም አሏህ ይመልስልሽ
May Allah bless you and success ur wish
ማሻአላት ታድለሽ❤
ሱበሀን አላህ አይዞሽ እህታችን አላህለእናትሽም ሂዳውን ይስጣት አንችንም አላህያጠክርሽ አላህ የሚወደውንነው የሚፈትነው
Meshalah yena ehete alah wofekoshshal eelgna nesh
ሀቢበቲ አላህ ያጽናሽ የኔ ውድ ንግግሯ ማሻአላህ
Alah ፅናቱን ይስጥሽ እናትሽንም አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ
Hulathenm ge ale wellahi allahi yabertan esat lay nen wellahi
እሂቴ አብሺር ሁሉም የልፊነ እንደ ተሪክምተወሪበትን ቀን ቅርብ የሪግልሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔዉዱ አህት በናትሺ መሥለም ደሞ አላህ ያሥደሥትሺ አችንም መጨረሻሺን አላህ ያሣምረልሺ
ሁሉንም ሚየሰካው አለሀ ነው አለሀን ካጉኔ አታ ተከተለኝ በይ
ለሰው አቅም ይላውም