የቅዱስ ላሊበላ የቤተ-ጎሎጎታ ሚካኤል ቤተክርስትያን የጥገና ስራ ተጠናቆ ለምረቃ በቅቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል !!!

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
    @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል እግዛብሔር ያስጨርስልን በእረዴቱ

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
    @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሣምርልን ቅዱሥ ላሊበላ አባቴ እሡ ይጠብቃቸሁ፡፡

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
    @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 5 ปีที่แล้ว +23

    ላሊበላና አክሱም የክርስትና ደም ናቸው እንሞትላቸዋለን።

  • @abushyekolotemary
    @abushyekolotemary 5 ปีที่แล้ว +7

    Fanawochn በጣም ነው የማደንቅው፣የማከብራቸ፣የምማርባቸው የማመሰግናቸው! "ስንደመር እንበዛለን እንጂ አናንስም"
    ጀማሪ ዩቲበር ነኝ Subscribe እንደራረግ አደርጋቹኃለው! አንዳችን ለአንዳችን እንደጋገፍ፣ እንበረታታ እላለሁ!

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +17

    *አረ እኔ ይሄን ክላሲካል አልወድም ሁሌም ስሰማ በሊቢያ የታረዱት ወንድሞቻችን ነዉ የሚያስታዉሰኝ*

    • @melegolla4167
      @melegolla4167 5 ปีที่แล้ว

      Doma dirom doma newko Abo enatibeda ye lemagn lij lemen tastawsegnalek

    • @mazzselassie9865
      @mazzselassie9865 5 ปีที่แล้ว +2

      This classical is abt calm focused and collected atmospheres with happiness or sadness. If you have nothing good to say, dont say anything. Let go ..

    • @kassayeweldehanna752
      @kassayeweldehanna752 5 ปีที่แล้ว

      .
      .

    • @adiamissac896
      @adiamissac896 5 ปีที่แล้ว +1

      Benti Tefera ye sdb Degrees or PhD Yaleh ???? ደሞ እነዚህ ድንቅ ብርቅዬ ቅዱሳንን ያላሰታወሰክ ማንን ልታስታውስ ነው ቀፎ!!!

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 5 ปีที่แล้ว +1

      ክላሲካው ካልሰማህ እረሳሀቸው ማለት ነው?

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 5 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ንጉሱ ጥላሁን በጣም ነው የምወዶት💋ብያለው

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว +2

    ወዋዋዋ ደሲ ይላል እናመስግናልን

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 5 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል
    ግን ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ግን መች ነው በራሳችን ምናምነው ነጭ ብርቅ የሆነብን ከንቱ ህዝቦች ሆነናል ከነሱ በላይ ሳለን ከነሶ እንዳነስን እስካልተውን መዘቅዘቃችን መሳለቂያ እንደሆንን እንቀጤለን

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 ปีที่แล้ว +1

    የአመቱ ምርጥ የቴሌቪዥን ጣቢያ ፋና ቴሌቪዥን ጣቢያ

  • @yonioteme3033
    @yonioteme3033 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤተክህነቱ የት አለ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይኔ ይህ ክላክሲክ አስልቅስኝ እዋይ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይሄን ቅርሳችን ነጭ ነጫጭባ ከነጫማቸዉ ለምንድነው የሚገቡት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያልሆነ እዛ መድረስ የለበትም

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው ዝምብለው ዘው ይላሉ ኤጭ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 5 ปีที่แล้ว

      Ere Egzabher tesadebu aylem even ortodox. Hulum ekul new

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም ደስ ይለላ

  • @ሚሚሌሊሳ
    @ሚሚሌሊሳ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውንትነውበሊብያየታርዱትወንድሞቻችንንያስታውሰናል

  • @wondimagegnehuderseh6475
    @wondimagegnehuderseh6475 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን እስኪ እባካችሁ ስነ ጽሑፍ ላይ እንጠንቀቅ እንወቅ ''ጎሎጎታ''ሳይሆን ጎልጎታ!

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 ปีที่แล้ว +1

    Yihene bota lemayet betaam filagot alegn egizbher be selam le hagere kabekagn gin bizu riket alew inde ke a.a?

  • @wlitesanebet1719
    @wlitesanebet1719 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስይላላል

  • @ethiopiamohamed2499
    @ethiopiamohamed2499 5 ปีที่แล้ว

    አጸወች አጥታቸው አይማርም

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 5 ปีที่แล้ว +1

    egizhaber yerdan/ ye agerchinin kirts inaskemis!!

  • @ወለተማርያምየእማምላክልጅ
    @ወለተማርያምየእማምላክልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    kersachn ewotachn nachew

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብ አርጉኝ