#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @jerrydoya7302
    @jerrydoya7302 2 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ብለካል ወንድሜ ።እንድ ማለት በወሬ የተካኑ ፣በጥንቆላ የተካኑ ፣ለሆዳቸው ሟች ፣ባሎቻቸውን ሀገራቸው ጥለው እዚህ አምስት ስድስት ወንድ የሚቀያይሩ ወዘተ ... ታዲያ እኛ ኢትዮጰያውያን ምናችን ከእነሱ ጋር ይመሳሰላል ?እድሏ ነው ምን ማድረግ ይቻላል

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 3 หลายเดือนก่อน

    እኔየዉጭ ዜጋን ሳይሆን ያገሬን ዜጎች እየፈራሁ ነዉ😢😢😢 አላህ ከነዚ አረኔ ሰወች የጠብቀን

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa5679 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭 በጣም ያሣዝና ከሠይጣን ስራ ሁሉ አንተ ጠብቀን እግዚአብሄር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😭😭😭😭😭

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 2 หลายเดือนก่อน

    ይገባታል የጆን ነው ምንም አታዛዝንም😢😢😢😢😢😢

  • @ayalayal1553
    @ayalayal1553 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭የኛወቹ እባካችሁ ትግስት ይኑራችሁ

  • @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ
    @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ጋር አለች ሞርቱ የሆነች ህንድ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን እህቶቼ እባካቹ ታገሱ በአረብ ሀገር የገደለ ይገደላል ህግ ነው ለቤተሰብም ሰቀቀን አንሁንባቸው

  • @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ
    @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባታል. በጣምይገባታል

  • @SamrSamr-td2tt
    @SamrSamr-td2tt 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪየወቶተመቅረትስውረን😢😢😢

  • @EnbebaGebre
    @EnbebaGebre 7 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ምንም ብታርገኝ አልገልም በሮርም አልገልም ትቼ እወጣለሁ እንጅ እኔ ብቻይን ነኝ ስራ ቤበዛብኝም እችላለሁ ኤትዮቤያኖች ትግስት ይኖራችሁ የኔሴትዮ ብታይዋት ለመማታትም ይቃጣታል ዝም የለው

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ በጣም ይፈታተናሉ ግን ችሉማለፍ ካልቸቻለ ስራማቆም ይቻላል እኛ ኢትዮጲያን በጣም ጎበዞች ነን ግን ትግስት የለንም በጣም ያማል

  • @ማርሴልየኔውድ
    @ማርሴልየኔውድ 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል

  • @monaali9967
    @monaali9967 2 ปีที่แล้ว

    የሌላሀገርዜጎችያናዳሉ እህአያድርስነው አፍቸውአያርፍውይአቅምየላቸውእህ.እርትግስቱን.ይስጠን.እቶቼ.እኔም እግዚአብሔር. ነው.ያወጣኝ.በጥአምታናድደኝአለች.ሙታብኝ.ነርድፕብድብያት

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ አመት የሰራሁት እራሱ ይህን ያክል አይሆን ጌታሆይ 😢

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቤታቹ ኣድስ ነኝ ነገር ግን በጠም በጣም ልቤ ተሰብሯል ኢትዮጵያውያን ምን ይሻለናል እንረጋጋ እንጂ ለምኔ ወጎነቼ አረ እባካቹ ስለ እግዚአብሔር ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭ወገኔ በሀደበት ቀረ

  • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ
    @ህልመኛዋየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያዛዝናል ተቃጥላነው ወድሜ በጣምነው የሚቃጥሉ😭😭

    • @monaadris1151
      @monaadris1151 2 ปีที่แล้ว

      ብትቃጠልስ መግደል መምታት አለባት ለቃ መውጣት ምን አተረፈች አሁን እዴ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውንድሜ ለሞቶት ነብስ ይማር ።ልክኘህ በጣም ያሳዝናል ።

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa5679 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በምህረቱ ያስብሽ እህታችን😭😭😭😭😭 ኦፍፍፍፍፍ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ እባካቹ እህቶች ለሚያልፍ ቀን ስህተት ውስጥ አትግቡ ትዕግስት ይኑረን እንደው አንድ ቤት ብዙ ሁናቹ የምትሰሩ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቃቹ ካልተስማማቹ ቤቱን ለቆ መውጣት ይሻለናል 😥😥😭😭

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 2 ปีที่แล้ว

      አውእሕትየ የንየዋእየለገመቺነው የምትሰርአ እንየአልቻልክም ቢሮውሰጂኘነውየምላቸው እንየእየፈገሑ እሷአእየለገመቺ እየሰርቺ የሷደሞዝብዙነው የንየትንሽብርነው የሚክፈለኘ እንደሀይ እየፈገሑ አልቺልም አሑን ልቀየርነው ቤት

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 ปีที่แล้ว

      @@hayaomar8089 እህቴ አይዞሽ አው ለሰዎቹ ተናግሮ ምክንያቱን በሰላም መውጣት ይሻላል የፈለገ ብትናገርሽም ትዕግስት ይኑርሽ ውዴ የማያልፍ ቀን የለምና እራስሽን ጠብቂ 😥😘👐

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ በናትክ እህቴን ላመጣት ቪዛ ተሰርቶ የሁለታመት የስራ ቪዛ በፋርማሲ ዶኪመንት ክፍል ነው እና ቢጫ ካርድ ለማግኘት ዋናው ስራ እስኪያጅ የዱባይ ኤንባሲ ማህተም ብሎ እዛ ስሄድ የለም የውጪ ጎዳይ ኢድኩ እዛ ክፍል ማህተም ካስደረኩ በዋላ ይሄ ፎርጂድ ነው ብሎ እርፍ አለ ከዛን እንዴት እንደተበሳጨው ብር ከስር እሺ በደላላ ጀመርኩ ኤርፓርት ቢጫ ካርድ እንድታገኝ እዛ ደግሞ ወረቀት ይቀራል ይለኛል ግራ ገባኝ የእውነት መላምበሉኝ

    • @monaadris1151
      @monaadris1151 2 ปีที่แล้ว

      @@werkineshhailemelekot64 ቢጫ ወረቀት እዲሁም 3ት ወረቀት አንድላይ ነው የሚሰጡሽ ቢጫዋ እደካርድ ሆኖ ፎቶሽ አለበት እሱን ታላሳየሽ አየር መገዱ አያሳልፍሽም አምስት ሺ አምስት መቶ ነው የሚወጣው ከወር በላይ ይፈጃል አንዳንድ ደላሎች ለብር ሲሉ ፎርጅድ ሰርተው ብራቸውን ተቀብለው ይጠፋሉ ስለዚህ ፎርጅድ እዳይሰጡሽ ተጠቀቂ በቢሮ ጠይቂ ግን እዚም በቢሮ ተመጣች በድርሃም የሚያስከፍልዋት መሰለኝ

    • @monaadris1151
      @monaadris1151 2 ปีที่แล้ว

      በዱባይ ሂባሲ መች ይሰራሉ አገልግሎት አቁመው የለ እዴ ደላሎችን አማክሪ በዱባይ ያሉትን

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ
    @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ገደለቻት. እሷምመገደል አለባት

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    በስማም

  • @Halima-s3d
    @Halima-s3d 4 หลายเดือนก่อน

    😢betam,yasaznal,alah,ytebken

  • @ሰላምኪይመለስትግራይ-ወ9ኀ
    @ሰላምኪይመለስትግራይ-ወ9ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ኣይ ኢ.ያ ምን ዓይነት ፈተና ነው
    የገጠመሽ
    ኣይይይይይይ ጌታዬ ሆይ እባክህን ይቅር በለን 🤲🤲😭😭😭😭

  • @AwelAdala
    @AwelAdala 4 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @mekiltgirma9152
    @mekiltgirma9152 2 ปีที่แล้ว +3

    ጦሰኞች ልገላት መቼም አስባ አደለም አጋጣሚ እንጂ

  • @Eman-f7l
    @Eman-f7l 6 หลายเดือนก่อน

    እኔምጋአለ በዱአቺሁ😢😢

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @zabibabaharu3286
    @zabibabaharu3286 2 ปีที่แล้ว

    አለህ የጠበቀን

  • @የፈቲትዩብ-ሐ1ቨ
    @የፈቲትዩብ-ሐ1ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ምንኛ.ከባድነው.ከዲአይነት.አላህ.ይጠብቀን.አሚን

  • @malekmukabeto7453
    @malekmukabeto7453 2 ปีที่แล้ว

    I'm so sorry very painful😢😢

  • @زينب-ح8س6م
    @زينب-ح8س6م 2 ปีที่แล้ว

    አላህ።የይን

  • @GenetLove
    @GenetLove 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕንዶች በጣም መጥፎ ናቸዉ እኔ እራሱ አንተ ወር አቃጣልኝ ትግስቴ ሲያልቅ ሻይ እየጠጣች ደፍቼባት መታዋት ደግነቱ ሴትየዋ ምንም አላለችኝም እሸኛታለው አለች እንጂ ትህግስት ግን ጥሩ ነው

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว +1

    በተለይሂዱ ብለብሌጋመሰራትችግርነወ አላህይጠብቀን

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን የሠዉ አገራ ቢህራሁና ከኛሠዉጋም ይከብዳል ኧረ ጠብቀኝ ያራቢ

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንተ ወንድም በእውነት በጣም ያሳዝናል 🙏🙏😢😢🇲🇱🤝🇪🇷💚💚😘😘❤️ተባረኪ👍

  • @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ
    @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน

    ግንታሳዝናለች. ለሌላዉ መቀጣጫ ይዎ ናል

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว

    የአላህትናተነበርፍርድቤትየቀረበቺወ በጣምይከብዳል

  • @AwelAdala
    @AwelAdala 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @saadas8500
    @saadas8500 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡኡኡ አሳዛኝ ክሰተት አይፍረድ አትፍረዱ ሰይጣን አሳሰታት እነሱ እኛን እንደ ቆሻሻ ነው የሚያዩን አነዳት ተያይዘው በእልህ አቃት ይሆነል ሁለቱም ነቸው የሚያሳዝኑት ወንድማችን ሰለ ጥሩ ምክርህ ፈጣሪ ውለታህ ይክፈልህ ከክፉ ይሰውርህ አሚን

  • @almazteshle6224
    @almazteshle6224 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን የሰው ሂወት ታጠፋለች የሞት ፍርድ ይገባታል አሁን ይችበሠራችው ጭካኔ በሌሎች በሠው ሀገር ሰርተው በሚኖሩት ተጽኖ ይደረግባቸዋል ኢትዮጰያዊን ይፈራሉ በትግስት ማሳለፍ ካልቻለች ሌላመፍትሄ መፈለግ እንዲአይነት ጭካኔ ምንድነው ልቦናይስጠን ፈጣሬ

  • @frehot9758
    @frehot9758 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳት የሞተችዉ ነብሥ ይማር

  • @zainabbibi9537
    @zainabbibi9537 2 ปีที่แล้ว

    💔💔😭😭

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 2 ปีที่แล้ว

    እንደንየ አየነትነውየገጠማት የንየሰርተኘዋ አቃጥላልትገለኘነው አሑንም ምንአሰብኩ ቢሮወልቀየርነው በት

  • @tedimmohd1835
    @tedimmohd1835 2 ปีที่แล้ว

    😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @Emma-xl4vo
    @Emma-xl4vo 2 ปีที่แล้ว

    😭😥

  • @Maryam-xl1kz
    @Maryam-xl1kz 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @ትብለጥየጌታልጅ
    @ትብለጥየጌታልጅ 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @monaali9967
    @monaali9967 2 ปีที่แล้ว

    እር.ምንም አይሰሩም .ስራ የሌላሀገር.ዜጋወች .ውይ.አፍቸው.አያርፍ ትግስት.ነውእሚያስጨርሱት..እኔም ታስሬተፍታው መዳሜተከራክራልኝ እህ እርአያድርስነው

  • @sidamahawasaothman4760
    @sidamahawasaothman4760 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😦😧

  • @asterkusakusaaster8891
    @asterkusakusaaster8891 2 ปีที่แล้ว

    😭😭

  • @zainbzainb1563
    @zainbzainb1563 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱UuuuuuuuUUUUUUUUUUU😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @alalin3145
    @alalin3145 2 ปีที่แล้ว

    Uuuffffff😢😢😭

  • @habebamohammed9729
    @habebamohammed9729 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ እዴት ሠው ትገላለች የሣ ነብ ነብሥ አይደል?? ካልተግባቡ ለማዳም ማሣወቅ ነበረባት እዴት የሠው ነብሥ ታጠፋለች

  • @sisiyoutube8824
    @sisiyoutube8824 2 ปีที่แล้ว

    Bathme yaszinali

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 2 ปีที่แล้ว

    Ufff

  • @sabontusabontu4680
    @sabontusabontu4680 2 ปีที่แล้ว

    Ewnti
    New

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ግን ምን ሁናችሁ ነዉ እረ ሰበር ይሰጣችሁ

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuuuufffffffffffff 💔😭😭😭😭😭😭

  • @edenwondese1145
    @edenwondese1145 2 ปีที่แล้ว

    way ba selam wad agre asgbag

  • @kamelia9999
    @kamelia9999 2 ปีที่แล้ว

    የሳዘነልወቶመቀርት

  • @xaahiituuhabibi8498
    @xaahiituuhabibi8498 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuu ffffffffuuuuuuuuuuu 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @sanyimer409
    @sanyimer409 2 ปีที่แล้ว

    Egyabher Nefsachewn Yemar TegestUen Yadelen Yamal Er Ezehem Dubay Ethiopian Endezeh Nachuew 2 Hunokemeserat 1 Becan Beserat Yemertal

  • @mesiyegetaleji9285
    @mesiyegetaleji9285 2 ปีที่แล้ว

    Enkan teferedebat balege kaltemechat teta atewetam neber yesew nebsi yetenign nebisi meselat atazazinegnim

  • @asss4503
    @asss4503 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አያሳዝንም እሷ የገደለቻት
    ኢትየጵያዊ ስላል ሆነች ሰዉ አይደለችም አታሳዝንም እንደ?

    • @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ
      @ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ 2 ปีที่แล้ว

      ማን አታሳዝንም አለሽ ነፍስ ነፍስ ነው መልክቱ ትግስት ይኑራቹ እንጂ ያች መሞቷ ልክ ነው አላለም እኮ በመሞቷም አይደል የሞት ፍርድ ያስፈረደባት

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 2 ปีที่แล้ว

    ህንድና ሴሪላንካ አስቸጋሪዎች ናቸው

    • @minarminar7115
      @minarminar7115 2 ปีที่แล้ว

      እውነትን ነው መጥፍ ናቸው

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 6 หลายเดือนก่อน

    Fffffff

  • @TsgayneshErmeysi-vd7ji
    @TsgayneshErmeysi-vd7ji ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @katozina6575
    @katozina6575 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alamalamo4703
    @alamalamo4703 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @ወሎየዋነኝ-ነ7ተ
    @ወሎየዋነኝ-ነ7ተ 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatshambel4826
    @hayatshambel4826 2 ปีที่แล้ว

    😭😭

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

    • @jeeranmeeran1525
      @jeeranmeeran1525 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር እህቴን እነዚህ በሰሜን ኞች 😭😭😭😭😭😭

  • @maskaramsawari7360
    @maskaramsawari7360 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemitualemitu8346
    @alemitualemitu8346 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @hawahawa5175
    @hawahawa5175 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @galanigalani9835
    @galanigalani9835 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @hnanagaro8207
    @hnanagaro8207 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @sabontusabontu4680
    @sabontusabontu4680 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭

  • @aldaifalarabi6419
    @aldaifalarabi6419 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭