እረዥም የአምልኮ እና የምስጋና ስግደት ለስላሴ እንኳን አደረሳችሁ !!💚🙏💛🙏❤🙏 የስግደቱ ብዛት 166.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ክብር ምስጋና ለአጋዕስተዓለም ቅድስት ስላሴ ይግባው እናመስግናለን

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ስግደት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ድምፅህም በጣም ደስ ይላይ አቤት በርከት የስላሴ በርከት ያደርብህ ወንድማችን ስላሴ በበርከት ይሙሉህ እናመሰግናለን !!!!

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ምስጋና ይገበዋል❤🎉

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእውነት በጣም እናምስግናልን በቅዱስ ስላሴ በርክተ ይደርብን የዋልብን

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚያብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲🤲🤲

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว +2

    በሠላሴሥም.እርጋትታቸዉ.ደሠሢሉ.እግዝያብሄር.ይሠጥልን❤❤🎉🎉

  • @KaliabiZegebirieli
    @KaliabiZegebirieli 28 วันที่ผ่านมา

    Bemayizenegaw hilinaw medihan alem yasibik yelibikin meshati yifetsimilik❤ tsegawun semayawi hayilin yabizalik wondimachin ❤❤

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄርይመስገን ፈጣሪ ይርዳንለሁላችንም

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzabiher yestlin betam enamsgnalin huluinm segdete endaze arzimlin wedimachin yembetachim yesgae segdatim beziw qatelbite

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልኝ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም
    እናመሰግናለን ይህን ፀሎት በጣም የምወደው ከሁሉም እለታት የአርብ ሠይፈ ሥላሴን እወደዋለሁ በደስታ ነው የሰገድኩት ሥላሴ ይጠብቁህ እኛንም በፀሎትህ አስበን ወለት እየሱስ እና ሀይለ ገብረኤል ብለህ በርታ አማኑኤል ሞገስ✝️ ይሁንህ

    • @woldesenbet
      @woldesenbet  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔም እንደዛው እውደዋለሁ በፀሎትህ አስበኝ!!

  • @melatyohanes8080
    @melatyohanes8080 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤አሜን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ከበርከቱ ስላካፈልከን❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @melatyohanes8080
    @melatyohanes8080 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ምስጋና ይገባል ❤❤❤

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውንደምችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እንይ የመምህረ ተሰፈይ አበረ ክምንተ ሰል አምሎክት ሰገደት፣ሰል አክበርት ሰግደት፣ ሰትጸፈ በዝህ ግበህ የሰላሥ ችረነት፣ ምሕራት ፣በረክት ይደረበን አሜን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @mikaelmieron4883
    @mikaelmieron4883 2 ปีที่แล้ว +3

    Yezarew betam des yelal zebarek

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @DagneBuzuwerk
    @DagneBuzuwerk 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mikaelmieron4883
    @mikaelmieron4883 2 ปีที่แล้ว +3

    Wendme enkan aderesan

  • @AmerchGuoa
    @AmerchGuoa 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️❤❤🙏

  • @eskedarmamuye1076
    @eskedarmamuye1076 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf ปีที่แล้ว

    Amen ❤❤Amen ❤❤Amen ❤❤Amen

  • @abdualbaset2256
    @abdualbaset2256 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @samargcity8743
    @samargcity8743 2 ปีที่แล้ว +3

    Am enAmenAmen

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ይህምያልፋልይህምያልፋል
    @ይህምያልፋልይህምያልፋል 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድም በርታ በርከትህ ይደርብን

  • @ማርታማርቲ-ቨ7ዠ
    @ማርታማርቲ-ቨ7ዠ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስልን

  • @tedytesfsye9688
    @tedytesfsye9688 2 ปีที่แล้ว +1

    enkuan abru adrsen 🙏

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MisAny-kq6dv
    @MisAny-kq6dv 7 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @zenebechgebreagza
    @zenebechgebreagza 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይስጥልንበውነት

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @meskmekerm2507
    @meskmekerm2507 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ይቻላል መስገድ

    • @woldesenbet
      @woldesenbet  ปีที่แล้ว

      አዎ በግዝት በአላት እና ቅዳሜ እና እሁድ ሳይበዛ 28 ሌላውን ቀን ግን ይቻላል

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን