የቻባብ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 130

  • @Hargi.youtube
    @Hargi.youtube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል የቃጣ አሰራር ነው ወድጀዋለሁ በርች በሌላ ስራ ሀገራችን የኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ነው ወዴ ዋውውውው ያምራል በጣም የሚያምር የቺባብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በውነት በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው በእውነት በጣሞ ምረጥ አሰራር ነው እና መሰግናለን በርችልን እጅሺ ይበርክ እግዚአብሔር ለሀገርችን ለህብችን ሰላም ያብዘልን❤❤❤❤❤

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው ደሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራረብ ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምምም ያድርግልን

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ይሆን ለዚህ ቤት በጣም ጥሩ ሰራ ነው የሚታሳይን አሪፍ ነው ቀጥይበት በርቻ እናመሰግናለን

  • @ወርቅየ
    @ወርቅየ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ጠንክሪ ከዚህ በላይ የተሻለ ነገር ተመኘሁ ችባብ ዋውውውውው ነው

  • @EshetTube
    @EshetTube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ባለሺበት ቦታ ያብዛልሺ ዋው ውድ ልዩ የሆነ አሰራር ነውበርቺ እጆችሺ ይባረኩ እናመሰግናለን ውድ❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያያ በጣምም ጎበዝ ምርጥ ባለ ሞያ ነሸ ውዴ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውውውውውው ምርጥ አስራራ ነው እጁሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ደስ ይላል ቀጥይበት ይመችሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህታቻን ፍቅር ስላም አንድነት ይስጠን ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ብርቺ አሪፍፍፍ ደስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስ የሚል አሰራር ነው ይልሳዬሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ እህቴ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋውውውው መሻአላህ ተባረከላ. አሪፍ. ሙሳቢብብ ነው ያካፈልሽን. እናመሰግናለን. በርች መልካም ቀን ይህን ልሽ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብንሀገራችነን ሰላም ያድርግልንአሪፍ ነው የስርይሽው ዋውውው ነው በርች አሪፍ ቆይታ ነው በርች🎉🎉🎉

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube หลายเดือนก่อน

    ቀለል ያለ ፈጣን የሚገርም አሰራር ነው
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ
    እጂሽ ይባረክ እህታችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለየት ያለና ጣፋጭ የሆነ የምግብ ዓይነት አሰራርና ግብኣት አጠቃቀምን ስለአሳየሽን እጅግ አመስግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው:: በርቺ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት በጣም አፍሪና ቀላል ያለ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች❤❤❤🎉🎉

  • @susu-y7k
    @susu-y7k หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ አሰራር ነው ሳምር ደግሞ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @tube20134
    @tube20134 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ።ስ ብሎኛል በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ገራችንን ሰላም ያብዛልን

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ማሻ አላህ በጣም የሚያምር አሰራርነው ያሳየሽም እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች አሪፍ ቆይታ ነበረን🎉🎉🎉

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛን ዋውውውውው ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ክበሪልን በርችልን ጠክሪልን

  • @HayatFamily-n7h
    @HayatFamily-n7h หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በልሽበት ሰላምሽ ይብዛ ብርድዬ የመጣ ባረቦች ጋር ተፈላጊ ምግብ ይሄ አንደኛው እና መርጉግ ምግብ በእነዚህ ምግቦች ለብርድ በጣም አስፈላጊ ናቸው በርቺ በጣም ደስ ይላል

  • @alemyetube-
    @alemyetube- หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @destaDenska
    @destaDenska หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴታዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ መረጃ ነው የመጣሽው በጣም የሚያምራል እግዚአብሔር በጣም ያምራል በርቺ በዚው ቀጥዪበት

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሽላ ተባረከላ በጣም ልዩ የሆነ መታዘዝ አሰራር ነው በብርድ እሳት በብዛት አረቦች ይወዱታል

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በዚሁ ቀጤበት ባለሙያ ነሽ እጅ ይባረክ እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምም

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምርና የሚያጓጓ
    የቸባዲ አሰራር ነዎ ያሳየሽን በርችልን
    እናመሠግናለን

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ በጣም ምርጥ አሰራ ነው ዉዴ እናመሰግናለን ጎበዝ❤

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ አይነት እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ሊሆን የሚችለው አሪፍ ነው በርቼ 😊😊

  • @zebutube1
    @zebutube1 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በጣም ቆንጆ የሆነ የፓንኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዋውውው በጣን ቆንጆ ነው ተስለም ኢዲች

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉ በጣም
    ቆጆ ባኬክ አሠራር ነዉ
    እጂሺ ይባረክ ባለሞያ ነሺ በርቺ

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውውውውውውውውውው በጣም ኣሪፍ ኣሳራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺ ውድየ

  • @KidistBantigegn
    @KidistBantigegn หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ አቀራረብ ነበር በርቺልን 🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነውእጂሽ ይባረክ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው እጅሽን ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ይስጠን ዋውውውው

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ ደስ በሚል ምልኩ ነው ያሳየሽን በርችልኝ ምልካምነት ለራስ ነው እህቴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምሰግናለሁ ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ ምግብ ነው የስራሽው እጂሽ ይባርክ

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ ዋው አሲየ በጣም ቆጆ አሰራርነው ጉበዝ እጆችሸ ይባረኩ

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኮን በሰላም መጣሺ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ቺባብ ነዉ ባለሙያ ነሺ በጣም

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው አርፍ ቆንጆ ናው
    በለሙያያያያ እጅሽ ይበራክ 🎉🎉🎉
    የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን❤ውድ🎉🎉🎉

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምእህት እንኳን ደህናመጣሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅመልካምናትነወ በርች አላህሀገራችንን ሰላም,ያደረግልን በሰደት ያላችለሁ እህትችበሰላም ለሀገራችሁ ያበቃንን🎉🎉🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ባንክ ነው አብዛኛው ጊዜ በሰፊም በቀጥል ቆንጆ ነው በርቼ ❤❤❤❤❤

  • @realstatetube
    @realstatetube หลายเดือนก่อน

    አህለንፊክ ማሻአላህ የኔ ውድ ጅሽ ይባረክ ውዴ የኔ ልዩ አሪፍ ምክር ነው በርቼ በትክክል❤🎉

  • @Rahmayousf
    @Rahmayousf หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያምራል ብልአፍያ በርች እህታችን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽይብዛልኝ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ውደ ዋውውውየኔባለሙያ መሸአላህ ብየአለሁ ውደ በርችልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረውእናም ጎበዝነሽ

  • @akramgader546
    @akramgader546 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህለንፊክ ውዴ ውካን በደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ አገራችንም ሰላም ያርግልን❤🎉

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ወዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ወደ የገሬ ልጆች በሞላው አለም ያላቸው ሁላ ሰላም ፍቀር አድነቱን የብዛልን ሀገራችንን ከከፉ ሁሉ ይጠበቀን እናመሰግናለን ፍቀር ሰላም አድነቱን የብዛልን በርቱልኝ❤❤❤❤

  • @EmuyetubeEmuyetube
    @EmuyetubeEmuyetube หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉ
    ባንኬክ በጣም ቆጆ
    አሠራር ነዉ እናመሠግናለን

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq หลายเดือนก่อน

    ስላም ነው ውዴ እንኳንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነው ዋዋዋዋው በጣም አሪፍ አስራር ነው ባለሞያ እጅሸ ይባረክ ❤❤

  • @dalastube0909
    @dalastube0909 หลายเดือนก่อน

    ሠለመ ሠለም ሠለምሽ ይብዘ ኡከንንደነ መጠሽ ወዉዉዉዉዉ ቆጆ አሰራርነውበርርርቺ ለነበራኖን ቆይታ እነመሠግን ሠለም ሁለችችን የሁን 🎉🎉መሸወደወሸ ምግብ ቆጆነው

  • @ፊሊሞንግርማይ
    @ፊሊሞንግርማይ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ እንኳን ዳህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ቀጥይበት ዉዴ ከዲቦራ ቤት ሰብ መልሽልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽሽ ብዝት ቲሪፍ ይበልልን እንኳን ብሰላም መጣሽሽ እናመለግናለን መልኳምና ደስስስ የምል አሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍንውው በለላ ብአድስ ቭድዮ እንጠብቃለንን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ ዋውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ

  • @Meryoffcialyoutube
    @Meryoffcialyoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል እና አሪፍ ቆይታ ነበር የሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት አሏህ ይመልስልን በርቺ!!!!

  • @amaam-l7o
    @amaam-l7o หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እንካን ደና መጣሽ ዋውውው በርቺ በለምያነሽ እጅሽ ያበሩክ❤❤

  • @faizaabdulrahiman
    @faizaabdulrahiman หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤቶች እንዴት ናቸው ጥሩ ናቸው እንኳን በሰላም መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበረ አመሰግናለን ሁላችንም ሰላም ብያለሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች

  • @ኡሙአብዱረህማንtube
    @ኡሙአብዱረህማንtube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴ በርች ጎበዝ ጠንክሪ❤❤❤

  • @yawmiaty
    @yawmiaty หลายเดือนก่อน

    سلم ايدك طريقة جميلة ❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ነው እጆችሽ የተባረከ ይሁኑልኝ በርች የጤና ይሁን ብያለሁ እህት

    • @ፍትህ_ለኒቃባቺን
      @ፍትህ_ለኒቃባቺን หลายเดือนก่อน

      ሰብስክራይብ ምልክቷን መጫን ግደታ ነው በስነስራት ሰርታችሁ
      አስገቡ
      እስክሪን ሹት ስታስረክቡ ስማችሁን ፃፉበት
      የ ዙር ነውመልካም ሰራ ይሁንላች

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ እሄንሁላ የሚሸጥመሆንአለበት ሁለየ መስራትየሰለቸኝነገር ቢኖር እሱ ስራ ማሻአላህ ምርጥየሆነ የምግብአሰራርነው

  • @BetsiYerashawa
    @BetsiYerashawa หลายเดือนก่อน

    ሠላም እደምን አላችሁ እንኳንም ሠላም መጣሽ እህታችን በርቺ በጣም የምወደው ምግብ ነው ዋውውውውውው

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልን በርችዉደ በጣም አሪፍነዉ ሰላምለህዝባችንይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ หลายเดือนก่อน

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላም ሲኖር ነው ማአሻአላህ በኛጋ ባጣጢዝ ይባአላል በርቺይ ማማማ

  • @ግርማነሸዩቱብ
    @ግርማነሸዩቱብ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኔ ዉድ እንኳዕ ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ኢድሽ ይባርክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላምና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ ያድልልን በርች ጠንክሪ

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ዋዉዉዉዉዉዉ ነዉ በጣም እደት ያምራል ጎበዝነሺ የኔበለሞያ እደህ ነዉ ጎበዝነሺ ቀጠይ በት የነዉ ዉድ❤❤❤

  • @yeruktesfamedia
    @yeruktesfamedia หลายเดือนก่อน

    ስላም ሰላም ውዴ በርች ቀጥይበት ጎብውዝ ትንሽ ከድቦራ ቤት ነው የደመርኩሽ ብቅ ብውይ ከቤቴየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አስነቴ ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ በርቺልኝ ወደ ፊት ባለሞያ ብሎ ዝም

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ aseey ወዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YeshiharegWogayehu
    @YeshiharegWogayehu หลายเดือนก่อน

    ስላምእንዲት ነሽ ስላምሽይብዛ ብርችልኝ ውው እጀሽ ይብራክ

  • @hayatuu
    @hayatuu หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat หลายเดือนก่อน

    wowww ejish yebarek yeney balemoya des ymil koyta neber enamsegenalen berichi

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውወወወወወ ደስ ይላል የኔ ውድ

  • @ሰሉዩቱብ
    @ሰሉዩቱብ หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽሽ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ❤❤❤❤ደስስስ ይላል በርች ዉዴ ❤❤

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk หลายเดือนก่อน

    በርች

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ หลายเดือนก่อน

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ 😮

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካን በሰላም መጣሽ ፍጣን እና ቅልላ ያለ አሰራር ነው ብጣም ነው እመወደው ከመ ደም ልጆች ጋራ እየስራን እንበላልን እና እናመሰገናለን😂❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen หลายเดือนก่อน

    wooow wooow❤❤❤❤❤bayee baredaa jajabadhuu qalii yadaa garii siif hatayuu❤❤❤

  • @obseegorba
    @obseegorba หลายเดือนก่อน

    Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee jabadhuu ebifamii 🎉🎉🎉🎉

  • @SindeTube
    @SindeTube หลายเดือนก่อน

    Selam lezih bet ejish yibarek betam yamiral bekelal aserar yemitafit migib aserar silasayeshin enameseginalen

  • @kemir264
    @kemir264 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @AMIR465
    @AMIR465 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 หลายเดือนก่อน

    Selam berchi kezhi yetshali videos entebikalin berchi bezu mesrat yechalai mebratate yasifelugali bezu neheri ALU demishdi

  • @Gugees4
    @Gugees4 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayyoo sifii yaa bayyatuu akkami olteeni jabdhaa hojii kee namati tolaa jabesa kan calaa jajjabdhuu ❤

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o หลายเดือนก่อน

    Ashamaa harkaa funee bagaa nagaan dhuftee kodee tenyaa wawaoooo bayy'ee garidhaa jabadhuu 🥰💖🥰💖🥰

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ።ብጥም።አረፍ።ሚግብ።ነው።ውድ።እነ።ብራች

  • @solowolde79
    @solowolde79 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት በርቺ ከዲቦ ቤት እኔንም ከ24 ሰአት በኋላ ሰብ መልሺ!

  • @ዲቦራDEBORATube-d8l
    @ዲቦራDEBORATube-d8l หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mazaratimazarati2031
    @mazaratimazarati2031 หลายเดือนก่อน

    Yemir mejemera sayew ejera meselony neber gin lela new betami yamirali ena libeyi new gin berechi gobezi

  • @Islamicሚድያ
    @Islamicሚድያ หลายเดือนก่อน

    Masha Allah masha allah tebarekellah teslem yedichi
    Wowewwwww betam konjo yehone pancake aserar new yasayeshin enamesegnalen

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 หลายเดือนก่อน

    Ashamaa Ashamaa jirraa jirtuu ijolee biyyaakoo akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte hadhookoo welcome wowow bayyee namati tola jabesi itti fufi

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 หลายเดือนก่อน

    selam wude yene balemoya yawequten masaweqe fesum begonate new ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe wowwwwwww !!!! andeya new👌😍👍

  • @Mesi2youtube
    @Mesi2youtube หลายเดือนก่อน

    Nagaan siif haa ta'uu qashtii
    Wawww hojii bayyee salphaa
    Nyataa miwaa nuf hojete jabadhu qashti

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊 ከምር አማረኝልክ እደ ልል ነበር ደሞ ሆ በአሁን ስአት ከየት እና ወደት ብዬ ግን ጎበዝ ነሽ ሞያ አለሽ በርችል በሌላ ቨዲው እንጠብቅለን

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow หลายเดือนก่อน

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye shebab aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal eshe yene balemoya ejesh yebarek

  • @wubetEthiopia
    @wubetEthiopia หลายเดือนก่อน

    Nagenyii mana keefi yaa bayyatu baga nagani dhufte emaa koo wowww wowowww wowowwo bayyee shagitudha jabdhuu halaa garin hojetee

  • @lijimirkil
    @lijimirkil หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate หลายเดือนก่อน

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ❤❤❤🎉🎉🎉