ከፋኖ ፍቅሬ ተመልካች የቀብር ስነስርዓት ላይ አስገራሚ ተኩስ የተኮሰው ፋኖ ሲሳይ አሸብር This is Amhara region in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • 👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
    እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ወቅታዊ እና አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅበት ቻናል ነው እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤
    👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
    Welcome to our channel, this channel is a channel where we broadcast social, economic, political, current and new things. Subscribe and become a family 💚💛❤
    👉Peace be to the people of the world
    👉 peace to the people of Ethiopia
    #ethiopia #gondar #bbc #abel_birhanu #cnn #ዜና #habesha #ebs #america #abelbirhanu

ความคิดเห็น • 166

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 หลายเดือนก่อน +13

    አንድ ፍቅሬ ቢሞት እልፍ ፍቅሬዎች ይፈጠራሉ አይዞን ድሉ እሩቅ አይደለም ጥይቱን አታባክኑ አንድ ጥይት ላንድ ጠላት ሞሆን አለባት

  • @yilkalademeasres7962
    @yilkalademeasres7962 หลายเดือนก่อน +10

    ለወገኑ ክብር የተሰዋ ጀግናችንን ነፍሱን በገንት ያኑርልን! መፅናናትን ለሁሉም ይስጥልን: በክበር የወደቅለት አላማ ግብ ሩቅ አይደለም:: ሰወች እባካችሁ በስሜታዊነት ጥይት አታባክኑ: ብርቱ ትግል ከፊት ልፊት ይጠብቀናልና

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      አሸባሪ ሲኦል ነው የሚገቢው

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน +6

    ረረ ጥይቱን. አታባክኖ. ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለፍኖ

    • @Tesmo-k9i
      @Tesmo-k9i หลายเดือนก่อน +1

      የህወሀት ጊዜ ነው

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v หลายเดือนก่อน

      @@Tesmo-k9i ትክክል ፍቅሬ ተመልካች ያኔ ነው ከወንድሞቹ ጋ የወደቀው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው የአማራ ልጅ ቢሰዋ እልፍ ተተኪ ጀግኖች አለን ከኃላው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Tizalegnyetntu-7
    @Tizalegnyetntu-7 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቱን የአርማጭሆ ጀግና አጣነው ፍቅሬ ተመልካች ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-yh3cr6ft4x
    @user-yh3cr6ft4x หลายเดือนก่อน +3

    የጀግና ዘር ሁሌም ጀግና ነው ! አማራ ይችላል ገና ጉድ አለ ዘንድሮ

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      አማራ ወሬ ይችላል

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ሀገሩ ኢትዬዽያ የተሰዋ ጀግናየችን ❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp5bc8hr7r
    @user-bp5bc8hr7r หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ እባካችሁ ጥይቱን አትባክኑት ገዳዩን ግዴሉበት ፉከራ ብቻ እየተባላችሁ መኖር ይብቃ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራጀግናው ነፍስ ይማር እግዝአቤሔር አሜን

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው አማራዬ💪💪❤❤❤ በዚህ ሰዓት መሰሪያን የለለዛው አማራ አይደለም ሁሉም መተጣቅ አለባት

  • @AsayeAsayefikade
    @AsayeAsayefikade หลายเดือนก่อน +2

    ነበልባሉ ፋኖ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw หลายเดือนก่อน +3

    ድልለአማራዬ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ጥይት ለጠላት እንጂ እንዲህ ማባከን አይገባም ።

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ፈሪ ወደ ሰማይ ነው የሚተኩሰው

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም ሽንታም የሽታም ዘር ግባ አንገትክን ባንድ ጥይት አስሩን ይከላልሀል ቅዘናም😂😂😂😂😂😂😂​@@kukutilove

  • @africahaile3891
    @africahaile3891 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ለመቅበር ይህን ያህል ተኩስ አያስፈልገውም እባካችሁ ሰው እንዳትመቱ እንደገናም ጥይት አታባክኑ።

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ፈሪ ነው

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ላማራጀግና. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 หลายเดือนก่อน +1

    Let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዬጵያ ትልቁ ትውስታ ባንዲራ ላይ የሚኖረው አንበሳ ነው ያ ጊዜ በተመለሰ

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c หลายเดือนก่อน +1

    አይዞኝ አማራዬ

  • @Ter-ow5pe
    @Ter-ow5pe หลายเดือนก่อน

    If fekera and kereto would bring victory, Amhara would have conquered not just Ethiopia, but the whole African.

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 หลายเดือนก่อน

    “Amhara is a great sport “

  • @user-bp5bc8hr7r
    @user-bp5bc8hr7r หลายเดือนก่อน +1

    ጥየቱን አታባክኑት ብዙ ጠላት አለን

  • @shashiemelky7418
    @shashiemelky7418 หลายเดือนก่อน

    My God, these people are my family FANO Sisay nice to see you brother

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j หลายเดือนก่อน +2

    ጥይት አታባክኑ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 หลายเดือนก่อน +2

    የቆየነው ወይስ ማሲንቆ የያዘው" ይቅርታ" ስሙ ጠፍቶብኝ ነው ሞተ ከተባለኮ ቆየ ውሸትነው እንዴ የአማራው ባለውለታ ድምፃዊው ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ወንድሜ ሞቷል አበበ ካሴ ግን ቪዲዮው የሕወሓት ጦርነት ነው

    • @AMHARA24
      @AMHARA24 หลายเดือนก่อน

      @@CultureMediaባሕልሚዲያ አመሰግናለሁ ደሜ💚💛💓ድል ለአማራ ህዝብ

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 หลายเดือนก่อน +1

    ጥይት አታባክኑ ገና ብዙ ጠላት አለ

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y หลายเดือนก่อน +1

    Weye wognochye 💔😭💔😭

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 หลายเดือนก่อน +5

    በትክክል እነዚሕ አበጣዋች ፋሳሞች ወያኔዋች ያቁናል. ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😺

    • @yade716
      @yade716 หลายเดือนก่อน

      የዚህ ሁሉ ቂል መንስኤ በልጅነት የሚከሰት የምግብ እጥረትና ተቅማጥን የመሳሰሉት ክፉ በሽታዎች ናቸው።

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ወረኛ አማራ ሽንታም መሆኑ የታወቀ ነው! ወያኔ እኮ እየገረፈህ እየጨፈጨፈህ እያሸናህ አዲስ አበባ አድርሶህ ነው የተመለሰው: አንድ ወንድ የሌላቸ ሽንታሞች ናቹ ተጋረ ትንሸ ሄዜብ ጀግና ስለሆነ ገረፋቹእናንተ 1 አመት ሙሉ ምንም አልሰራችሁም ኦሮሞ እየገረፋቸ ነው❤

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      አማራ ወሬ ናቸ ወያኔ ገረፋቹ አሁን ደግሞ ኦሮሞ እየወቀጣቸ ነው
      ከአብይ ጋር ሆናቹ ትግራይን ስትወጉ አለቃቹ አሁን ደግሞ ኦሮሞ እየወቀጣቹ ነው አጨብጫቢ መጨረሺው መወቀጥ ነው❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 หลายเดือนก่อน +3

    ጥይት ማባከኑ ለምን አስፈለገ?

  • @ShaksHsshhshs-sw8bd
    @ShaksHsshhshs-sw8bd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Fano

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk หลายเดือนก่อน

    He lost his life for Amhara people freedom and he is a Hero!! Some people died for ordinary things .

  • @user-vq4fn3rl9r
    @user-vq4fn3rl9r หลายเดือนก่อน

    አማራ እድሚልኩን የማይማር ፣የማይሰለጥን ህዝብ ምን ይሉታል ጥይት መተኮስ

  • @user-ci3zx3cq8i
    @user-ci3zx3cq8i หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪❤💚💛👍

  • @eshetuassefa1861
    @eshetuassefa1861 หลายเดือนก่อน

    yesefer halaqa

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu หลายเดือนก่อน

    ጎቤ ዝርያ 🎉 ሲሳይ ቆፍጣናው 60 ጎራሽ ነው

  • @user-tv8vh1zh8p
    @user-tv8vh1zh8p หลายเดือนก่อน

    በወድነት በጀግነትነው❤❤

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 หลายเดือนก่อน +3

    ደደቦች ጥይት እየጨረሱ እየተማርኩ መረሸናቸውን የማናቅ መሰላቸው እንዴ ?አሁን በመተኮስ ሟችን ምን ሊጠቅመው ከቻሉ ቤተሰቡን አይረዱለትም ምድረ መሃይም 😢

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖቺ ድላችሁን እንጂ ክፉዋችሁን አያላየኝ ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏 😢😢😢😢😢😢💔💔💔 ጥይት ይቆጠብ ገና ብዙ ጠላት አለን ወገኔ አማራ ድል ለፈኖ 💪💪💪💪💚💛💕💪💪💪💪

    • @ferate8765-vk7ur
      @ferate8765-vk7ur หลายเดือนก่อน

      በርታ ካላረፊክ ከክላችን አናባርራቸዋለን ።

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ወሬ ብቻ

  • @gechoamex
    @gechoamex หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-kl4mu3wm2p
    @user-kl4mu3wm2p หลายเดือนก่อน

    አይወንድሞቸ እንደቀልድ አንዳንድእያላችሁ 😭😭😭😭

  • @KelemauA
    @KelemauA หลายเดือนก่อน

    Madayiyalem yiradachewu❤

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน

    በባዶ ሜዳ ጥይት ማንንዳዳት የኋላ ቀርር ምልክት ነውውው።

  • @Tube-jv6tj
    @Tube-jv6tj หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน

    አረ ስንት ጠላትን አረስንትጠላትንምትሼ ኙበትን ጥይት ጨረሳችሁት እግዚአብሄር ነብሱን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😢

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 หลายเดือนก่อน

    ታጋይ ኣይኖርም ታሪኩ ነው የሚወረሰው።

  • @user-me7li5cc5r
    @user-me7li5cc5r หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @HanaGirma-y2w
    @HanaGirma-y2w หลายเดือนก่อน

    ታጋይ ይሞታል ትግል አይሞትም

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb หลายเดือนก่อน

    Wendmoche wwfenoche sntun atan wuyyy😭😭😭😭😭

  • @user-uw2rr7qh3v
    @user-uw2rr7qh3v หลายเดือนก่อน

    የቆየ ነውኮ

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb หลายเดือนก่อน +1

    ጥይት ትሰራላቹ እንዴ ለምንድነው ለጠላት የሚሆን ጥይት የምታባክኑት

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh หลายเดือนก่อน

    አሁን እኮ ከትግሬጋር አይደለም ። መንግሥት የለም እንዴ ?

  • @WUDENEH
    @WUDENEH หลายเดือนก่อน +1

    Ene emilachiw abebe kassie ale ende? Woyes yekoye video new post yaderegachiw...

  • @ametesegid7213
    @ametesegid7213 หลายเดือนก่อน

    ምንነው ጦርነት ኣስመሰላችሁ. ጥይቱን ለጠላት ተጠቀሙ.. ጀግና ሲሞት ብዙ ጀግኖች ይፈጠራሉ.መጽናናት ይስጣችሁ.

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih1757 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን ትግሉ ገና ነው ማዘኑም ጥይት ማባከኑም በልኩ አድርጉት።

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 หลายเดือนก่อน +3

    ለብቻው ጠላት የሚሆን ጥይት ወደሰማ ጥይት መተኮሥ ማፈርያወች ለነገርው የቆየነው

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ፈሪ ወደ ሰማይ ነው የሚተኩሰው

  • @mezmurorthodox9169
    @mezmurorthodox9169 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ስንት ዓመት ነዉ jelus?

  • @user-lh8vn6mi8y
    @user-lh8vn6mi8y หลายเดือนก่อน

    ለሞተው ነፍስ ይማር ይሄ ሁሉ ተኩስ ጥይት ማባከን ምን የሚሉት ነው? ማንን ይጠቅማል? የሟች ቤተሰብን ወይስ ሟችን? የአንድ ጥት ዋጋ ስንት ነው?

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 หลายเดือนก่อน

    አልሞተም ይሄ የሌላ ነው

  • @golgota358
    @golgota358 หลายเดือนก่อน

    አይ ሞኝ ከንቱ ጥይቱን በሜደ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j หลายเดือนก่อน

    ፍቅሩ አልሞተም ሲያምራችሁ ይቅር አልሞትኩም ብሎ ቃሉን አሰምቷል

  • @genetEshete-lc1qz
    @genetEshete-lc1qz หลายเดือนก่อน

    Hero died! Ethiopia 🇪🇹 lost her son! May Allah swt grant him jennetolferdose

  • @be-liever
    @be-liever หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ምላስጦሩ ከወሬ ከባዶ ቀረርቶ አያልፍም።😂😂

  • @bengared2281
    @bengared2281 หลายเดือนก่อน

    በቀብር ላይ መሸለል ማቅራራቱ ማልቀስ ማዘኑ ተገቢ ቢሆንም፤ የጥይት ጋጋታው፡ ያልተገራ ጀብደኝነትን ፤ከማራመድ በስተቀር፡ ትግሉን ወደፊት አያራምድም ። ለፋኖ ትግል አሸናፊነት፤ በስሜታችንና በምግባራችን፤ ከግሥላነት፥ ወደ አንበሳነት መቀየር የግድ ይኖርብናል።

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጥይት በሃገሪቱ ገንዘብ ነው የሚገዛው። ምንም እንኳ ወንድም ፍቅሬ በክብርርር ቢሰዋም ግን ይህንን ያህህል በባዶ ሜዳ ጥይት ማንዳዳት ምን ያህል ኋላ ቀር እንደሆንን ያመላክክታልልል።

  • @lemlememekonene2720
    @lemlememekonene2720 หลายเดือนก่อน

    ደጀንየ የኔ ወንድም የት ነህ አሁን ወንድማለም😂

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 หลายเดือนก่อน

    መቼነዉ የሞተዉ ?የትነዉ የተሰዋዉ💪💪?

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z หลายเดือนก่อน

    እየሞቱ በበዶ መቶኮስ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 หลายเดือนก่อน

    R.I.P

  • @teen158
    @teen158 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደሚሰራ የማያውቀውን ጥይት ማባከን ተገቢ ነው? ፉከራው የሁን አንግዲህ ሀዘን ነው።

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ስያስጠላ

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 หลายเดือนก่อน +2

    ደደቦች ጥይት እየጨረሱ እየተማርኩ መረሸናቸውን የማናቅ መሰላቸው እንዴ ?አሁን በመተኮስ ሟችን ምን ሊጠቅመው ከቻሉ ቤተሰቡን አይረዱለትም ምድረ መሃይም 😢 አሳፋሪዎች ‼️❓❓❓❓❓

  • @getahunkidie6117
    @getahunkidie6117 หลายเดือนก่อน

    Wushetamoch

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

    ኣይ ኣማራ መቸም ኣይለወጡም

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน +1

      ፋራ ነው እኮ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

      @@kukutilove እኮ

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤አላህያራሀመዉጀገናቸ❤❤❤አለቁአተበቀበለንየርሀማንአርህም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 หลายเดือนก่อน

    ጥይቱን ጨረሳቹሁት ምን ማለት ነው አይ አማራ እና ፊነፍኔ ሰመጡ ምን ልቶኩሱ ነው እዛው ጨረሳቹሁት

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj หลายเดือนก่อน

    እኔ ገን ይህ ባሃል ቢቀር ባይ ነኝ

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE หลายเดือนก่อน +2

    😢😢አይባልም ባንዳፋኖተማርኮ አይተሀል

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +1

    የአብይ ደይፐረ መሆንህ ያሥታዉቃል አማራ እንዳትሸወዱ

  • @user-yn8yp5km8t
    @user-yn8yp5km8t หลายเดือนก่อน

    ተዉ ሰላም ፍጠሩ ምንም አላማረም

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 หลายเดือนก่อน

    በቀብር ስነ ስርአት ባህላቸው ገብታችሁ ለምንድነው የምትዘላብዱ? ደደቦች መድፍም አይተኩሱም። መብታቸው ነው።

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude หลายเดือนก่อน +1

    Amara geday Tigre geday yih tenama newu?

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ማን ገደለው???? ደሞ ይሄ ሁሉ ጥይት ማባከን ለማች ወይ ለሌላ ምን ይጠቅማል???? ጥይት እኮ በውጭ ምንዛሪ ነው የሚገዛው።መቼ ነው ከጥፋት ርቃችሁ ልማት ላይ የምትታዩት??????

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4p หลายเดือนก่อน +1

    ገሉቱ የቆየ ቪዲዮ

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር በደጋጎቹ ጋር ነፍስህ ትረፍ ነገር ግን ጥይት ባታባክኑ ጥሩ ነው እሱን ተኩስ የብርሀኑ ጁላ አራጅ ግንባር ላይ ይሻላ ል ተመከሩ ገና ወያኔም እያሽቋለጠች ነ ተዘጋጅ !!

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ አበበ ካሴ በህይወት አለ !?

  • @kebedekenfu7300
    @kebedekenfu7300 หลายเดือนก่อน +1

    መንጋ ደንቆሮ በሜዳላይ ተኩስ መሳቂያ ናችሁ

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere หลายเดือนก่อน

    ሽለላ ብቻ ፈሳም

  • @wegf6808
    @wegf6808 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ይሄንን ጥይት የማባከን ባህል ሊያስቀር ይገባዋል ጥይት የማያመርት ህዝብ በዚህ መልክ መሳሪያ የያዘ ሁሉ ሊተኩስ ኡይገባውም

    • @kukutilove
      @kukutilove หลายเดือนก่อน

      ጅል እኮ ናቸዎ ወታደር ላይ ስለማይተኩስ ሰማይ ላይ ይቸኩስ

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 หลายเดือนก่อน

    የጥይት ችግር የለበነም እድሜ ለአብይበሽበሽ ነው

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน

    ንፍጣሙ ሁሉ በጓዳ መክሮ
    ያአማራን መሬት ፈልጎ ሽቶ
    ከእንግዲህ እረም ይበል ፈርቶ
    ወያኔ ከኦነግ እረም ይበል አውቆ

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 หลายเดือนก่อน +1

    ወጥቶ ሚናገር ሽማግሌ የለም ይህ ሁሉ ጥይት ሲያልቅ ጥይት ሲያልቅ እኮ ቁሞ መማረክ አለ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @adk77-z3k
    @adk77-z3k หลายเดือนก่อน +1

    Old video

  • @asfishfikada371
    @asfishfikada371 หลายเดือนก่อน +1

    What type of ignorance is it

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ ተኩስ 😅 የተኩስ አስገራሚ? የጅል ስብስብ እርስ በእርስ እየተፋጀ የሞኝ ሽለላ እና ቀረርቶ! መቼ ትሰለጥኑ ይሆን ?