ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
አሰላሙ አለይኩም እህቴዋ ተከታታይ ሽንኝ ህልሜን ፍቺ ብዙ ጊዜ በህልሜ አምሮብኛ አያለሁ በሰዎቹም ዘንድ በጣም አምሮብሻል ይሉኛል ራሱን በህልሙ አምሮበት ማየት ምንድን ነው አግብታ የፈታች
እህቴ በህልሜ ያክስቴ ልጅ በተደጋጋሚ ስንጣላ ትችው ስሄድ ሲቆጣብኝ አያለው በውስጤ ሊደፈርኝ ይሆን እያልኩ እፈራለሁ ምን ፕሆን😢😢😢😢ጩንቆኝ ነኝ መልሽልኝ
በርችልኝ እህቴ ህልም ስፈች ጎበዝ ነሽ ሙስሊም ነኝ ግን ነጭ ነጠላና ነጭ ቀሚስ ለብሸ ቤተክርስቲያን ስሄድ አየሁ
እውነተኛውን መንገድ አልመሀል
የትዳር ሂዎትሸን ንገሪኝ ፌቺዉ ሰለሚለያይ
@@haytomer9818 አግብቼ ፈትቻለሁ የኔ ቅን
@@haytomer9818 አግብቼ ፈትቻለሁ
በርች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እህቴ በህልሜ ሁለት ወድ ልጆች ወልጀ ይመሥለኛል ተፈታሁት ባሌ ይመሥለኛል የወለድኮቸው አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው በኡነታው በህልሜግን ሀገርቤት ሁኘ ይመሥለኛል ተዛ ልጆቸን አሥቀምጨ አረብ ሀገር ልህድ ይመሥለኛል ተዛ ትልቁ ወድሜ ይመጣና አች እሥከምከጅ እዝሁ አብረውን ይሁኑ ይለኛል በኡነታው ልጅ የለኝም
Bahelm kasel mabelt menden naw
Salm enat endat nace bahelm Kassel Mabel’s menden naw
እህቴ እኔ በህልሜ ላገባ ይመሥለኛል ለባብሸ ልወጣ ሥል የለበሥኩት ደሥ አይልም ለሙሽራ አይሆንም ብየ ምልሥብየ የአጎቴን ሚሥት ሥጭኝ ነጭልብሥ ተለለሽም ተኦላይን ጥለቢልኝ ኒቃቡምነጭ ልብሡምነጭ ጥፍር ቀለሙም ነጭ አሥመጭልኝ እያልኮት እሽብላኝ በህልሙ ምሀል ግን ሌላጓደኛም ያለች ይመሥለኝል ኒቃቡም ነጭ ግዙልኝ ሥል ኒቃብ አለሽ ነጭ ትለኛለች እሡን እልፈልግም እላታለሁ በኡነታው አለኝ ንአድ ነጭ
የኔ ውድ በህልሜ ማን እደሆነች አላቅም ፍቅረኛሽ የሆነች ሴት ጋ እየተሳሳመ ነው ትለኛለች ሂጄ ሳየው ምንም ሴት የለም አባቴ ጋ ተቀምጦ አምሮበት አየዋለሁ ስልኩን እየነካካ በአባቴ ጀርባ ተደብቶ ያየኛል ያላየኝ መስሎ ምን ይሆን ውዴ
ታይ እህቴ እልሜን ፋችልኝ
አወ እኔ ነኝ ያልኩሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ማማዬ በህልሜ ህፃን ሴት ልጅ ሳጠባ አየሁ ህፃንዋ እርብዋት ነበርና በደንብ ነው የምትጠባው ባለ ትዳር ነኝ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ
ወድ ወጭ ማዉጣት ነዉ ወተት ሲሳይ ነዉ መጠባቱ መቀነሰ ወይ ማጣት ነዉ
ተይ ህልሜን ፋችልኛ
❤❤❤❤
እህቴ በዉስጥ ላገኝሽ ፈልጌ ነበር እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እባክሽን
Zando mayit mindinw
ሰላም ሰላም የዘወትር አድማጭሽ ነኝ የምሰራበት ቦታ ይመስለኛል ምግብ እንበላለን ለ5 ሆነን ሶስታችን ሰራተኞች ነን ሁሉቱ አሰራ ሁለቱ የቆዩ ናቸው እኔ ደግሞ የቆየው አይደለሁም በጄ እቃ የዬዝኩ ይመስለኛል እየበላን ልጁ አጠገቤ ነው ያለው ምን እደሆና አላውቅም እንባውን ይመስለኛል እኔ ላይ ይጠርጋል ዝም አልኩት ይጠርግብኛል ዝም አልኩት ከዛ በጣም አናደደኝ ያዙኝ ልቀቁኝ አልኩኝ ልጁን መሬት አስተኝቼ እስኪበቃኝ መታሁት ከዛ ሻጣዬን ሁለት ነው አውርጄ ኤድኩ ኝ ታናሽ እህቴን መገድ ላይ ተጠባብቀን ይዘን ኤድን ትዝ ሲለኝ ሙሉ ደሞዝ አልተቀበልኩም ልቀበል ተመልሼ ሻጣዬን አስቀምጬ ስመጣ የምስራበት ቦታ ደሞዜን ለመቀበል አደኛዋ ሰራተኛ ስትወጣ አገኘሀት ከዛልእዲህ ትለኛለች ሴትየዋ ሽትቤት ናቸው ነይ እኔ ቤት እንሂድ ለሼር ነው ምኖረው አለችኝ ኤድኩኝ እዛ ስንሄድ ጊዜ ቤት ያለው ደብተር ስጠይቃት ደብተራን አትሰጠኝም እኔም ይዛለው ደብተር ግን ጊዜ ቤት የለውም እደዚ ደምራ ብላ ከደብተራ መአል አጫጭር ሉኮች ታሳየኛለች ተይው ብያት እያለ ሶስት ሰዎች የተጣላሁት ልጅ ዘመድ ይመጣሉ ከዛ ደብተር አደኛዋ ይዛለች የሳም ጊዜ ቤት የለውም እና በተቀመጥንበት ቦታ ጠበበና እኔ የተቀመጥኩበት ተጠግቼ ሌላ ሰው ተቀመጠ ከዛ ይቺ ባለጌ እያሉ ስለፀቡ ማውራት ጀመሩ አሁንም ሲያናድዱኝ እየተናገርኩ ወጥቼ ድንጋይ ይዤ እበረግድሻለው በዚህ እያልኩ ባነንኩኝ ሁሉም ቀያይ ናቸው እኔና የምታሰራን ሴትዮ ፀይሞች ነን ምንድነው
አላገቤሁም 500 ብር ደሞዝ ተቀብያለው የቀረኝ 150 ነው ውዴዋ ፍችልኝ በደንብ
የሻጣው ከለር ቡኒ ነው የልብስ ሻጣ ነው አዱ ትልቅ አዱ አስር ኪሎ የሚይዘው ሁለቱም ልብስ አለው
እህት እኔም እህያ ስውልድ እይህ ረጋዝንኝ
ህልሙን ያየው ሌላ ሰው ነው እቤቴ ነጭ ኬክ እየዝህ መተህ እጃችን ጭምልቅ ብለን ስንበላ አየሁ አለኝ ኬኩ ይጣፍጣል አለኝ
ነጭ ኬክ ነው እሱ አግብቶ ወልዷል እኔ አላገባሁም ወንድ ነኝ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
አሰላሙ አለይኩም እህቴዋ ተከታታይ ሽንኝ ህልሜን ፍቺ ብዙ ጊዜ በህልሜ አምሮብኛ አያለሁ በሰዎቹም ዘንድ በጣም አምሮብሻል ይሉኛል ራሱን በህልሙ አምሮበት ማየት ምንድን ነው አግብታ የፈታች
እህቴ በህልሜ ያክስቴ ልጅ በተደጋጋሚ ስንጣላ ትችው ስሄድ ሲቆጣብኝ አያለው በውስጤ ሊደፈርኝ ይሆን እያልኩ እፈራለሁ ምን ፕሆን😢😢😢😢ጩንቆኝ ነኝ መልሽልኝ
በርችልኝ እህቴ ህልም ስፈች ጎበዝ ነሽ
ሙስሊም ነኝ ግን ነጭ ነጠላና ነጭ ቀሚስ ለብሸ ቤተክርስቲያን ስሄድ አየሁ
እውነተኛውን መንገድ አልመሀል
የትዳር ሂዎትሸን ንገሪኝ ፌቺዉ ሰለሚለያይ
@@haytomer9818 አግብቼ ፈትቻለሁ የኔ ቅን
@@haytomer9818 አግብቼ ፈትቻለሁ
@@haytomer9818 አግብቼ ፈትቻለሁ
በርች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እህቴ በህልሜ ሁለት ወድ ልጆች ወልጀ ይመሥለኛል ተፈታሁት ባሌ ይመሥለኛል የወለድኮቸው አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው በኡነታው በህልሜግን ሀገርቤት ሁኘ ይመሥለኛል ተዛ ልጆቸን አሥቀምጨ አረብ ሀገር ልህድ ይመሥለኛል ተዛ ትልቁ ወድሜ ይመጣና አች እሥከምከጅ እዝሁ አብረውን ይሁኑ ይለኛል በኡነታው ልጅ የለኝም
Bahelm kasel mabelt menden naw
Salm enat endat nace bahelm Kassel Mabel’s menden naw
እህቴ እኔ በህልሜ ላገባ ይመሥለኛል ለባብሸ ልወጣ ሥል የለበሥኩት ደሥ አይልም ለሙሽራ አይሆንም ብየ ምልሥብየ የአጎቴን ሚሥት ሥጭኝ ነጭልብሥ ተለለሽም ተኦላይን ጥለቢልኝ ኒቃቡምነጭ ልብሡምነጭ ጥፍር ቀለሙም ነጭ አሥመጭልኝ እያልኮት እሽብላኝ በህልሙ ምሀል ግን ሌላጓደኛም ያለች ይመሥለኝል ኒቃቡም ነጭ ግዙልኝ ሥል ኒቃብ አለሽ ነጭ ትለኛለች እሡን እልፈልግም እላታለሁ በኡነታው አለኝ ንአድ ነጭ
የኔ ውድ በህልሜ ማን እደሆነች አላቅም ፍቅረኛሽ የሆነች ሴት ጋ እየተሳሳመ ነው ትለኛለች ሂጄ ሳየው ምንም ሴት የለም አባቴ ጋ ተቀምጦ አምሮበት አየዋለሁ ስልኩን እየነካካ በአባቴ ጀርባ ተደብቶ ያየኛል ያላየኝ መስሎ ምን ይሆን ውዴ
ታይ እህቴ እልሜን ፋችልኝ
አወ እኔ ነኝ ያልኩሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ማማዬ በህልሜ ህፃን ሴት ልጅ ሳጠባ አየሁ ህፃንዋ እርብዋት ነበርና በደንብ ነው የምትጠባው ባለ ትዳር ነኝ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ
ወድ ወጭ ማዉጣት ነዉ ወተት ሲሳይ ነዉ መጠባቱ መቀነሰ ወይ ማጣት ነዉ
ተይ ህልሜን ፋችልኛ
❤❤❤❤
እህቴ በዉስጥ ላገኝሽ ፈልጌ ነበር እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እባክሽን
Zando mayit mindinw
ሰላም ሰላም የዘወትር አድማጭሽ ነኝ የምሰራበት ቦታ ይመስለኛል ምግብ እንበላለን ለ5 ሆነን ሶስታችን ሰራተኞች ነን ሁሉቱ አሰራ ሁለቱ የቆዩ ናቸው እኔ ደግሞ የቆየው አይደለሁም በጄ እቃ የዬዝኩ ይመስለኛል እየበላን ልጁ አጠገቤ ነው ያለው ምን እደሆና አላውቅም እንባውን ይመስለኛል እኔ ላይ ይጠርጋል ዝም አልኩት ይጠርግብኛል ዝም አልኩት ከዛ በጣም አናደደኝ ያዙኝ ልቀቁኝ አልኩኝ ልጁን መሬት አስተኝቼ እስኪበቃኝ መታሁት ከዛ ሻጣዬን ሁለት ነው አውርጄ ኤድኩ ኝ ታናሽ እህቴን መገድ ላይ ተጠባብቀን ይዘን ኤድን ትዝ ሲለኝ ሙሉ ደሞዝ አልተቀበልኩም ልቀበል ተመልሼ ሻጣዬን አስቀምጬ ስመጣ የምስራበት ቦታ ደሞዜን ለመቀበል አደኛዋ ሰራተኛ ስትወጣ አገኘሀት ከዛል
እዲህ ትለኛለች ሴትየዋ ሽትቤት ናቸው ነይ እኔ ቤት እንሂድ ለሼር ነው ምኖረው አለችኝ ኤድኩኝ እዛ ስንሄድ ጊዜ ቤት ያለው ደብተር ስጠይቃት ደብተራን አትሰጠኝም እኔም ይዛለው ደብተር ግን ጊዜ ቤት የለውም እደዚ ደምራ ብላ ከደብተራ መአል አጫጭር ሉኮች ታሳየኛለች ተይው ብያት እያለ ሶስት ሰዎች የተጣላሁት ልጅ ዘመድ ይመጣሉ ከዛ ደብተር አደኛዋ ይዛለች የሳም ጊዜ ቤት የለውም እና በተቀመጥንበት ቦታ ጠበበና እኔ የተቀመጥኩበት ተጠግቼ ሌላ ሰው ተቀመጠ ከዛ ይቺ ባለጌ እያሉ ስለፀቡ ማውራት ጀመሩ አሁንም ሲያናድዱኝ እየተናገርኩ ወጥቼ ድንጋይ ይዤ እበረግድሻለው በዚህ እያልኩ ባነንኩኝ ሁሉም ቀያይ ናቸው እኔና የምታሰራን ሴትዮ ፀይሞች ነን ምንድነው