በ3 አጫጭር ዘዴዎች እስከ 1000000 ያሉ የግእዝ ቋንቋ ቁጥሮች አጻጻፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @saudalajmi9541
    @saudalajmi9541 15 วันที่ผ่านมา +2

    ንሴብሕ መምህር እኔም ቁጥር ተመስገን ግን መምህር ከቁጥሮቹ በላይና በታች ያለው መስመር እራሱ ምክንያት አለው አይደል ለምሳሌ ማንኛውም ግእዝ ቁጥር ያለ እሱ አይጻፍም ለምሳሌ ፳።።20 ባማርኛው ምንም ላይም ታችም መስመር የለውም መስመሩም ዝም ብሎ ሽልም ያለ አይደለም ምክንያታቸው ምንድን ነው❤

    • @ሀግእዝHaGeez
      @ሀግእዝHaGeez  15 วันที่ผ่านมา

      ከላይ ያለው የእግዚአብሔር አኗኗር ተመርምሮ እንደማይደረስበት የሚያሳይ ሲሆን ከታች ያለው ደግሞ ጥልቁ ፍጥረትም የእርሱ መሆኑን ያሳያል።

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @BelayneshAbate-z2e
    @BelayneshAbate-z2e 3 หลายเดือนก่อน +3

    38= ፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ
    249= ፪፻፵፱ ክልዔቱ ምእት አርብዓ ወተስዓቱ
    678= ፮፻፸፰ ስድስቱ ምእት ሰብዓ ወሰመንቱ
    1500=፲፭፻ ዐሠርቱ ወኀምስቱ ምእት
    3338= ፴፫፻፴፰ ሠላሳ ወሠለስቱ ምእት ሠላሳ ወሰመንቱ
    9042= ፱፻፵፪ ተስዓ ምእት አርብዓ ወክልዔቱ
    ንሴብሕ መምህርነ !!

  • @HilinaWorku-q2b
    @HilinaWorku-q2b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ከጎርጎርዮስ ለቀቁ 😢😢

    • @ሀግእዝHaGeez
      @ሀግእዝHaGeez  2 หลายเดือนก่อน

      ያው ፈጣሪ በፈቀደበት አለሁ😍👏