❗❗የማይታመን ነው❗❗በዚጊቲ አቡየ ደማቅ የሱባኤ መክፈቻ መርሐግብር || ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024
- #ethiopianorthodox #orthodoxchurch
#ፍልሰታ_ፆም
#በዚጊቲ_አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_ቤተ_ክርስቲያን (አርባ ምንጭ )
ፍልሰታ ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ልዩ የሱባዔ ወቅት ናት
ስለሆነም ይህቺን በናፍቆት የምንጠብቃትን የሱባዬ ወቅት ለተከታታይ ዓመታት ለምእመናን በልዩ ዝግጅት በቂ ማረፊያ ተዘጋጅቶ በተረጋጋ እና በሰከነ መንፈስ የፍልሰታን ሱባኤ በፈዋሹ 44ቱም ፀበል በፈለቀበት በዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን 💒በልዩ መልኩ ተዘጋጅተን መንፈሳዊ ህይወታችንን ምናጠናክርበት ንስሐ ምንገባበት በአቡዬ እቅፍ ዉስጥ ሆነን ለቶማስ የተገለጥሽ እመ አምላክ ለኛም ለልጆችሽ በህይወታችን፣በኑሮአችን፣በስራችን ተገለጭ እያልን ልንማፀናት
ስለ ሀገራችን ሰላም ለናለቅስባት በደጁ ተሰብስበናል።
በሁለት ሳምንት በሚኖረን ጊዜ ፦
➡️ በየእለቱ ኪዳን በማድረስ
➡️ ቦታዉ የሚታወቅበትን 44ቱ ፈዋሽ ፀበል በመፀበል
➡️ ቅዳሴ በማስቀደስ
➡️ በተለይ በማታዉ ሰርክ ጉባዬ በታላላቅ መምህራን
ተከታታይ 4 ኮርሶች ይሰጣል
➡️ ዘማርናያን ከታላላቅ እስከ ታዳጊ ወደ እዚህ ስፍራ በተራ
በተራ ያገለግላሉ
ማሳሰቢያ ፦ ወደ ዕዚሁ ገዳም ሲመጡ
1, ከወቅቱ ብርዳማ እንደመሆኑ አንፃር ሞቃታማ ልብስ
ይያዙ
2, ስርአተ ቤተክርስቲያን አለባበስ የጠበቀ ልብስ ይያዙ
3, ደብተርና እስክቢርቶ የኮርስ ሚፅፉበት ይያዙ
4, ለማረፊያ የሚሆን የሚነጠፉ ጅባዎች ይያዙ
ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከሌላው የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚመጡ ምእመናን መድረሻ ከተማ አርባምንጭ ሲሆን ከከተማው ሲደርሱ 22 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ወደ የሚገኘዉ ተራራማዋ ዝጊቲ ያመራሉ መንገዱም እስከ ከተማው አስፓልት ሲሆን 22ቱ ኪሜ የ"ፒስታ" መንገድ ነው!
በአየር ለመጓዝ የሚፈልጉ ከአ.አ. እስከ አርባምንጭ በቀን ሶስት ጊዜ የአውሮፕላን ጉዞ (በረራ) የሚገኝ ሲሆን፤ ለሁሉም ተጓዦች (በግል መኪና ከሚጓዙት ውጪ) አርባምንጭ መናኻርያ በመግባት ዝጊቲ በማለት በሚወጡ አውቶቡሶች መጓዝ ይቻላል በአጠቃላይ ምንም አይነት የእግር ጉዞ የሌለው ለትራንስፖርት በእጅጉ ምቹ የሆነ ሥፍራ ነው።
በቂ የሆነ የፀበል ጀሪካን እና መጠጫ በቤተክርስቲያኑ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ፦
አዲስ አበባ፦ 09 08 32 32 32 -0911562588
አርባምንጭ እና አካባቢው 09 45 89 47 23
09 19 31 31 19 -09 68 44 04 04
ጂንካ እና አካባቢው :- 0916441834
ምዕራብ አባያ:- 0982393426
ጂማ:-0917473745 | 0984894908 | 0921152850
አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፀናልን አሜን የአባቶች ና የምዕመናን ፊት ደስታ ይጋባል በእውነቱ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝመሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ትላላቹ በእውነት ብስሬ ዝማሪ መላህክት ያሰማልን እናቴ እኔንም ለዚህ ታላቅ በረከት አብቂኝ እማ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬመላክትንያሠማልን
እልልልልልልልልልልልልልል
Enamsegnalen bedmey betega ytebklen❤❤❤❤❤
Mekta hugng einate adera ❤❤❤
Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elelllllĺllllllllllll elelllllĺllllllllllll elelllllĺllllllllllll elelllllĺllllllllllll elelllllĺllllllllllll elelllllĺllllllllllll