ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሳላገባ፣ልጅ ሳልወልድ አረጀሁ ብለሽ ትብሰለሰያለሽን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2017
  • በአቡበከር ይርጋ እና በኡሰታዝ መሀመድ ሙስጠፈ

ความคิดเห็น • 324

  • @user-jd6xp7kn4i
    @user-jd6xp7kn4i 6 ปีที่แล้ว +44

    ማሻላህ ጀዛከላህ ኡስታዝአሁን ገና ተስፋ አደረኩ ያላላገባነዉ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን ያረብ የምንወደዉ የሚወደን የሚያከብረን የምናከብረዉ የሙእሚን ልጆች እናት ያድርገን 🙏🙏🙏

    • @user-lj6pg9nd8y
      @user-lj6pg9nd8y 6 ปีที่แล้ว

      ሁስና የረሡል ወዳጅ የኢሥላም ልጅ

    • @AdemAAhmed
      @AdemAAhmed 6 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ
      ጀዛኩም አላህ ኡስታዝና

    • @tebamohamed5564
      @tebamohamed5564 6 ปีที่แล้ว

      ሁስና የረሡል ወዳጅ የኢሥላም ልጅ

    • @user-ny4hb2bq6i
      @user-ny4hb2bq6i 6 ปีที่แล้ว

      ሁስና የረሡል ወዳጅ የኢሥላም ልጅ

    • @tamrtamr6453
      @tamrtamr6453 6 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiiin yareb

  • @hayyatadam5917
    @hayyatadam5917 6 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ውስጤ ይረጋጋል ህይወቴን እንደ አዲስ ትታደሳለች በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @woinshitgebreamlak412
    @woinshitgebreamlak412 6 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ወድሜ ቃለህይወት ያስማህ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው እኔም ያንተን አይነት እምነት ነው ያለኝ እ/ቤ ያስበውን ሳያደርግ አይቀርም ለምን ከልካይ የለውም ዋናው እምነታችን ነው ጌታ ይባርክህ እኔ ክርስቲያን ነኝ

    • @Imra671
      @Imra671 6 ปีที่แล้ว

      Woinshit Gebreamlak ሰላም እህት ስላዳመጥሽ በጣም ደስ አለኝ ።

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 6 ปีที่แล้ว

      Fetari yibarkshi ehte seladametshiw keber seteshi yasebshiwun yisteshi

    • @jamilajamila4505
      @jamilajamila4505 6 ปีที่แล้ว

      ውይይ አላህ ቀጥተኛውን ይምራሽ እህቴ አብሽሪ ተከታተይ ከናተም ተከታይ አለን ማለት ነው አልሀምዱሊላህ

    • @bikatika5068
      @bikatika5068 5 ปีที่แล้ว

      Woinshit Gebreamlak እዳቺ ቅን አሣቢ ያብዛ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ

    • @kgghcghh7295
      @kgghcghh7295 5 ปีที่แล้ว +1

      እህቶች ሳናገባ ሳንወልድ አትበሉ ዱአብቻ አድርጉ በማግባት ልጅየለም ባለባግት ደግሞ ል አይቀርም ሁሉም በግዜው ይሆ ናል እኔ በፊት አግብቸ ለመውለድ እጓጓ ነበር ግን ከገባው 7 አመቴ አልወለድኩም ባል ተብየውም እጣገቤ የለም እሱም ያብቻው እኔም የብየቻ ዱኒያ እናሯሩጣልን ምክናያቱም ያች ልጅ እምወልድባት እና እም ስም ባት ቀን አደረሰችምእና ነው ስዚህ እህቶቸ ባሉንም ልጁን ም በሶብር ጠብቁት ይመጣል በግዜው ሁሉም ነገር እኛ ከመፈጠራችን በት ተፉል ያብሁን የንያው ስጠው

  • @user-cv1gd9be6l
    @user-cv1gd9be6l 6 ปีที่แล้ว +35

    እኔ 20 አመቴ ነው አግብቻለሁ ግን ልጂ ገና አልወለድኩም የልጂ ጉጉት ሊገለኝ ነው ያረቢ ሷሊህ የሆነውን ልጂ ስጠኝ እህቶቸ በዱአ አትርሱኝ

    • @Imra671
      @Imra671 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አብሽሪ እህት

    • @user-du4po3cx2n
      @user-du4po3cx2n 6 ปีที่แล้ว

      ምን በደልኩህ እና እንዲህ የጎዳሀኝ
      ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቅሽ

    • @user-cv1gd9be6l
      @user-cv1gd9be6l 6 ปีที่แล้ว

      ወሔነት የገጉ ጥሩነት ለራስ ነው አሚን ያረብ

    • @fatemaqader9240
      @fatemaqader9240 6 ปีที่แล้ว

      i love you My best አላህ አመለ ሳልህ በሆነ ልጂ ያስደስታችሁ የትዳራችሁ ፊቅር ይጨምር

    • @user-cv1gd9be6l
      @user-cv1gd9be6l 6 ปีที่แล้ว +1

      Fatema Qader አሚን ያረብ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g 6 ปีที่แล้ว +49

    ወላሂ ያንተን ፕሮግራሞች ስሰማ ሂይወቴ እንደ አዲስ ትታደሳለች እህህህ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

    • @user-df3on3tp7s
      @user-df3on3tp7s 6 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር ነው የራበኝ ሰሂህእህቲኸተአነወላሂስሠማውመሽአላህአላህይጠብቅልን

    • @user-xf5vh3qu4c
      @user-xf5vh3qu4c 6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ነው የራበኝ አሚንንንንንን ያረብ

    • @user-lj3pw7jf4d
      @user-lj3pw7jf4d 6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ነው የራበኝ
      ወላሂ ትክክል እኔ

    • @anshaomer6220
      @anshaomer6220 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊን
    የአላህን ቀደረ በትግስት እምንጠብቅ ያድርገን

  • @user-ne6zy9fm8c
    @user-ne6zy9fm8c 6 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እኛ በአረብ አገር ያለን ልጆች ስነመጣ በልጁነታችን ነዉ ግን ሳናስበዉና ሳናዉቀዉ እድሜችን ሂዶል ብዙወቻችን ግን አልሀምዱሊላህ በአላህ ተስፋ አልቆርጥም ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዞቻችን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 6 ปีที่แล้ว +12

    Bewunet tikikl Newu ene Orthodox negni gin mislimochi betam Newu emiwedachihu chewawechi nachihu balebabes haymanotachihun akibariy nachihu bewunet selamun yabzalachihu
    Gin endezih sil yerasen haymanot alwedm malet aydelem.

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 6 ปีที่แล้ว +2

      werke yecheru lij habibti inamesegnalen

    • @uhanun4445
      @uhanun4445 6 ปีที่แล้ว +1

      enamesgnalen wudo ehtachin

    • @saudiarabiajeddahaddisabab2159
      @saudiarabiajeddahaddisabab2159 6 ปีที่แล้ว

      werke yecheru lij yene konjo enameseginalen .

    • @hikmasaeed3035
      @hikmasaeed3035 6 ปีที่แล้ว +2

      werke yecheru lij benalebet hulum enedachi yesewun hayemanot akebari bihonu

    • @hayatkebadu645
      @hayatkebadu645 6 ปีที่แล้ว +2

      እኛም እንወድ ሻለን እናመሰግናለን 😍😍

  • @zebibazebiba4665
    @zebibazebiba4665 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ እኛም በሰማነው አንተ ባስተላለፍከው ኡስታዙና በተናገረው ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን

  • @user-xg6jb6rs3s
    @user-xg6jb6rs3s 6 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይምን ይሳነዋል ያብራሀም ሚስት ሳራን በስተርጂና ነው ይሳቅን የወለደችው እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሚን

    • @Imra671
      @Imra671 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄርን ተስፍአድርግ አሚንን ቆንጆ

    • @fatumaadrees2102
      @fatumaadrees2102 6 ปีที่แล้ว

      meme Gme amin mare

    • @user-ws5hv9zy3j
      @user-ws5hv9zy3j 5 ปีที่แล้ว

      +هشيم ትዩብ ምን

    • @lloveyoumami5500
      @lloveyoumami5500 5 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว +3

    ኡምራችን እድሜአችን አጨር ነው በአሁኑ ሰአት ድንገተኛ ሞት በበዛበት ሰአት አንድም ሰው 100 አመት የሚቆይ ጠፍቷል አላኩሊሀል ጀዛከካህ

  • @umbilaltube8076
    @umbilaltube8076 6 ปีที่แล้ว +3

    ቢላሎች በአላህ ይሁንባቹ አቡ ሀይደር አው መሀመድ ሙስጠፋ ቁርአን እየቀሩ ይላኩልን
    ምናልባት አላህ አሳቸውን ሰበብ እድርጎ ልንሀፍዝ እችላለንን

  • @user-nr7gl2ql4d
    @user-nr7gl2ql4d 6 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ተባረክ ረህማን የኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ አቀራር ልብ ሰርስሮ ይገባል እንደት ያምራል በአላህ አላህ ይጠውል ኡምርህ አቡበከር ጀዛካላህ

  • @m.lovemlove7174
    @m.lovemlove7174 6 ปีที่แล้ว +22

    ያረብ ሙስሊም እህት መድሞቼ ዱአአድርጉልኝ እደሙሀመድ ሙስጠፋ ያለ ልጅ እዲሰጠኝ

    • @user-jd6zs4pk8b
      @user-jd6zs4pk8b 6 ปีที่แล้ว

      ጀዛህን።አላህ።ሚዳህን።ያብዛልህ

    • @abdullakhalfan2809
      @abdullakhalfan2809 6 ปีที่แล้ว

      khalidya ahmed kkkk eshi ystshi

    • @fateyarashad2587
      @fateyarashad2587 6 ปีที่แล้ว

      Allah giwafikik abishr besabir neu yeallah mihret lamin Allah rahiman neu

  • @user-rf3bo9cm6b
    @user-rf3bo9cm6b 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ ደቂረአት ድምፅህ ሢያምር ከርካታየ የተነሣ አይኔን ጨፍኘ ነው የምሠማው ቂረአትህን አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡሥታዜ

  • @zenatmohammed6951
    @zenatmohammed6951 6 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም አቡበከር። ጀዛከ አላህ። አላህ ይጨምርልህ
    ድናችን ሬደዎ ፕሮግራም ላይ ሳምንት በሳምንት ሳላዳምጥ አላልፍም ነበር። አሁን ደሞ በዚህ። አላህምዱሊላህ

  • @user-rk7yz7xw5p
    @user-rk7yz7xw5p 6 ปีที่แล้ว

    ኡፈይ ማሻ አላህ የኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ ቂራዓት ሲማርክ ያአላህ ይጀንን መራ አላህ ይጠብቅ ውድ ኡስታዛችን😍😍😍

  • @aa-ss1qy
    @aa-ss1qy 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡስታዞች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zebibasherif4750
    @zebibasherif4750 6 ปีที่แล้ว +1

    ህህህህህህህህ ኡስታዝ ቁርአን ስትቀሩድምጹሁ ደስስስስሲል ውስጤ ገባ ማሻአላህማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 5 ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله الجنه يا آخواني ኡመር ኢብኑ ኸጣም እደተናገሩት ምርጡና መልካሙን ህይወት በሶብር አገኘነው እዳሉት እኛም በሶብርና በተቅዋ የተፃፈልንን መጠበቅ ውብ ይወትን ያመጣል በእሱ ፈቃድ إن شاء الله تعلى

  • @user-tb6gw8zh6f
    @user-tb6gw8zh6f 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏህኸይር. ያአኺ አንተን እየሠማሁ ሁሌም እፅናናለሁ ዉዱ ኡስታዜ አሏህይህፍዝክ

  • @user-ye6fi4dh7v
    @user-ye6fi4dh7v 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ኸይር አቡኪ ከሀ እስከ ፐ ለምታደርጋቸው መልካም ስራወች ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ እኛንም አላህ ሶብሩን ይስጠን በድን ንም ጠንካራ አላህ ያድርገን ውድ እህቶች ወንድሞቸ ዱአ እንዳረግ በእስልምና ፀንተን መልካም ቤተ ስብ አፍርተን እንድንሞት

  • @user-wn8nr4my5v
    @user-wn8nr4my5v 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛ ከአሏህ ዉዱ ወንድማችን አቡኬ አላህ ይጠብቅህ

  • @halimabntshawafghi3907
    @halimabntshawafghi3907 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አቡበከር ምክርህ ሁሉ አስተማሪ ነው

  • @shumye8332
    @shumye8332 6 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ ።።።።ጀዛከላህከይረን ኡስታዝ

  • @khamisawad1507
    @khamisawad1507 6 ปีที่แล้ว

    አኩኬ ለአላህ ብየ ወድሀለው የምታቀርብልን ትምህርት በጣም ይመቼናል ከዚም በላይ እንጠብቃለን የኔ ወንድም

  • @fatmaahmad2753
    @fatmaahmad2753 6 ปีที่แล้ว

    አቡኪ ጀዛካላህኸይር ሀቂቃ ያተን ዴረስ ተከታትየ አለደጠግበዉም አሏህ ባለህመት ይጠብቅህ እኛም በሰማንዉ የምንጠቀም ያረገን ያረብ ዉድ ኡሰታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያብያብ

  • @faybamohame27
    @faybamohame27 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 6 ปีที่แล้ว +7

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ረድየሏሁ አንሁ ወረዶአንሁ ማዓ
    አላህ ምን ይገደዋል አላህ ሷሊህ ባል ይቀፍቀን ላላገባችሁ በሙሉ እንድሁም ወንድሞቸ ሷሊህ ሚስት ይወፍቃችሁ ልጆችንም ለኢስላም የሚጠቅሙ የላኢላህ ሀኢለላህ ባንድራን የሚያውለበልሃቡ ልጆች ይወፍቀን የእድሜ ባለ ጸጋ ያድርገን በእርግጥ ህልም ይሆንብኛል ሁል ግዜ አላህ የቀደረውን እስኪሰጠኝ ድረስ በሶብር እጠብቀዋለሁ።
    አላሁመ ባርክና አዝዋጀን ሷሊሂን
    ወአውላደን ሷሊሂን
    አቡኪ ጀዛኽ አሏህ ኸይር በእርግጥ የምታቀርባቸው ትምህርቶች ያረጋጉኛል

  • @jagzg9133
    @jagzg9133 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰብሀን አላህ 19 ኝአመት አግብተው ልጅየሌላቸው ስትአሉ እኛዝብለን በእድሜ ይመስል ንና ጭንቅጥብብ እንላለን አግብታቹምልጅእምትፈልጉ ማግባትም እምትፈልጉ የፍጡራንሁሉ የሆነው ጌታችን አላህ ይወፋቃቹ ይወፋቀን ያረብ

    • @Alhamdulelahi
      @Alhamdulelahi 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

  • @dgdgdfgdfg9380
    @dgdgdfgdfg9380 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝም ቁረአን ኡዶ ቢለቁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የእስላም እንቁወች

  • @user-pd3kh9dj6z
    @user-pd3kh9dj6z 6 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله ወላሂ ቁራኣን ስትቀሩ ድምፃቸወሁ ይመስጣል ያረብ

  • @user-bh1tu8ye9x
    @user-bh1tu8ye9x หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ኡስታዝጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @eemanali7596
    @eemanali7596 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያለው ቀን አለ ኢንሻ አላህ ከ አላህ ተስፍ መቁርጥ የለም አላህ ምን እንዳለ ታውቃላቹ ? እዝነቴ ከችሎታየ በለጠብኝ ነው ይለው አላሁ ሁላችንንም በምንፍልገው ያስደስተን አቦ።

  • @user-rg7lv4sz6l
    @user-rg7lv4sz6l 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድም አቡበከር
    ሰላምህን ያብዛልህ አላህ ተባረካ ወታአላ

  • @hikmahikma5003
    @hikmahikma5003 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛአ ኸሏሕ ከይረን እኔም ተሥፍ አልቆረጥም አንድ ቀን ከሥደት አሏሕ መልሦኝ ያሠብኩት እንደሚሣካልኝ ኢሻ አሏሕ በረግጥ ሥደትም ትልቅ ውለታ አለው ምክንያቱም ብዙ አሥተምሮኛል አሏሐምዱሊሏሕ ደብተረ እና እሥኪቢረቶ ከጨረሥኩበት ት/ት ብዙ ነገረ ያሣለፋኩበት ሥደት ዲኔን። አሥተምሮኛል ሑለት ነገረ ይዤ እንድገባ አድረጎኛል ሦሥተኛውን ዳግሞ ሐገሬ ሥገባ አሏሕ እንደሚወፋቀኝ አምናለሑ አብሽሩ የሐባይቢ ፊሏሕ ኩን ፈየ ኩን አሏሕ ሑን ካለ የማሖን ምንም ነገረ የለም ሥለዚሕ ተሥፍ መቁረጥ የለም ።።።።

  • @zabeeba2520
    @zabeeba2520 6 ปีที่แล้ว +2

    አቡኪ ኸይር ጃዛህን አላህ ይክፈልህ ወላሂ የስደት ወድሜ የናቴልች ምትክ ነህ ፕሮግራሞችህን ሁሉ ሳዳምጥ ጭቀቴ ሀሳቤ ይገፈፋል

  • @seadayessuf4511
    @seadayessuf4511 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ወላሂ ፕሮግራሞችህን ስሠማ በጣም ነው የምደሠተው አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @user-lx5dn8xp5u
    @user-lx5dn8xp5u 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ኡላ ዉስታዝ ሙሀመድ ቁራን አቀራርክ ልብ ሰርስሮ ይገባል ማሻላ

  • @user-pf7cr3pj6v
    @user-pf7cr3pj6v 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁም ከይር በጣም የሚጥም ዳአዋ ነአ

  • @meryemisa9111
    @meryemisa9111 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያህፍዝክ ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን ወድም አቡበከክር

  • @Zeni-cg5ri
    @Zeni-cg5ri 2 หลายเดือนก่อน

    መሽ ኣላህ በጣምደስ የምል ትምህርትነዉ እኔንም አስቡኝ

  • @hawamohammed6369
    @hawamohammed6369 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይር
    አላህ ሠብር ይሥጠን የአላህን ቀዲር የምንቀበል ባሮች ያዲርገን ያረብ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 5 ปีที่แล้ว

    አላህ በጀነት ያበስርህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-pc6pk2mc4o
    @user-pc6pk2mc4o 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ሀይር

  • @user-lk8nd3ky4p
    @user-lk8nd3ky4p 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸዪር በጣም አስተማሪ ቬዲ ነው

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l หลายเดือนก่อน

    allah yubariklek fi ahlekwemalek wehayatek hule negative kmiyawera sew yante aynetu medanit nw akserellahu amsalek

  • @user-uo5uu5jt3f
    @user-uo5uu5jt3f 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ሀይር ምርጥ ምክር ነው ወላሂ!

  • @fozmohmmed316
    @fozmohmmed316 6 ปีที่แล้ว

    ከአላህ ተስፋ አንቆርጥም ኢንሻአላህ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስይላል አላህ ይጨምርላችሁ ባረከሏህ ፊኩም

  • @ansha7049
    @ansha7049 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ሱብሀነላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል

  • @seadaali5419
    @seadaali5419 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር የአንተን ብሮግራም ብሰማዉ የማልጠግበዉ ነዉ አላህ. ይጠብቅህ

  • @avvg8188
    @avvg8188 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀነ አላህ

    • @user-us5cg5tq2f
      @user-us5cg5tq2f 5 ปีที่แล้ว

      አቡኬ አላህ ይጠብቅህ ቅን አሣቢነህና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩምላሂህይርን ጀዛ

  • @sofyakedir2978
    @sofyakedir2978 6 ปีที่แล้ว

    Subhan Allah Allah men yesanawle jazakAllah abuke

  • @munabinetali2102
    @munabinetali2102 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-du4po3cx2n
    @user-du4po3cx2n 6 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ጀዛኩመላ ኸይረን

  • @user-ti1pg1jn2l
    @user-ti1pg1jn2l 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ከይር አስታዝ አቡበከር ይርጋ

  • @semiraseid7832
    @semiraseid7832 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ፕሮግራምህ ወላሂ ውስጥ የሚገባ ነገር ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @hhhabbibahh4974
    @hhhabbibahh4974 6 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ይጠውለው እረብና አለሚን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 ปีที่แล้ว +3

    ታዳ እኮ የሙሀመድ (ሰአወ)ኡመቶች እኮ አጭር ነው ብቻ አላህ ይወፍቀን

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 ปีที่แล้ว

    አላህ አክበር በጣምምምምም ደስስስስ ይላል ቀጥሉት

  • @medinamehdi3781
    @medinamehdi3781 6 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር
    ወላሂ የነብዩላህ ዘከሪያ
    የዱአእ መስፈርት ምንኛ ያማረ ነው
    ሁሌም ሳስታውሰው እንደው መንፈሴ ይታደሳል አሏህ ትክክለኛ ተወኩልን ይስጠን

  • @toybamahamad3270
    @toybamahamad3270 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ከይር በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @lubababenitfb7214
    @lubababenitfb7214 6 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ አሏህ ጀዛኩሙአላ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ምርጦች

    • @HaytAhemd
      @HaytAhemd 6 ปีที่แล้ว

      lubaba benit fb ጀዛኩም አላህ ኸይረን ፊ ጀና

  • @user-ez5db6ly2b
    @user-ez5db6ly2b 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላከይረን ኡስታዝ

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 6 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @zemzemzinabu9420
    @zemzemzinabu9420 6 ปีที่แล้ว

    ሱላሏህ ዓለይህ ወሰለም ጀዛኩም ኣላህ ኸይር ጀዛ

  • @user-yn2ln4od3s
    @user-yn2ln4od3s 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምሏሁ ኸይር ያረብ ባለህበት ይጠብቅልን

  • @user-sh1rf3wv6n
    @user-sh1rf3wv6n 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @fatemaqader9240
    @fatemaqader9240 6 ปีที่แล้ว

    አላህ በዱንያ በአከራም ደርጃህን ከፊ ያድርገው ኡስታዘ

  • @user-jx9vp4ni4e
    @user-jx9vp4ni4e 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አቡክ አላህ ይጨምርልክ እኛንም ሰምተን ምንጠቀም አላህ የድርገን ጀዘክ አላህ ኸይራንንንን ባ በኦዲዮ የለቹ ለኩልኝ ባ አላህህ

  • @allhe8643
    @allhe8643 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @foofoo6625
    @foofoo6625 6 ปีที่แล้ว

    Jazak allah keyr

  • @user-pi7cy5nr9j
    @user-pi7cy5nr9j 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @kirasalem4027
    @kirasalem4027 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ ከላህ ኸይር

  • @user-bg2mx9mp1r
    @user-bg2mx9mp1r 6 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም
    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይርን አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያርብ

  • @laellahelaAllah
    @laellahelaAllah 6 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ሱበሀን አላህ
    አላሁ አክበር አላሁ አክበር
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-nm5zg3cl7v
    @user-nm5zg3cl7v 6 ปีที่แล้ว

    ጃዛኪ አላህ ኸይር

  • @user-ce2of4zg5m
    @user-ce2of4zg5m 6 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ በተስፋ እንጠብቃለን
    አላህ ትግስቱን ይስጠን አሚንንን

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @befikertube5839
    @befikertube5839 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪአላህ ኸይር አቡኪ እንዳውከቻልክ የኡስታዝ መሀመድን ቁረዓን ፕሮግራም እንድቀራል ብታደርበጣም ልብ ይነካል አቀራሩ ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahimayarahmanbara2252
    @rahimayarahmanbara2252 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ጅዛኩምላህ ሀይርን ለሁላችሁም እህቶቸ አሚንንንን። ለሁላችሁም የኔ ውዶች የለልንም ሳሊህ ባል ላገባችሁ ሳሊህ ልጆች ያርብ ድስ ስትሎ ማሻ አላህ አድነታችን ዱአችን ይጠቅማል መተዋውሳችን ምንም ሳንተዋውቅ ሱበሀን አላህ ኢስላም ስላም አልምሁ አክብር
    አላሁ አክበር

    • @haykalb1604
      @haykalb1604 5 ปีที่แล้ว

      ልቤ በተሳፋ ተሙላ አላህ መልካም ትዳር ይወቀን

  • @hikmakemal8679
    @hikmakemal8679 4 ปีที่แล้ว

    Ya rabbi wafiken

  • @SsS-tu8hd
    @SsS-tu8hd 6 ปีที่แล้ว

    Gezakum Allah heyr mash allah allah ywefken yareb

  • @Susu-qu8kl
    @Susu-qu8kl 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላሁ ኸይረን

  • @majoodalnzi406
    @majoodalnzi406 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ሷሊህ የሆነውን የትዳር አጋር ይወፍቀን

  • @jameelajameela4566
    @jameelajameela4566 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ከይር አላህ ባለህበት። ይጠብቅህ አቡበከር

  • @madammadam4430
    @madammadam4430 6 ปีที่แล้ว +1

    wellahi bene akim inkuwan Allah bzu adrgolgnal gn dekama honkugn ahun
    mnm tirtir yelewm yeallah rehmetuna iznetu tetekamiwech yadrgen yareeeeb

  • @user-gh6wb9sw4t
    @user-gh6wb9sw4t 6 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አለህ ከይር ጀዘ ኡሢተዜ አለህ ይጠብክህ አቡኬ

  • @faizahawol6152
    @faizahawol6152 6 ปีที่แล้ว

    Jazakalla kayeran

  • @mm9108
    @mm9108 6 ปีที่แล้ว

    ጃዘከለሁ ኸይረን አቦበክር

  • @ekramm2122
    @ekramm2122 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህኸይር ዱኒያወልአሄራ ማሻአላህ በጣምደስየሚልልብን የሚያረጋጋነው በዚሁቀጥሉበት

  • @HanaHana-lm5kb
    @HanaHana-lm5kb 6 ปีที่แล้ว

    Jezak allah keyiren bro

  • @sarasara7582
    @sarasara7582 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛአከላህ አቡኬ በሠማነው የምንጠቀም ያደረገን

  • @user-bs1ob4et6k
    @user-bs1ob4et6k 6 ปีที่แล้ว

    ህህህህህህ ኡስታዝ ማሻአላህ ቁረአኑ ስትቀሩት ስማርክ እስኪደዋ አርግሉኚ

  • @m.lovemlove7174
    @m.lovemlove7174 6 ปีที่แล้ว

    ጀዘከላህ ሀይር

  • @asfhf6913
    @asfhf6913 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ያአኪ

  • @zeynibabilgu1859
    @zeynibabilgu1859 6 ปีที่แล้ว

    Masha Allah jezakum Allah heyirn