እሴብህ ጸጋኪ - Esebhe Tsegaki

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มิ.ย. 2020
  • ዲያቆን አማኑኤል ውሽንፍር

ความคิดเห็น • 34

  • @ZikreKidusan
    @ZikreKidusan 4 ปีที่แล้ว +51

    እሴብሕ ጸጋኪ ኦ እግዝእትየ ማርያም አንቀጸ ብርሃን፤ ወሙዳየ ቅዱስ ቊርባን። ወለተ ነቢያት ቅዱሳን፤ ስብከተ ሐዋርያት ፍንዋን፤ እመ ሰማዕታት መዋዕያን፤ ትምክሕቶሙ አንቲ ለመነኮሳት ገዳማውያን። አመ ይመጽእ ወልድኪ መንፈቀ ሌሊት በሥልጣን፤ አሜሃ ይበክዩ ኃጥአን፤ ወይትፌሥሑ ጻድቃን፤ ትብሕም አፍ ወትትአሠር ልሳን። አሜሃ ዕለተ ያቁመነ በየማን፤ ምስለ አባግዒሁ ቡሩካን፣ በደብረ ጽዮን መካን፣ ወክመ እምይእዜ ወእስከ ለዓለም።

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 4 ปีที่แล้ว +11

    እመቤታችንን የሚያመሰግን ሲዖልን አያይም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @merontesfalem9328
    @merontesfalem9328 3 ปีที่แล้ว +2

    እሴብሕ ጸጋኪ ኦ እግዝእትየ ማርያም ኣንቀጸ ብርሃን ወሙዳየ ቅዱስ ቁርባን። ወለተ ነብያት ቅዱሳን ስብከተ ሓዋርያት ፍንዋን እመ ሰማዕታት መዋዕያን ትምክሕቶሙ ኣንቲ ለመነኮሳት ገዳማውያን። ኣመ ይመጽእ ወልድኪ መንፈቀ ሌሊት በስልጣና ኣሜሃ ይበክዩ ሓጥኣን ወይትፌስሑ ጻድቃን ትብሕም ኣፍ ወትትኣሰር ልሳን። ኣሜሃ ዕለተ ያቁመነ በየማን ምስለ ኣባግዒሁ ብሩካን በደብረ ጽዮን መካን ወከመ እምይእዜ ወእስከ ለዓለም። ኣሜንን።

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ድምጽ መርዋ
    በቤተመቅደሱ ያኑርህ አምላከ ቅዱሳን ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛🤲❤️🕊🕊🕊🕊

  • @am_yohannes21
    @am_yohannes21 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ጸጋሽን አወድሳለሁ።
    የብርሃን ቅጥርና የቅዱስ ቁርባኑ ሙዳይ አንቺ ነሽ እኮን።
    የቅዱሳን ነብያት ልጃቸው፣ የተላኩ ሐዋርያት ስብከታቸው፣ ድል የነሱ የሰማዕታት እናታቸው ፣የገዳማውያን መነኮሳት መመኪያቸው አንቺ ነሽ።
    ልጅሽ በመንፈቀ ሌሊት በሥልጣኑ ዳግም በሚመጣ ጊዜ ኅጥአን ያለቅሳሉ ጻድቃን ይደሰታሉ አንደበትም ትዘጋለች።
    በዚያች ዕለት በቀኙ ከተባረኩ በጎቹ ጋር በደብረ ጽዮን ማረፊያ ያቁመን። እንዲሁ ዛሬም እስከ ዘለዓለም

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን አማኑዔል ውሽንፍር::

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን እመ አምላክ ፍፃሜህን ታሳምርልን ወንድማችን

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @kidusbahiru4369
    @kidusbahiru4369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getachewtesfaye8628
    @getachewtesfaye8628 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @myp1957
    @myp1957 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ እድሜ ጤና ትሰጥልን 💒✝️💘

  • @AbewuMedia
    @AbewuMedia 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ..... አማንዬ ተባረክ

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።

  • @hanaini
    @hanaini 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ። እግዚአብሔር ያሳድግህ።

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም🙏🏼 ተባረክ

  • @belaymeshesha3001
    @belaymeshesha3001 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ውሽንፍርና እህቴ ሕይወት ልጆቻችሁን ለዚህ ክብር በማድረሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እናንተንም ልጆቹንም ይባርካችሁ

  • @arbsiedargiederbew4282
    @arbsiedargiederbew4282 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamleethiopia2289
    @selamleethiopia2289 3 ปีที่แล้ว

    Rejem Edeme ke Tena gare , zemare Melaket yasemalen.Amen Amen Amen

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኻችሁ::

  • @wengelawitgebru9772
    @wengelawitgebru9772 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ ተባረክ!

  • @robunikidane8730
    @robunikidane8730 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen tum dmxi bssleka axnieya kexl komue video bflay nah senbet zbhal kem melkea sel ,tefeshi wey mea zewtre senbet kdase🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 esme hareyat egziabher lexiyon tetbla xbuk neru pls🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉

  • @gudaayetessema6799
    @gudaayetessema6799 ปีที่แล้ว

    Deg lijachin!!!

  • @mmarkos94
    @mmarkos94 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow very beutiful

  • @BeletchHaile
    @BeletchHaile 14 วันที่ผ่านมา

  • @robunikidane8730
    @robunikidane8730 7 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @ezrabirru9701
    @ezrabirru9701 2 ปีที่แล้ว

    ጊዜ ካገኘህ ብትማረው ጥሩ ነው

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 ปีที่แล้ว

    💚💛♥🌻🌻🌻

  • @henokworkneh7374
    @henokworkneh7374 3 ปีที่แล้ว

    ዜማ ያሬድን ያልብስልን

  • @redeactef
    @redeactef ปีที่แล้ว

    Deg lijachin!!!