1ኛክፍል በደንብ ያልተደመጠና ያልተስተዋለ ትምህርት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen,amen,amen,amen amen, amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +51

    ሰሚ ጀሮና አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ልዑል እግዚአብሔር የሚስማ ሳይሆን የማድመጥ አእምሮ ይስጠን አሜን

    • @enanamekonnen7920
      @enanamekonnen7920 4 ปีที่แล้ว

      Bbb

    • @DanielGetu
      @DanielGetu 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሀል ወንድሜ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሰበት ብላችሁ የምሰማውን ወደ ተግባር መቀየር አልቻልኩም

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

      Adimittenim Betegeibar Enidininorew Yiridan Amen

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +39

    እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን
    ማነዉ እንዴኔ መምህራችንን በጉጉት እሚጠብቅ
    በትምህርቱ ለመለዉጥ ቆርጦ የተነሳ??? መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እዉነት ጰጋዉን ያብዛልህ እመ ብረሀን ከነቤተሰብህ ሰላምህን ታብዛዉ መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ነኝ እህቴ

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ቆርጨ አለው

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว

      @@አይናችንነሸማርያምእንወድ አወ መሆንም አለበት እኛ ልቦናችንን ወደ እግዚአብሄር ካደረግን እርኩስ መንፈስ አቅም የለዉም እናሸንፋለን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ደጉ ንጉስ ቴዎድሮስን ያምጣልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 5 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻🤲🏻🤲🏻

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እናመስግናለን አንድ አስተያየት አለኝ በውስጥ የሚስማው ክላሲካል ድምፁ ከፍ ስላለ በሚቀጥለው ትምህርትህ ከቻልክ ድምፅህን ብቻ ካልሆነ ግን በትንሹ ክፈተው ያንተ ድምፅ እኮ በጣም የተለየ ነው ለኛ ከክላሲካል በላይ ነው ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መላው ቤተስብህ ቸሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ ተባረክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከሃሰተኛ ነብያት፣ ከሃሰተኛ ክርስቶስ ይጠብቀን መዳሓንአለም ።
    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እናታችን ድንግል ማርያም ከክፉ አጋንት ጠብቄን የአለም መዳኒት ጌታችን አማኑኤል ይጠብቀን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ይሄን ክፍ ግዜ እደምናሳልፍም አብረክ ምከረን ወዮልን ጌታ ሆይ አስበን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይግለጥልን🙏🙏😭

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ልብና ይስጥን አይን ልቡናችንን ያአብራልን ይክፍትልን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ጡዑም አንደበትህ እንዴት
    እንደምናፍቅ ህልና ይመስክር ።
    እንኳን በሰላም መጣህልን ባሃሳብ ካንተ ጋራ ነን ።

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ቅመም መምህር ፀጋዉን ያብዛልን የመላይክታን ጥበቃ አይለይክ ያተን ትምህርት ከምሠማ ጀምሬ ምንም ባይኖርኝም ወደሀገሬ ለመግባት ጉጉቱ ሊደፍኝ ነዉ ንሥሀ ገብቸ ሥጋወ ደሙን ተቀብየ ሥባየ ግብቸ እፍ ምልበት ቀን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ከዚክ መቅበዝበዝ አለም ያዉጣን መዳኒያለም ሁላችንም

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว +2

    እሽ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም እንደ ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኑ ባለማተቦቹ እንማር የእንቁ ፍሬዎች የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲💒

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 4 ปีที่แล้ว

      መምህራችን እንኳን ደህን መጡ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህውይት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘልህ እንድ አንተ ያልስ ስው እግዚአብሔር ያብዝልን እናወድህልና።

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውንዐ ያብዛልን መምህር በአለም ላይ ካሉህዐ አድማጮች እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅህ ማነው?

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 ปีที่แล้ว +14

    ወለላይቱ ድንግል ማርያም ማስተዋልን ታድለን አይነ ሂሊናችን ቦናችን ታዉሯል😢😢😢😢 እመ አምላክ እናቴ አትተይን አለዃቹህ በይን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር የኛ እንቁ

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ( ፫)
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ( ፫)

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ሰላምህን ያብዛልን እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ድንንግል ማርያም ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ በገባላት ቃልኪዳን መሰረት በምልጃዋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን !!

  • @ደሳለኝየቅዱስገብርኤልልጅ
    @ደሳለኝየቅዱስገብርኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @edomyihdegobeyene9803
    @edomyihdegobeyene9803 4 ปีที่แล้ว

    Inkuwan dehina metahi Memihir! Kalehiwet Yasemalin Memihir! Tsegawini Abizito Abizito Yisitlin Amen! Le Ignami Masitewalini yadilen Amen!

  • @texastoplinemotors5518
    @texastoplinemotors5518 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን አሜን መምህራችን የእገልግሎት ዘመንህን ልሉል እግዚአብሔር ይባርክልኝ!!!!

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የመንግስትህ ፍፃሜ አታድርገን🙏🏾

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ለሀገርችን አብቅቶኝ ለንሰአ የብቃን አንተንም እመቤቴ ትጠብቅህ መምህር አሜን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከተቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ከተመረጡት ያድርገን ፍፃሜአችንን ያሳምርልን በእውነት

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ፍረተዋህዶትግራይ
    @ፍረተዋህዶትግራይ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ሁሉም እንደኔ ነው ግን ትምርትህ በጉጉት አምጠብቁት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛልህ መምህሬ አበካችሁ የተዋህዶ ልጆች በፈተና ውስጥ ነው ያልሁት በጸለታቹ አስቡኝ😭😭😭ወለተ ህይወት እያላቹ

  • @semereabrha4645
    @semereabrha4645 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መ ም ተሰፋዬ ጸጋ ያብዛልን በጸሎት አሰበን በሰደት ያለን

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደህና ነኝ አንተስ እንዴት ነህ መምህር በጣም አስተማሪ ትምርህት ነው ያስተማርከን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ ሰላምህን ብዝት ይበልልነን ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክ 🤲🤲🤲👏👏👏

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +4

    ልብ ያለው ልብ ይበል መምህር በትግራይ ክልልም አግበ እሚባል ማሰልጠኛ ሰልጥነን የወሊድ መከላከያ ለገጠር እናቶች እንድናሰለጥን (እንድናሳየችው) ተደርጉል ከዚ ጉን ለጉን ግን ዘር እንዴት እንደሚዘራ እቶን (ዘመናዊ) ምጣድ እንዴት እንደሚሰራ ጭምር ለገጠር እናቶች ጠቃሚ የሆኖ ነገሮችንም በሰልጠና አሰተምረናል።
    እና የመከላከያ መዳኒት ያልከው ግን እኔም እሸማማበታለው እሱን ሰጠቀም ግማሸ ጉኔን በጣም ያመኝ ነበር ግማሸ ጭንቅላቴን ግማሸ ፊቴን ግማሸ ትከሻዬን እያለ እሰከ እግሬ ድረሰ እና እህቶቼ አሰተውሉ እባካችሁ!!!!!
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @HD202v
      @HD202v 4 ปีที่แล้ว +1

      የወሊድ መከላከያው በጣም አደገኛ ነው በምዕራቡ አለም አብዛኞቹ ልጆች (retarded )ሆነው የሚወለዱት በዚ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሀኒት ምከንያት ነው። ሌላው የደማችን አይነት እና አጠቃላይ የጤናችን ሁኔታ አንዱ ካንዱ ይለያያል ስለዚህ ሌላው ላይ ጉዳት ወዲያው አያሳይም ማለት ለሁሉም ተመሳሳይ ነው ማለት አይቻልም መሃን የማድረግ አቅሙ ከፍተኛ ነው። እባካችሁ እንዴት በተፈጥሮ ወሊድን መቆጣጠር እንደሚችሉ ብትረዱዋቸው ጥሩ ነው። እነሱ ለዜጎቻቸው ሙሉ ምርመራ ሳያደርጉ አይሰጡም ምክንያቱም በህግ ያስጠይቃል ሌላው የሚወስደው ሰው አውቆ ፈርሞ ነው የሚወስደው። እባካችሁ እዛ ቦታላይ ያላቹ የተቻላችሁን አድርጉ።

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚአብሄር ሆይ ልባችንነ ክፈትልን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰሚ ጆሮን አይን ልቦናችንን ይክፈትልን መምህራችንን እመብርሃን እድሜ ጤና ትስጥልን አሜ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማለን ልውል እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያፅናል ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @zemichael739
    @zemichael739 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዎትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወድማችን ለኛም አይነልቦናችንን ያብራልን ጌታችንእና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር፡እግዚአብሄር፡በረከቱ፡ጉልበቱ፡ይስጥህ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏ብዙ፡ትምርት፡ሂወታችን፡ትውልድ፡የሚቀይረ፡ነው፡፡እኔ፡ለረጂም፡ዐመታት፡እስራኤል፡ነው፡የምነሮው፡ትክክለኛ፡ያለ፡ ትንሽ፡ስህተት ታሪኩ፡የተናገርከው፡በጣም፡የምትደነቅ፡ነህ፡፡😊ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልን፡እሜቤቴ፡ከልጅዎ፡አትለየን፡አሜን፡፡🙏🙏🙏

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለብዙ ጥያቄ በትምህርት ውስጥ መልስ እያገኘ ውነው ስለዚህም ትምህርቶችህን በፅሞናነው ምከታተለው መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir

  • @ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ
    @ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN
    AMEN AMEN😭😭😭😭😭

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂዉት ያሰማልን ለመምህራችን ሁሉንም የምታቀርባቸው እጅግ በጣም ወደቀኝ መንገድ የሚመልሰን እና ቆም ብለን የምናስተውልበትንና በምን መገድ እየሆድን እንዳለን የምንስብበት ነው እግዚአብሔር ጸጋው አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ይቅርታ እድርግልኝ ንና ክላሲካል መዝሙሩ ባይኖረው የበለጠ ጡሩነው ትንሽ መዝሙሩ አንተ የምትናገረውን በደንብ አይሰማም ይህን ለማለት ነው እጅግ በጣም ስለምንማርበት ስለሚጠቅመን በዚሁው ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ሥላሴ አጀቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ያስፈራል ዘመናችን ሶልያና እምዬ ማሬያም ትራራራልንንንንንንን

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂውት ያስማልን መምህር በዝህ ዘመን መማር ያለብህ ይህንን ትምህርት ነው

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህልኝ እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ለኛም እግዚአብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጠን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህርየ በእውነት ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bx395
    @bx395 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mizimizi2519
    @mizimizi2519 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እንዳንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኩን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የክርስቶስ
    ሰላም ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ
    በእድሜ በጤናው ይጠብቅልን አሜን አሰተዋይ
    ልቦና ይሰጠን !!!

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት የሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የትዋህዶ ልጆች ጉሩም ትምህርት ነው ተከተተሉ

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መጨረሸው ዘመን በጣም ያስፈራል

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmenAmenAmenAmen.like

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወሳኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ በርታልን እኛንም በባዕድ አገር ያለነዉን እግዚአብሔር ይጠብቀን በጾሎታችሁ አስቡን እፍፍፍ እንዴት ያስፈራራል ትንቢቱ እና እየሆነ ያለው ነገር!!!😭

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕር እድሜ ይስጥልን

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ መምህራችን ።የኛ አስተዋይ አሁንም እግዝአብሔር ማስተዋልን ያብዛልህ ፣ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @terhasmekonen2551
    @terhasmekonen2551 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዳሃና መጣህ መምህራችን ቃለ መላእክት የሰማልን

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን ድንቅና ሚስጥራዊ ትምህርት ነው እኔ የአምላክ ስራና ጥበቡ በጣም ነው የሚገርመኝ ቀድሞ ቅዱስ ወንጌል ላይ ጽፎልናል ግን ማን ያንብበው? እናም ቅዱስ ወንጌልን የማንበብ ልምዱ ይኑረን እመብርሀን ትርዳን መምህር አመስግናለሁ ቅር ካላለህ አስተያየት አለኝ ከትምህርቱ ጋር ክራሩ ባይኖር በጽሞና እንድናዳምጠው ብዬ ነው አመስግናለሁኝ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +9

    ወሳኝ ትምህርት ነው አሁንማ ኮሮናን ምክነያት በማድረግ ክትባት ሊጀምሩ ነው እየተባለ ነው በዉጭውም ሃገር ከሁለት ወር ቡሃላ መዳኒቱ ይጀምራል ተብላል እኔ በጣም እየፈራሁ ነው ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @barazahrani4495
      @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ይላሉ እግዚአብሔር ይስውርን ከዚህ ካውሬው

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

      ሶሊያና እናቴ ትዲረስልኝ አስፈሬ ዘመን

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว

      @@barazahrani4495 አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በእውነት እሚደንቅ ትምህርት ነው ማስተዋልን ያድለን
    እናመስግናለን መምህር እንድህ ያለ ትምህርት ያነቃናል እውነት መንገዳችንንም ለማስተካለል ይረዳናል

  • @سميرهسميره-ف1غ
    @سميرهسميره-ف1غ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር የእዉነት እህቶቻችን ወንድሞቻችን ንቁ ለምስተየ ለልጅየ ግዜ የለኝም ሳይል እኛን ለማንቃት ከሞት ወደ ህወት የምመልሱን አባቶች መምህራን እያመሰገናቸ ዉ አዳምጠን ዝም ሳይሆን የልፋታቸው ማሰብ አለብን የራያ ልጅ ወለተ ማርያም

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሰማልን
    እግዞቢሄርአምላክበቤቱያፀናክአሜንአሜንአሜን
    🍃🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልንን በጣም እም ፈልገው ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልንን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገንቃለህይወትያስማልን።መምህራችን።

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 ปีที่แล้ว

    አይነ በልቦናችንን ይግለፅልን መምህር የምታቀርበውን ገጠመኞችንና ትምህርቶችን እከታተላለሁ ላይክ ብቻ አድርጌ ነው የምወጣው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም አስተውለን በስጋው ወደሙ ተቀብለን የተዘጋጀን እንድንሆን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ገኒየማርያምልጅነኝ
    @ገኒየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህውትይስማልን ልባና ይክፈትልኝ ኣንተም መምህር ዕድመይስጥልኝ የኣገልገሎት ዘመንህ ይጨምርልህ ኣሜን(3) ኣብፆሎት ኣስበኝ ስደተኛ ነኝ ኮላሊት እይተስቀህ ነኝ ስልኪ ብመክር ኣይስራም በናትህ ተባበረኝ መምህር

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 4 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU SO MUCH. 🙏 OUR. TEACHER. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷.

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 ปีที่แล้ว

    Amen....3

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ስቱን አስተስተማርከን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ እወት ያሰማልን በጣም መሳጭ ትምርት ነው 💚💛❤️

  • @ዝናሽአየለ
    @ዝናሽአየለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የሚሰማ ጀሮ ይስጠን ።
    ድምጹ መዝሙሩ በልጦታል እና ድምህን እየዋጠው ነውና ለሚቀጥለው እንድታስብበት ወንድሜ ወላዲተ ኣምላክ ከሁሉም ነገር ትጠብቕህ ።

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @mulu-p7q
    @mulu-p7q 4 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና የስጥልን

  • @የክርስቶስባሪያ
    @የክርስቶስባሪያ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋ ሥላሴ የሕይወት ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ያርዝምልን። ጊዜውን የዋጀ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን። መምህር ክላሲካሉ ቢቀር ወይም ድምጹን በጣም እስሎው ብታደርግልን። አመሰግናለሁ!!!

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 ปีที่แล้ว

    ምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምሀርት ነው። ዋሽንቱ ከድምፅህ ጎልቷል ለማዳመጥ ያስቸግራል።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @ካሰችእህተማርያም
    @ካሰችእህተማርያም 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምራችን

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እግዚአህቤር ይጠብቅህ