የ 33ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል አለምነው ሞላ የቀብር ስነ-ስርዓት በወታደራዊ ክብር ተፈፀመ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @የማሬምልጂነኝS
    @የማሬምልጂነኝS 4 ปีที่แล้ว +111

    የኛን ነፀነት ለማስገኝት እናተ ተሰዋችሁ 😭😭😭💚💛❤️🇪🇹🤲🤲💪💪💪💪

  • @hanayemetimekulij7151
    @hanayemetimekulij7151 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ህን ይማረው💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 4 ปีที่แล้ว +193

    እንደ አማራ ታጋሽ በዕድሜዬ አላየሁም:: እግዚአብሄር ይህን ህዝብ ይካስ!💚💛❤️

    • @legeseguta4062
      @legeseguta4062 4 ปีที่แล้ว +4

      @desalegne yimere እውነት ነው ያስብላል ታጋሽና መልካም ሕዝብ የሆነው ፈጣረውን ስለሚወድ ስለሚፈራ ሕገ እግዚያብሔርንስለሚያከብር ነው ሌላ ምስጢር የለውም

    • @amahg9944
      @amahg9944 4 ปีที่แล้ว +2

      @@legeseguta4062 ለዛ ነው ቡዳ የሆናችሁት መተታሞች

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 4 ปีที่แล้ว +1

      በእባብ እየተነደፈ ግን እያገገመ የሚነሳ ጠንካራ ህዝብ።

    • @AA-ww3my
      @AA-ww3my 4 ปีที่แล้ว +4

      በሂወት ዘመኔ እንደ አማራ ቀዳዳ፣ከሀዲ፣መተተኛ፣ ምቀኛ፣ ቡዳ፣ አስመሳይ ወዘተ አይቼም ሰምቼም አላቅም!!

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 ปีที่แล้ว +94

    መንግስት ሊጆችን ሊረዳ ይገባል አምስት ልጅ ከባድነው እናት ብቻዋ አትችለም🙄🙄😥

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል 😭😭

    • @Hነኝ-o1c
      @Hነኝ-o1c 4 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ለሀገር ክብራ ሲል ስለተሠዋ
      ነብስ ይማር

    • @atranos2198
      @atranos2198 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣላልንም ብለናል እኮ ኣህዮች
      ኣነ ባጫ ደበላ እና ኣበባው ታደሰም ደማቸው እንደ ደመ ከልብ ትግራይ ተድፍታል
      ገና ትደፋላቹ ። የነ ደበላ ባጫ እና ኣበባው ታደሰም ይመጣል ታለቅሳላቹ
      ጀነራል ሲሞት ለመጀመርያ ግዜ ነው ተራ ሰራዊት እንዴት ኣልቃል ማለት ነው።

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልል

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልል

  • @ፍሬሚዲያ
    @ፍሬሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +19

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር የኔ ጀግና 💚💛❤️

  • @saadhsaadh2119
    @saadhsaadh2119 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን ሁሌም ብልባችን ውሥጥ አለህ መቸም አንረሣህም የኢትዩጲያ የሀገርህ ጀግናነህ ለእምዩ ሀገርህ ነው የተሠዋሄው

  • @mahiletabera5715
    @mahiletabera5715 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናች እና ባለ ውለታችን እናመሰግናለን በክብር ለሀገር ሰላም ሕይወቱን ለእናት ሀገሩ የሰጠ የኔ, የቤተሰቤ ከምንም በላይ የሀገራችን ጀግና!! ጀግኖች!!!! ጀግናዬ!!!!

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว

    ለሐገሩና ለሕዝብ ሲል ተሰዋ የኔ ጀግና ነፉሥክን ከደጋጎቹጋ ያሳርፉልን የኔ አባት ለመላው ቤተሠቦች መፃናናትን እመኛለሑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሀገሩ ሟች ለሕዝቡ ሟችመትስ ታሞ ይመት የለ ግን ለእምዬ ሐገር መሠዋትነትን ከፉለሕ ሠለሞትክ አልሞትክም ሑል ጊዜም አለሕ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @lieber588
    @lieber588 4 ปีที่แล้ว +27

    ንዝማተ መንግስተ ስማይ የዋርስ ግን ንትግራይ ዝተንክፈ ወይልኡ ኣብኣ ይረክባ ትግርይ ትስዕር ዓወት ንሕዝቢ ትግራይ ።

    • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
      @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 ปีที่แล้ว +3

      እወ እማንኪ ኢኪ ክብረተይ ንዝመቱ መንግስተ ሰማያ የዋርስ

    • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን
      @እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 ปีที่แล้ว +4

      ዓወት ንህዝቢ ትግራይ

    • @newhope161
      @newhope161 4 ปีที่แล้ว +2

      አረ በጃኺ ዝሞተ ኣምሓይ ኣይትንስእ ልክዕ ከም ከፍቲ እዩ።ኣእዱግ

    • @mecheyhone2203
      @mecheyhone2203 3 ปีที่แล้ว +7

      እንደ ጁንታዎች ጉርጓድ ውስጥ ተደብቆ አየደለም የሞተውለአገሩ በጀግንነት ሲዋጋ ነው

    • @الاونعىا
      @الاونعىا 3 ปีที่แล้ว

      Yeleba ljnh demtechi

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 3 ปีที่แล้ว

    ጄግናዬ ዬእኔ። ጄግና። አይሞትም። ወንድማችን። ስምሕ። ለዘላለም። ሲታወስ። ይኖራል። ጄግናው። አለምነሕ። ሞላ። አላሕ። ለጄነት። ይበልሕ። ወገኔ

  • @Amy-cu5vw
    @Amy-cu5vw 4 ปีที่แล้ว +41

    ነብስ ይማር የእትዮጵያ አምበሳ አልሞትከም አለክ 💪💪💪💪❤❤Gootaa atii duunee jirta ❤🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @mecca7190
      @mecca7190 4 ปีที่แล้ว

      @desalegne yimere 😢😭😭😭😭

    • @mecca7190
      @mecca7190 4 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @solomonkiros3254
      @solomonkiros3254 4 ปีที่แล้ว

      ሞተ እኮ ድግሞ ይነሳል እንዴ ምን አይነት አባባል ነው

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +1

      @@solomonkiros3254 መለሥ ሞተ ግን የሡ ልጆች ጁንታዎች ሞተው አላለቁም ግን እያለቁ ነው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ነብስህን በአብርሃምና በይሳቅ አጠገብ ያድርግልን

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @rmesfen
    @rmesfen 4 ปีที่แล้ว +5

    ነብስ ይማርልን ጀግናችን ስለ ውለታክ ሁሌም እናመሰግንካለን ለአንተም ለቤተሰብክም ክብር ይሁንልን !!

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ጀግናው ኢትዮጵያዊ እህህህህህህህህ በምን ቃል ልግለፅ እጅግ በጣም አዝኛለሁ ሐዘኔን እጥፍ የሚደርገው አምነህ ህዝቤ ነው ብለህ ለእራስህ ሳትሰስት ስጠብቀው በነበረው ካሀዴ በመሰዋትህ ነው ኮ/ሌ መቼም ቢሆን በውስጣችን ትኖራለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጀግና አይሞትም

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 4 ปีที่แล้ว +80

    ምናለበት ሞት ባይኖር በእውነት
    እፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ጀግናችን በሰላም እረፍ ዘወትር ስትወድስ ትኖራለህ😭😭😭

    • @mihertmihert1995
      @mihertmihert1995 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣብ ጋሃንብ የንብርካ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว +2

      የአማራ ሥቃይሰሰበዚህ በቃ ይቀል እንጅ ዘንድሮ ሥንቱን አየነዉ እንኳን ሞት የለ ሁኖ ሞት ንሮም ሞትን ፈርተዉ ሠዉ አርደዉ መጎተታቸዉን አላቆሙም ብቻ ለወንድማችን ነብሥ ይማር ኡፍ ያማል ብቻ ለቤተሠቦቹ መጽናናት ን ይሥጥ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว

      @@mihertmihert1995 አንተግባ

    • @noorianoori3754
      @noorianoori3754 3 ปีที่แล้ว

      ሞት አይኖር የምትሉ አላህን ልፈሩ ይገባል በአላህ ስራ አትግቡ ብቻ ዱአ አድርጉ ላሉት መረጋጋትን ለሞቱት ጀነትን አላህ ይወፍቃቸዉ

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 3 ปีที่แล้ว

    ለመላ. ቤተሰቡ. እና. ለኢትዮጵያ. ህዝብ. መፅናናትን. ይስጠን. አንተ. ሙተህ. ኢትዮጵያን. ያስከበርክ. ጀግና. ነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethio7572
    @ethio7572 4 ปีที่แล้ว +3

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያርግልን የኛጀግና 😥😥😥😥😥😥

  • @መኪነኝህልመኛዋ
    @መኪነኝህልመኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    ጀግነትህ ሲታወስይኖራል አላህይዘንልህ ለቤተሰቦቹም እድሁም ለመላው ህዝባችን መፅናናትንእመኛለው በጣምነውያሳዘከኝ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 ปีที่แล้ว +48

    ጀግናው መቸም አትሙትም እግዚአብሔር ነፋሰህን በገነት የአኖር 🙏🙏🙏

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭❤️Erkusan Junta !!!!! 😭😭♥️🇪🇷

    • @jamillahsaid5614
      @jamillahsaid5614 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zah4680
    @zah4680 4 ปีที่แล้ว +6

    ዪኔ ጌታ አልሞትክም ጀግና ጀግና ነክ ከዋሻ አልተገኝክም ለሃገር ሥትል ነው ዪተሠዋከው አባቴ ጀግና

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

    ሀቂቃቃ። ክብር ለወታደሮች ክብር ለልዩ ሀየል። ልጆቻቸን የቲም አርገዎ ለሀገሩ ለህዝቡየሚሠው

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 ปีที่แล้ว +32

    ጎንደር በጌ ምድር የጀግና ሀገር ለማማ ኢትዬጵያ. መስዋት ያልከፈለ የለም💪💪💪💚💛❤😭😭😭🕯🕯🕯

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ፅናቱን ይጣቸው ለቤተሰቦቹም ለሁላችንም ለኢትዮ ህዝብ ኢትዮ ሀገሬ ስቱ የተሰዋልሽ ለዘላለም ኑሪ በልጆችሽ ተከብረሽ.❤️🇪🇹🇪🇹😭💔😭🇪🇹🇪🇹🤲🙏🌹

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +3

    ኮሎኔል አለምነህ ሞላ ነፍስህን በፀዳለ ገነት ያኑርልን። ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ መስዋእትነት ተከብራ ትኖራለች። የጀግና ሞት ሞተሀልና ታሪክ አይረሳህም።

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ነብስህን ያኑረው ምርጡ የኢትዮጲያ ጀግና

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +24

    ነብስ ይማር !!
    ለሀገሩ ተዋግቶ መሰዋት ክብርም ጌጥም ነው!!

    • @letsbehonest8348
      @letsbehonest8348 4 ปีที่แล้ว

      አንቺን የማላይበት ቪድዮ አጣሁ አቦ። ስራ ፡ ባል፡ ሒወት የለሽም እንዴ። ነፍጠኛዋ መተታሟ ብዳታሟ አሕያዋ አማራ የዛ የሹጣም ሚኒሊክ ልጅ።

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +2

      @@letsbehonest8348 ምነው ተበሣጨሽ ሂጅና እነዛ ወጣቶች ቁሥለኞችሽን አሣክሚ ተልተውል ትላም ከጉርጓድ ሥትወጡ ምን ትመሥላላችሁ እህል የለም የሠው ደም መጨረሻው አያምርም መራመድ ነው ያቃታቸው

    • @atranos2198
      @atranos2198 4 ปีที่แล้ว

      ኣላልንም ብለናል እኮ ኣህዮች
      ኣነ ባጫ ደበላ እና ኣበባው ታደሰም ደማቸው እንደ ደመ ከልብ ትግራይ ተድፍታል
      ገና ትደፋላቹ ። የነ ደበላ ባጫ እና ኣበባው ታደሰም ይመጣል ታለቅሳላቹ
      ጀነራል ሲሞት ለመጀመርያ ግዜ ነው ተራ ሰራዊት እንዴት ኣልቃል ማለት ነው።

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +1

      @@atranos2198 እነ ባጫ ደበላ ዘቅዝቀው ወደ ጉርጓድ የበዷችሁ ሢበቃቸው ወደ ጐርጓድ ይወረውሯችሀል

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማራ የኢትዮጵያ ጀግና ለቤተሰቡ መፂናናት ይስጣቹህ

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት መከራ ነው ዘድሮ ኡፍፍ ሌሎቹን ጀኔራሎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😭😭

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 ปีที่แล้ว

    ነብስህን በገነት ያኑርልን ታሪክ ሰርተሓል ጠላት ሲወድቅ ኣይተህ ነው የተሰዋሐው ጀግናችን

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 ปีที่แล้ว +8

    ተሙሸርክ እንጂ ተቀበርክ አልልም የ ኛ ጀግና 🌼 🌻
    🕊የ ኢትዪጽያ አምላክ የገነት በር ላይ የፍቅር እጆቾን ዘርግቶ እንደሚቀበልወት እኔ አምናለሆ 🕊🕊 ገለቶማ 🙏🏽

    • @abebeabraham5393
      @abebeabraham5393 4 ปีที่แล้ว

      komata yegala kit lash enkuan limosher ende komata kusel eyetela new

    • @rosarosa5303
      @rosarosa5303 4 ปีที่แล้ว

      Ashkabach nwe enam enkuan...

    • @mariarossi6555
      @mariarossi6555 3 ปีที่แล้ว +1

      Amennn👍

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว

      @@abebeabraham5393 አንተ የ አጋንንት ዘር እባብ የ እባብ ልጅ ። ፈጣሪ ይህን ልባችሆን አይቶ ምድራችሆን ድንጋይ እና ዋሻ አደረገው ከዛም ተዋርዳጆ እንደ አይጥ እየተጉተታቾ ወጣቾ

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 ปีที่แล้ว

      @@abebeabraham5393 አንተ ልበ ቆማጣ ድርቃም እረሀብተኛ አሆን ደግሙ ሀገራችንን ልክ እንደ 1977 በድርቅ ልታስጠሮት ነው እረሀብተኘ ሆሉ ምግባቾ የ ኢትዪጽያ ደም ሆኖአል መዘዘኞች ።

  • @SAMUEL-bo9ku
    @SAMUEL-bo9ku 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር የኔ ጀግና ለኛ ነፃነት ህይወታችሁን ለምትገብሩ ሁሉ የምስጋና ቃላት የለኝም ክብር ይገባችኋል 👏👏👏 ኢትዮጵያ በናንተ ደም ነፃነቷን ታገኛለች

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማርልን! በአብርሃም ፥በይስሐቅና በያዕቆብ እቅፍ ያስቀምጥልን! አሜነን። ለቤተሰቦቹና ከልብ ለሚወዱት ወዳጆቹም መጽናናትን ይስጥልን። አሜን!!!

    • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
      @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 4 ปีที่แล้ว

      የንፁሀን ድም ቁጭ ብሎ ይጠብቀዋል በእግዚአብሔር ፊት በሰማይ እንደ ምድር ቀልድና መካድ የለም ። ።

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሀገር ለውገን እራሱን የሰዋ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪 ነፍስ ይማር😭😭😭

    • @LinaLina-sp3en
      @LinaLina-sp3en 3 ปีที่แล้ว

      ነፋስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ
    @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ 4 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር ለኢትዮጵያ በሙሉ ለምላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 3 ปีที่แล้ว

    ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአቢሔር

  • @emandayahani7188
    @emandayahani7188 4 ปีที่แล้ว +18

    አይይይይ: የአማራ: ሞት: ምነውጐበዝ: ፣ጐበዙን: ስንት: ጀግና: አጣን: እነ: አሳምነው፣ ፅጌ: እነ: አምባቸው: መኮነን አንረሳህም: የኛጀግና

    • @mahiletabera5715
      @mahiletabera5715 4 ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁ ዬሄ የሀገር ጀግና ዘር የለውም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው .....1💚💛❤

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና ይሞታል ግን ጀግና ተክቶ ነው

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭😭😭😭😭🤲

  • @tadla8200
    @tadla8200 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አባት ልዑል እግዚአብሔር ነብስእ ባፀደገነት ያኑርልን የጀግናወጉነው ።ላገር ክብር መሰዋት ለልጆቹ ለባለቤቱ።ለወዳጂዘመዶቹ መፅናናት ይስጥልን አሜን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ጀግናባይሞት ጥሮነበር

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +23

    ነፍስይማርበጣምልቤተስብሮል"ጀግናአይሞትም

    • @atranos2198
      @atranos2198 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣላልንም ብለናል እኮ ኣህዮች
      ኣነ ባጫ ደበላ እና ኣበባው ታደሰም ደማቸው እንደ ደመ ከልብ ትግራይ ተድፍታል
      ገና ትደፋላቹ ። የነ ደበላ ባጫ እና ኣበባው ታደሰም ይመጣል ታለቅሳላቹ
      ጀነራል ሲሞት ለመጀመርያ ግዜ ነው ተራ ሰራዊት እንዴት ኣልቃል ማለት ነው።

    • @ኩምሳገመቹ
      @ኩምሳገመቹ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም የጎንደር ጀግና ወጣት ነኝ ያባቶቻችንን ጀግንነት እናስቀጥላለን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +2

      ነፍስይማር.ጀግና።

  • @amanseaditube1099
    @amanseaditube1099 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሁሌም ስምህ ከመቃብር በላይ ነዉ💚💛♥️🇪🇹🐆🤲😭

  • @eyasumuluneh2052
    @eyasumuluneh2052 4 ปีที่แล้ว +36

    የክብር ሞት ነው ጀገግናው የሞተው እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว +2

      ጀግናለገራየኗረ ለገሩዪሠዋል የጀግናሟት ነፈሦይማሮ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ነብስክን በገነት ያውልልን ለውድ አገርክ መሰዋትክ ዘላለም ስምክ እንደ ባድራው ይኖራል በልባችን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว +10

    ነብሰ ይማር አባቴ ጀግና አይሞትም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አዚናለሁ ጄግናነው ለሀገር ኤራሱን የሰዋው ሁለም ይታወሳል ስራው ጄግንነቱ ለብትሰቦች መጽናናት ይሁን😭😭😭

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭ነፍስ ይማር🙏🏾😭
    ጀግና ሥራው ለትውልድ ለዘላለም ይወሳል✊🏾❤️🥲❤️🥲❤️🥲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ለቤተሰብዎና ለትግል አጋርዎችዎ መፅናናትን እመኛለሁ🥲❤️🙏🏾

  • @ሰአዲነኚአደበኛዋ
    @ሰአዲነኚአደበኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ነብስህን የጀነት ይበላት ሁሌም በልባቺን ትልቅ ቦታ አለህ አሞትም የኛጀግና

  • @Melesejgu1977
    @Melesejgu1977 4 ปีที่แล้ว +48

    ጀግና አይሞትም✊

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 3 ปีที่แล้ว

    ነብስን በገንት ያኑርልን ፍጣሪ ለቤተስቡ መፅናናት ይስጥልን።

  • @a.f6818
    @a.f6818 4 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር ነፍሱን በአብረሃም እቅፍ ያኑርልን ጀግና አይሞትም እረፍቱ እጂ 😭😭😭 እግዚአብሔር ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ይስጥልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ameerdawod1437
    @ameerdawod1437 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍ገና ገና

  • @hayattube8302
    @hayattube8302 4 ปีที่แล้ว +21

    ጀግና አይሞትም ለሀገሩ ዘብ የቆመ እልሞተም ለቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
    @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት😭ጀግና መቼም ጀግና ነው የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማርልን ጀግና ሰው ለሀገሩ ይሞታል መታደል ነው🇪🇹

  • @የማሬምልጂነኝS
    @የማሬምልጂነኝS 4 ปีที่แล้ว +15

    😥😭😭😭😥የኔ ጀግና እግዚአብሔር ነፍስህህን በገነት ያኑረዉ

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 4 ปีที่แล้ว

    ከፈጣሪ በታች በእናንተ እና በመውንድሞቻችሁ አጥንት ደም እና ህይወት መስዋትነት በሰላም ወተን እንገባለን፡፡ ወላትችሁ ትልቅ ነው፡፡ እሱ እና ወንድሞቹ ተሰውተውልን እኛ በሰላም እየኖርን ነው፡፡ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን ጀግናችን!!!!!! ለቤተሰቦቹም መጽነናናቱን ይስጥልን

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว +5

    HERO NOT DEAD 💚💛❤ HIS NAME LIVED BEYOND THE GRAVE 💪💪☝️☝️☝️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ነፍሥሖት በገነት የአማራ የኢትዮጵያ ጀግና ተከበር ክብር ምስጋና እናት ሐገሬ ታቀዋለች ነፍስሖት በገነት የእኛ ጀግና

  • @tsagawkebede7655
    @tsagawkebede7655 4 ปีที่แล้ว +5

    Jegena. New.. Hazenem. Lekesow. Ayasefelgem... Jegena. New. 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሰው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያድርግልን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው የጀግናልጅ አያፍርም ጥናቱን ይስጥህ ወንድሜ

    • @hanamamuye6729
      @hanamamuye6729 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናዬ ነብስህን ባፅ ደገነት ያርልን አማራ ላገሩ ሆለም ይሰዋል አገባባ አማራ ቸግኖች ሁለም ትጠራለች

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና አይሞትም እውነት ነዉ የጀግና ልጂ ነህ እግዚአብሔር ያፅናቺሁ የናተ ብቻ አደለም ይሁላቺን ነዉ ሀዘኑ

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስህን በመንግስተ ሰማያት ያድርገው ::
    ኮከብ በሌለው ባንዲራ ነበር ሳጥኑን ማልበስ ያለባቸው ይሄን የአራ ጀግና ::

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +1

      ለምን?የተሰዋውኮ ለአማራብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዩነው አስተሳሰባችንን እናስተካክል

  • @zinashtefera5965
    @zinashtefera5965 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ወንድማችን ነብስ ይማር ስለ ኢትዮጵያ ነው የተሰዋው
    ሽፍቶቹ ወንበዴዎቹ በዚህ መልኩ ተዋርደው
    በቅዘን ተጨማልቀው ቆሽሸው እንድናይ ያደረግን ጀግና ነው ልጆቹም ልትኮሩ ይገባቸዋል፡፡

  • @danieltadesse2282
    @danieltadesse2282 3 ปีที่แล้ว +4

    I am sorry for the loss of Colonel Alemnew Mola, he lost his life with dignity and honor for our beloved country, Ethiopia.

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ፣ይማርልን፣የወደክላት፣ኢትዮጵያ፣ሁሌም፣እያሰበችህ፣እየዘከረች፣ትኖራለች፣፣ኢትዮጵያ፣ትቅደም፣ትግሉ፣ይቀጥላል፣፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
    @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    ነብስ ይማር ጅግና መቸም አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ምናለ ሞት ባይኖር ያአሏህ ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @abrhaleyyemane1509
    @abrhaleyyemane1509 4 ปีที่แล้ว +14

    ትግራይ የረገጠ ፋሺሺት ቀምሰዋል ወራሪ ነው

    • @እሙአይመን-ፐ7ጀ
      @እሙአይመን-ፐ7ጀ 4 ปีที่แล้ว +4

      አች አህያ ከአማራመሬት አፈርወስደሽኮነው ስንዴ የዘራሽው አስቢ ከግንዲህ አበቃ እዛው ቁልቆልሽን።ብይ ምንአላ ትግራይ ሚስኪን

    • @فراعلي
      @فراعلي 4 ปีที่แล้ว +1

      ዕልልልልልልል

    • @barakambraki4803
      @barakambraki4803 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልል🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳👈😁😁😁

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +3

      @@barakambraki4803 አንድ ሠው ሥለሞተ እልል አራት መቶ ወጣት ቆሥሎ ገምቶ ተልቶ ተቀምጠዋል ሂዱና አሣክሙ ከአንድ ቤት ሁለት ሦሥት ወጣት ነው የሞተባችሁ

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว +4

      የሞተው ለሀገሩ ነው ባንዳዎች ዘርፎ አይደለም ቀና ብሎ እንጂ ፈርቶ ከጉድጎድውስጥተደብቆ አልተያዘም ሁሌም በጀግንነቱ ስሙ ይጠራል በባንዳነት ሳይሆን ጀግና አይሞትም

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 4 ปีที่แล้ว

    _የኢትዮፒያ ጀግና አንተ በጣም የማትረሳ
    _የቁርጥ ቀን ልጅነክ
    _አንተ ብትሞት ምንግዜም ስምክ ከፍብሎ ይታወሳል
    _ጀግናው የአገር መከላከያችን ምንም ሳይበግረው ጁንታውን ኣባሮ እራሱም ቢሰዋ አይረሳም
    _ነብስህ በገነት ትኑር ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያጵናቹ።

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว +10

    YOU ARE NOT DIED......YOU LIVE IN OUR HEART FOREVER ...BROTHER. ❤ REST IN PEACE 🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @meseretgetiye2878
    @meseretgetiye2878 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄርነፈስክንበገነትያኑርልንየኢኢትዮጵይያጀግና

  • @haftombehailu1179
    @haftombehailu1179 4 ปีที่แล้ว +3

    ግን እኔ ባጫና ኣበባው ምን ኣረጉ እማይነገርላቸው በተሰብ የላቸውም እንደ ሃሃሃ

  • @qweryyyrreq1722
    @qweryyyrreq1722 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግነ ነብሰህን በገት ያኑርው ያሳዝነል

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 4 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 4 ปีที่แล้ว

      @انتصار الدولة الإسلامية ✅✅✅✅
      ሳህ

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብስኽን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኢትዮጲያ ጀግና ጀግናችን

  • @himienat9911
    @himienat9911 4 ปีที่แล้ว +5

    ሞተ አይባልም ጀግና መቼም አይሞትም ቢሞትም ለሀገሩነው. አሉ አይደል እንዴ እንደ ህዋት አይነቶቹ በቁም የሞቱ ታሪክ የሌላቸው

  • @asreasailo1406
    @asreasailo1406 4 ปีที่แล้ว

    የኔጀ ግና እግዚአብሔር ነፋስህህንበገነ ትያኑረውየኔጀግና

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር የእትዮጵያ አምበሳ❤

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ነብስይማር ለሞላውቤተሰቡ መፅናናት እመኛለሁ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว +19

    REST in peace 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @erieritrea6645
      @erieritrea6645 4 ปีที่แล้ว +3

      ማልቀስ ጀመራቹ እንዴ ። ትግራይ የገባ በሰላም ኣይወጣም ።
      እነ ባጫ ደበሌ እና ኣበባው ታደሰም ይመጣሉ በተራው ። ግዜ የልቅሶ ግዜ ነው።
      ኣቢይ እሕመድ ኣሁን ለምን ማስመዲያ ወጥጦ ኣይናገርም ጭጭ ሆነ ሱዳንም ከግብጽ ጋር እየመጡ ነው።

    • @howtoberight.1082
      @howtoberight.1082 3 ปีที่แล้ว

      @@erieritrea6645 yes we are on our way, we are ready for the battle 💪.

    • @wrrtwryyy7240
      @wrrtwryyy7240 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 3 ปีที่แล้ว

    የኘጀግና ነፈስህንይማረው😪😢😪😥😥😭😓

  • @simashanbu1648
    @simashanbu1648 4 ปีที่แล้ว +10

    May God bless his soul

  • @Yወርቁአዱኛ
    @Yወርቁአዱኛ 3 ปีที่แล้ว

    ነብስክን ይማረው ጀግናው ወንድማችን ታሪክህ ሲዘከር ይኖራል ዛሬ ብትለየን ሁሌም ከልባችን አጠፋም ጀግናው አለምነው

  • @AA-ww3my
    @AA-ww3my 4 ปีที่แล้ว +10

    የነ አበባዉና የነ ባጫስ ጉዳይ?? ክክክክክክክክክክ......

    • @goteomkahsu6662
      @goteomkahsu6662 4 ปีที่แล้ว +3

      Kkkkkk gena bzu merdo alachew

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 4 ปีที่แล้ว

      @@goteomkahsu6662 አፈርብሉጁንታወች

    • @whitedarkwhitedark1739
      @whitedarkwhitedark1739 4 ปีที่แล้ว +1

      ነፍስህ ኣይማረው

    • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
      @ዮዳሄ-ለ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣብ ርእሶምዶ ጀሚረክ ገና ገና መኑን ተረዳችሁና

    • @nebinebi651
      @nebinebi651 3 ปีที่แล้ว

      eseyyy eseyyy esey gena gena genaaaaaaaa

  • @adad708
    @adad708 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ላገሩ ሟች ድልን አይቶ ነው የሞተውፅናትን ለቤተሰቦቹ እመኛለው

  • @gualweldu9208
    @gualweldu9208 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክ እየሽለለ ገብቶ ተጋድሞ ቀረ እረ ገና ቡዙ እናያለን ጀግና የትግራይ ህዝብ ትግራይ ታሽንፋለች ኣወት የኛ ነው 😄💪✊🇻🇳

  • @saadasa4050
    @saadasa4050 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር ጀግናየ፡መከላከያ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው፡፡ለገደሉት፡ሞታቸውን፡፡ተመኘሁ፡፡እፍፍፍፍ፡ያማል፡በጣም፡ያማልል

  • @filimondawit3239
    @filimondawit3239 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰብ እንዳኣርገፍኩም ዳኣ ክትረግፍ ኢኽን እምበር ጌና ፡ናይ ባጫ ዴቤሌ ኸአ ኣርድእዎም እባ

    • @nannibrhanu2108
      @nannibrhanu2108 4 ปีที่แล้ว +1

      ገና ቀጻሊ'ዩ መን መይቱ ድኣ መን ክነብር ኣብ ዘይቤቱ ዝኣተወ ከምዚኣ ቅንጽል ኣዴታት ትግራይ ጥራት ድኣ ክነብዓ በሰፈሩት ይሰፈራሉ

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ታግሎ ነው የሞተው ተደብቃቸው ጉርጓድ ውሥጥ ነው የሞታችሁ አራት መቶ ወጣት ቁሥለኛ ያገማችሁና ያተላችሁ ትላሞች

    • @filimondawit3239
      @filimondawit3239 4 ปีที่แล้ว

      @@najaddis874 ኣምሓራ ብቻ ጉራ

    • @nannibrhanu2108
      @nannibrhanu2108 4 ปีที่แล้ว

      @@najaddis874 ክክክክክክክክ

    • @najaddis874
      @najaddis874 4 ปีที่แล้ว +1

      @@filimondawit3239 እናንተ ሁለት አመት ሙሉ የትግራይ ወጣቶች የወታደር ልብሥ መሣሪያ ይዛችሁ ጅግና እያላችሁ ሥትጎሩ ከርማችሁ በሁለት ሣምንት ውሥጥ ጉርጓድ ውሥጥ ተገኛችሁ አማራ መሣርያ ይዞ ተዋግቶ መሬቱን አሥለቋል አሥቀነችሁ ቁምጣ ለቦሹ ጀግና ማለት ይሄ ነው መሣሪያ ሥለያዝክ ልታሸንፍ ሽንታም

  • @senayalemu4693
    @senayalemu4693 2 ปีที่แล้ว

    ለኛ ብለው ህይወታቸውን የሰውት ወገኖቻችን በሙሉ ሁሌም በልባችን ነግሰው ይኖራሉ ጀግና አይሞትም

  • @letsgo4323
    @letsgo4323 4 ปีที่แล้ว +6

    በትሪ ወያኔ ረኺባቶ😂😂kkk
    Where is ባጨ ደበሌ

    • @abinadinadi9203
      @abinadinadi9203 4 ปีที่แล้ว

      በትሪ ወያኔ የ ቀጣን እያ ሞ ዘይትዳነ ክክክክ

    • @mussiemoss624
      @mussiemoss624 4 ปีที่แล้ว

      Bacha debel kindey gize kimarek selchewyom afeneyomo eyom nab abotatu weyane

    • @barakambraki4803
      @barakambraki4803 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ😁😁😁

    • @erieritrea6645
      @erieritrea6645 4 ปีที่แล้ว

      ማልቀስ ጀመራቹ እንዴ ። ትግራይ የገባ በሰላም ኣይወጣም ።
      እነ ባጫ ደበሌ እና ኣበባው ታደሰም ይመጣሉ በተራው ። ግዜ የልቅሶ ግዜ ነው።
      ኣቢይ እሕመድ ኣሁን ለምን ማስመዲያ ወጥጦ ኣይናገርም ጭጭ ሆነ ሱዳንም ከግብጽ ጋር እየመጡ ነው።

    • @abinadinadi9203
      @abinadinadi9203 4 ปีที่แล้ว

      @@erieritrea6645 ይገርመና ሎ

  • @almanal4373
    @almanal4373 3 ปีที่แล้ว

    ነበረ ይማርጀግናችን ነብስክን በገነት ያኑራት

  • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
    @ዮዳሄ-ለ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማይ ፀምሪ😂😂😂😂😂😂ገና መርድ በየቤታችሁ በለኮሳችሁት እሳት ትቃጠላላችሁ

    • @nebinebi651
      @nebinebi651 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን

    • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
      @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 ปีที่แล้ว

      ዝቃጭ ዋሻ ውስጥ ሺሻ ሲያጨስ መሰለህ የሞተው ፊት ለፊት ድል ብድል እየተራመደ ነው ሰርቆ ዋሻ ለዋሻ ሲደበቅ አይደለም ምድረ ሌቦች

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 ปีที่แล้ว

      Ofcourse

  • @kelemuawubale3248
    @kelemuawubale3248 3 ปีที่แล้ว

    ነፋስ ይማር ለሀግር መእሞት ክብር ነው ለቤተስእቦች ምጥናአናትን እንመኛልእን

  • @ፊሽክታአመላይ
    @ፊሽክታአመላይ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣልልልልልልልል 🇻🇳💪💪💪💪

  • @hiwetg.medhin5292
    @hiwetg.medhin5292 4 ปีที่แล้ว +2

    ነብሱን በእሳት ያነረው የኣያ ዘር የሄ ጀግና ትላላቹ ታሳዝናላቹ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 ปีที่แล้ว

      Aminnn

  • @melesrezene7526
    @melesrezene7526 4 ปีที่แล้ว +5

    Kkkkkkk✍️✍️✍️✍️

    • @samirajiimmaa
      @samirajiimmaa 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤭

    • @zab544
      @zab544 3 ปีที่แล้ว +1

      አህያ 👎👎🐒🐕

  • @zehabuwussen7199
    @zehabuwussen7199 4 ปีที่แล้ว

    የኔወድምአላህይራህምህ ከሥትፈተናአልፈህ ዛሬ በመሠዋትህ በጣም ተሠምቶኛል

  • @rehasetewelde4305
    @rehasetewelde4305 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክክክክክ ትግግራይ ጂግና ገና ቆይ ደርጊ ኣድጊ

    • @bilalcosaeed2366
      @bilalcosaeed2366 4 ปีที่แล้ว +1

      ሸርሙጣ ፡

    • @safeibr6981
      @safeibr6981 4 ปีที่แล้ว +1

      ትግራይ ጀግና ትላለች እንች ባንዳ የባንዳ ልጅ የሀገር ጥላት ትልቅ ሀገር ክደሽ ለመንደር ጦር የታገልሽ ባንዳ ከሀዲወች

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው ጀግንነት ይህ ነው የኣባቶቹ ልጅ ይህ ነው ኣማራነት ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው የቴድ ልጅ ይህ ነው ለሀገር በክብር መሰዋት

  • @ሙለርታደለ
    @ሙለርታደለ 4 ปีที่แล้ว +9

    ባጫስ ኣበበውስ ፖይሎትችስ በረሃ ስለቀሩ ነው ክክክክ ገና ገና

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጀግና መቸም አትሞት ስምህ በምድር ላይ ለዘላለም ሲወሳ ይኖራል