የፋኖ የ4 ኪሎ ጉዞ የበረገገው አገዛዝና የአማራ ዲያስፖራ | Hiber Radio with Anteneh Oct 10, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

ความคิดเห็น • 39

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንተነህ እውቀትህ ከእውነተኛ አማራ ማንነት የሚወጣ መሆኑን ለማወቅ እጅግ ግልፅ ነው በርታ ጀግናም ነህ I saw your confidence.

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አንተነህ ገላዬና ህብር ሬዲዎ ህዝባችን ነቅቶና ተደራጅቶ መብቱን እንዲያስከብር፤ የምታደርጉትን ያላሰለሰ ጥረት እናመሰግናለን!

  • @abebayehumamo5692
    @abebayehumamo5692 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ወንድሜ ትክክል ነው ስለ ገዱ የሰጠከዉ አስተያየት ትክክል ትንታኔ ነው ተባረክ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 26 นาทีที่ผ่านมา

    ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ድል ለአማራ ሕዝብ ለአንተነህ ገላየ ትልቅ ከበሬታ አለኝ በርታልን ወንድማችን።

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ትታጉ ንስር የፖለቲካ ሙህር አተነህ ገላዬ እውነቱንነው አፍርፀህ የተናገርኸው እጅግ እናመሰግናለን ። ህብር ሪዲዮ ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት አስተዋፆ እጅግ እናመሰግናለን አቶ ሃብታሙ አሰፋ ለአማራ ህዝብ ድምጥ ሁነህ ትልቅ አስተዋፆ አበርክተሃል ጅግናችነህ ክበርልን ።

  • @AbduMhoamed
    @AbduMhoamed 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    አተነህገላየእድሜናጤናይስጥህወድሜየአማራእናትእዳተአይነቱንደግማትውለድ

  • @fekaduwondem9111
    @fekaduwondem9111 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ምዕራባውያን አማራን አይደግፉም ። አማራ በቅንነት ከተደራጀ ሳይውዱ በግድ ወደ አማራ ህዝብ ይመጣሉ ። ኦነግ እና ወያኔ/ብአዴን ወንጀለኞች ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ ነው የአማራ ሕዝብ ነፃነት ።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል!
      የውጭ ሀይሎች በኢትዮጵያ የሚደረገው ትግል ህዝባዊ መሆኑን ስለተገነዘቡና ዘላቂ መሆኑን ስላመኑ፣ ለብሔራዊ ጥቅማቸው የሚረዳ ስለመሰላቸው፣ የሪጂናል ሰላም የሚያመጣ ይሆናል ብለው ስለተገነዘቡ፣ በጂኦፖለቲካል አቀማመጥና በህዝብ ብዛት ለዓለም ሰላም የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑን የተገነዘቡ የአብይ አህመድን መንግስት ለማስወገድ የወሰኑ ይመስላል። ለዚህም 45 አገራት ትናንት ያወጡት መግለጫ አመላካች ነው። ስለሆነም ከአስከፊ የሰብዓዊ እልቂትንና የኢኮኖሚ ውድመትት ለማዳን የመንግስት ለውጥ መደረጉን ተገንዝበው ህዝቡ ለሚያደርገው ተጋድሎ የማቴሪያልና የሞራል ድጋፍ ለማድረግ የወሰኑ ይመስላል። የአብይ መንግስት በንፁሐን ላይ የሚደርሰውን በደል እየተመለከቱ በተስፋ መቀጠል ለችግሩ መፍትሔ እንዳልሆነም የተረዱ ይመስላል።

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Antneh Gelay Son of really Amhara, God bless and your family, you’re Amhara’s Hero thanks for your Contribution of Amhara’s Revolution!!!

  • @NurWekile
    @NurWekile ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአንተነህ ምመቶ በመቶ ትክክል ነው ተባርከ አላህ የጥበቅህ።

  • @abebayehumamo5692
    @abebayehumamo5692 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙ በናትህ አታቋርጠዉ በትክክል ነው የሚገልፀው

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 17 นาทีที่ผ่านมา

    Mar alfeligim☝️ kibem atatetugn☝️ Anteneh gelayen dimts yibekagnalina🙏

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎጠኛ ሚዲያ ሆኖ ቀረ?

  • @AbduMhoamed
    @AbduMhoamed 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወድሜድብሎማሲየሚባልነገርየለም

    • @AbduMhoamed
      @AbduMhoamed 20 นาทีที่ผ่านมา

      ክንድህንማጠንከርነውመፍትሔውአማራአሁንማንምአይሸውደውም

  • @SolooooVic2024
    @SolooooVic2024 20 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ስው ምን እያወራ ነዉ? እስክንድር ያላለውን አለ ብሎ ሲቀባጥር ማን ይሰማኛል ብሎ ነዉ? ትንሽ ተራጋጋ።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከአንተነህ ሃሳብ ጋር ሙሉ በሙሉ ነው የምስማማው:: መቸም የአማራ ስስ ብልቱ ጣፋጭ ንግግር የሚያቀርብለትንና እየተቅለሰለሰ የሚመጣበትን ሁሉ አምኖ መቀበሉ ነው:: ገዱ አንዳርጋቸው አብይ ሲያባርረው አማራነቱ ቢታየውም ብዙ የበደለውና መወራረድ ያለበት ሂሳብ አለ:: አንዳርጋቸው ፅጌም አማራ የሚባል ህዝብ የለም እንዳላለ አሁን የሚለጠፍበት ፓለቲካ ፓርቲ ሲያጣ ፋኖ ፋኖ ማለት ጀምሯል:: እስከዛሬ ተሳስቻለሁ ብሎ የአማራን ህዝብ ይቅርታ አልጠየቀም:: ሆኖም ስለ አማራ ያገባኛል ሊለን ይሞክራል:: ማንም ይሁን በተሰጠው እድል ሳይጠቀም ተፈትኖ የወደቀን እንደገና መልሶ ስልጣን ላይ ማውጣት ወይም ሌላ እድል መስጠት ትልቅ ስህተት ነውና አማራ ቆፍጠን ሊል ይገባል:: የህውሃትና ይብልፅግና ካድሬ የነበሩ ሁሉ መልካቸውን ቀይረው ስለመጠ በፋኖ ትግል ገብተው እንዲፈተፍቱና እንደለመዱት እንዲያደናቅፉ መፍቅደ የለብንም::

  • @6LyOPIPI
    @6LyOPIPI 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    La mia idea di romanticismo è una persona che capisce l'importanza del pisolino💚

  • @Cripto244
    @Cripto244 30 นาทีที่ผ่านมา

    እስክንድር ነጋ የተባለው ጥቁር እባብ ከአማራ ትግል ይወገድ

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተነህ ገላዬ ጎበዝ ተናጋሪ ነዉ ። ግን ጎጠኛ ይመስላል ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያኖች ፋኖ ካሸነፈ ቦኅላ ስልጣን እንካፈል ብላቹህ እንዳትመጡ???? አማራ ሂውቱንና ሀብቱን ገብሮ ነው እያሸነፈ ያለው። ብሔርብሔረሰብ አጭበርባሪ ልኑር ባይ ናቸው። አማራ ያሸንፋል።

  • @hailuyohannes4657
    @hailuyohannes4657 56 นาทีที่ผ่านมา

    ገዱ አንዳርጋቸው ከማን በላይ ሀጢያተኛ ሁኖ ነው? አማራ ይህን ያክል ቂም መያዝ ምን የሚሉት ነው:

    • @Altaye61388
      @Altaye61388 26 นาทีที่ผ่านมา

      ከአማራው ክልል ውጭ የሚኖረውን አምራ ሲፈጅ ዝም ያለና ለ32 ዓመትት ስንት ሚሊዮን አማራ በተባባሪነት ሲገደል አብሮ ያስገደለ ለፍርድ ይቀርባል እንጂ በይቅርታ እታለፍም

  • @ቤዛ12
    @ቤዛ12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የነዘመነ መፈተኛ ጊዜ አሁን እየመጣ ነውጥ

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንገረን እባክህ የዘመነን ፈተና

    • @AbcAbc-jj5md
      @AbcAbc-jj5md 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያውቃል

  • @harrarm71
    @harrarm71 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Please talk less

  • @AbduMhoamed
    @AbduMhoamed ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራመሆንመታደልነውምክንያቱምአማራለውነትየሚሞትሀገሩንየሚወድታግሎየሚያሸንፍኩሩዜጋነው