ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ መንፈሳዊ ድራማ ማየት በጣም ነው ደስስስየሚለኝ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን መድሐኒአለም ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛችው
ተዋህዶ በመሆነ እኮራለሁ የምል እስቲ በላይክ ደግፉኝ፣
👍👍👍👍👍👍
እኮራለሁ ብቻ መታደል እኮነዉ
Forever😍
ግንኮ ማንም ሰው እምነቱ ምንም ይሁን እስካመነበት ድረስ አያፍርበትም ብየ አስባለው
እኔም እኮራለሁ
ውድ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ አስተማሪ ነው 😢⛪
@ሶልያና ቲዩብ soliana tube እሽ እሽ እሽ🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
በርቱልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብዙ ትምህርት የሚሰጡ ድራማዎችን እንጠብቃለን በኦርቶዶስ ተዋህዶ የተሰሩ ድራማዎች ትንሽ ናቸው ምዕመኑ እንዲማር አጠናክራቹ መቀጠል አለባቹ ከኛም የሚጠበቅ ነገር ካለ ለማድረግ ዝግጁ ነን
ሳልጠግበው አለቀብኝቃልህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ጪውዉት ነው በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
እናመሰግናለን የምር ዘመናቸው ይባረክ የተዋህዶ ልጆች በጣም መልካም ትምህር ነው 🙏😭😭
ጥሩ ነው ወጣቶች ከዚህ ተማሩ በርቱ ደሞ ከዚህ በላይ አሰተማሪ እንደምሰሩ በተሰፋ እጠብቃለን
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለዘረኞች ጥሩ ነው ዘረኝነት ሳጥናኤልነት ነው እግዚአብሔር ከዚህ መጥፎ በሽታ ይፈውሰን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዘረኝነት ያጽዳን በተረፈ ስሰሩ ረዝም ብታደርጉት መልካም ነዉ ሳልጠግበዉ አለቀብኝ
በርቱልን በጣም መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ
ቃለሂወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነት ያጥፋል አንድ ያደረገን ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️😍🙏✝️
ጣምጠ አስተማሪ እና ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
ግሩም መልእክት አስተማሪም ነው እና እግዚአብሔር ሀገራችን፣ ቅድስት ቤተተክርስቲያናችንን እና ህዝባችንን ይታደግልን።
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ዓለማዊ ፊልም ከማየት እንደዚህ አይነት ማየት ይመረጣል የጠፉት ወገኖቻችን መመለስ ይቻላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ አስተማሪ የሆነ መልክት ነው ያስተላለፍችሁልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው።በርቱ ቸሩ መድሀኒያለም ዘረኝነት የሚባለውን በሽታ አጥፍቶ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያድልልን።
Amen
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን በረቱልን የተዋህዶ ልጆች 🌷🌷🌷🌻🌻ሼር ማደረግ አትረሱ የምትሰሙ ለሌሎችም አካፍሉ
በጣም ደስ ይላል በርቱ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች 🌹
እግዚአብሔር ያበርታችሁ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታቸሁ ይደርብን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
በርቱልን እደዚህ ሠንፈሳዊ ድራማ የደጋገማቸሁሰሩ ሰው ምን አልባት ቢማር
በጣም አስተማሪ ድራማነው በርቱልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናልን
ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ምርጥ ትምርት ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድሞቼ 🙏😍
ፀጋውን ያብዛላቹሁ በርቱ የተዋህዶ ልጆች
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን በመደገሙ ጊዜው ያማከለ ነው በርቱ በርቱበተለይ በኢቢኤስ ላይ አበክራችሁ ቢሰራ የሚመለከተዉ አካል ሁላየገረመኝ ማህተብ እያስወለቁ ዘማርያን ጳጳስ ቃለ መጠየቅ ሲደርጉ ነው ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ኢቢኤስ አትከታተሉ እያረደን ነው ለይቅርታ ልብ የሌለዉ ነው
በጣም ቆንጆና አስተማሪ ድራማ ነው! በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ 🙏 🙏 🙏
ፅገውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እና እህታችን
በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
የዘረኝነትን ነቀርሳ ከውስጣችን ያውጣልን አምላከ እስራኤልን
Tabareku💖💖💖💖💖Qala hiwatin yasemalen
በርቱ ከቻልችሁ ትንሽ ድምፁ ይስተካክል በተረፈ ግን ሰው ምንም ቢባል እየሰማ አደለም ዓይነ ልቦናችን ተይዟል የያዘንን የጋረደንን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ያንሳልን
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
አሰተማሪነው ቀጠሉበት
Das yemil temirt new egzihaber yitabkachu🙏🙏🙏 bartu katilubet❤️
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ጥሩ አስተማሪ ነው
በጣም ግሩም ነው በርታ ላይክ🙏👍🏽
በጣም አስተማሬ ነው ቀጥሉበት
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን
እናመሰግናለን በርቱልን🇪🇹💚💛❤
በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው ❤️🙏
ቃለህወይት ያስማልን♥️🇨🇬
Baxam asatamari nw hiwot qarirowali bartu baxam wadacholo ❤❤
በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
በጣምደስ ይላል ቀጥሉበት
በርቱልን 😍😍
ግሩም ነው!
Ewent new ye adega geza teriyachin medehaniyalem Eyesusi keristosi new Beritulen Egziabhar tsegawin yabezalachu
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ግን ድምፁን አስተካክሉ
ክብር ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል።
Ewunate new kela Hiyoten yesmalen Amen!!
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እናመሰግናለን በርቱ❤❤🙏🙏⛪⛪
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen
በርቱ በጣም አስተማሪነው ቀጥሉበት
እናመሰግናለን በርቱ
እጅግ አስተማሪ ነው በርቱልን
በርቱልን💚💛♥
betam astemari new egziabher amlk fsamiyachikun yasmrew
በርቱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
Lehulachuhm kale hiwot yasemalen
Wawwwwww Brtulen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርቱ!!!😍
ተባረኩ
"lemenor sil wondimen yemigedil kehon motin asibelichalehu" wondimun yemigedil motin yasibelet new bilachihu nigeru!!!
ህህህህ.... እንዲህም አለ
Wowwwww
❤ ❤ ❤ ❤😘😘
❤😍❤😍
ትልቅ ትምህርት ነው
wow
🙏🙏🙏💙💜💙💚❤
በእዉነትበጣምአስተማሪድራማነዉማስተዋሉንይስጠንበርቱልንየተዋህዶልጆችቀጥሉበት
የዘረኝነት ዋና አስተባባሪና አከፋፊይ ኣርቶዶክ ቤተክርስትያን ነች መርጦ አልቃሽ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እህት የት ነሽ ያለሽው
ለማን አልቅሳ ለማ ሳቀች
ዳቢሎስ
ጤነኝነትሽ ያሳስበኛል
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ መንፈሳዊ ድራማ ማየት በጣም ነው ደስስስየሚለኝ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን መድሐኒአለም ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛችው
ተዋህዶ በመሆነ እኮራለሁ የምል እስቲ በላይክ ደግፉኝ፣
👍👍👍👍👍👍
እኮራለሁ ብቻ መታደል እኮነዉ
Forever😍
ግንኮ ማንም ሰው እምነቱ ምንም ይሁን እስካመነበት ድረስ አያፍርበትም ብየ አስባለው
እኔም እኮራለሁ
ውድ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ አስተማሪ ነው 😢⛪
@ሶልያና ቲዩብ soliana tube እሽ እሽ እሽ🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
በርቱልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብዙ ትምህርት የሚሰጡ ድራማዎችን እንጠብቃለን በኦርቶዶስ ተዋህዶ የተሰሩ ድራማዎች ትንሽ ናቸው ምዕመኑ እንዲማር አጠናክራቹ መቀጠል አለባቹ ከኛም የሚጠበቅ ነገር ካለ ለማድረግ ዝግጁ ነን
ሳልጠግበው አለቀብኝ
ቃልህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ጪውዉት ነው በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
እናመሰግናለን የምር ዘመናቸው ይባረክ የተዋህዶ ልጆች በጣም መልካም ትምህር ነው 🙏😭😭
ጥሩ ነው ወጣቶች ከዚህ ተማሩ በርቱ ደሞ ከዚህ በላይ አሰተማሪ እንደምሰሩ በተሰፋ እጠብቃለን
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለዘረኞች ጥሩ ነው ዘረኝነት ሳጥናኤልነት ነው እግዚአብሔር ከዚህ መጥፎ በሽታ ይፈውሰን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዘረኝነት ያጽዳን
በተረፈ ስሰሩ ረዝም ብታደርጉት መልካም ነዉ ሳልጠግበዉ አለቀብኝ
በርቱልን በጣም መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ
ቃለሂወት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነት ያጥፋል አንድ ያደረገን ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️😍🙏✝️
ጣምጠ አስተማሪ እና ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
ግሩም መልእክት አስተማሪም ነው እና እግዚአብሔር ሀገራችን፣ ቅድስት ቤተተክርስቲያናችንን እና ህዝባችንን ይታደግልን።
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ዓለማዊ ፊልም ከማየት እንደዚህ አይነት ማየት ይመረጣል የጠፉት ወገኖቻችን መመለስ ይቻላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ትልቅ አስተማሪ የሆነ መልክት ነው ያስተላለፍችሁልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው።በርቱ ቸሩ መድሀኒያለም ዘረኝነት የሚባለውን በሽታ አጥፍቶ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያድልልን።
Amen
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን በረቱልን የተዋህዶ ልጆች 🌷🌷🌷🌻🌻ሼር ማደረግ አትረሱ የምትሰሙ ለሌሎችም አካፍሉ
በጣም ደስ ይላል በርቱ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች 🌹
እግዚአብሔር ያበርታችሁ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታቸሁ ይደርብን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
በርቱልን እደዚህ ሠንፈሳዊ ድራማ የደጋገማቸሁሰሩ ሰው ምን አልባት ቢማር
በጣም አስተማሪ ድራማነው በርቱልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናልን
ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
ምርጥ ትምርት ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድሞቼ 🙏😍
ፀጋውን ያብዛላቹሁ በርቱ የተዋህዶ ልጆች
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በመደገሙ ጊዜው ያማከለ ነው በርቱ በርቱ
በተለይ በኢቢኤስ ላይ አበክራችሁ ቢሰራ የሚመለከተዉ አካል ሁላ
የገረመኝ ማህተብ እያስወለቁ ዘማርያን ጳጳስ ቃለ መጠየቅ ሲደርጉ ነው
ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ኢቢኤስ አትከታተሉ እያረደን ነው ለይቅርታ ልብ የሌለዉ ነው
በጣም ቆንጆና አስተማሪ ድራማ ነው! በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ!
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹ 🙏 🙏 🙏
ፅገውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እና እህታችን
በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
የዘረኝነትን ነቀርሳ ከውስጣችን ያውጣልን አምላከ እስራኤልን
Tabareku💖💖💖💖💖
Qala hiwatin yasemalen
በርቱ ከቻልችሁ ትንሽ ድምፁ ይስተካክል በተረፈ ግን ሰው ምንም ቢባል እየሰማ አደለም ዓይነ ልቦናችን ተይዟል የያዘንን የጋረደንን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ያንሳልን
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
አሰተማሪነው ቀጠሉበት
Das yemil temirt new egzihaber yitabkachu🙏🙏🙏 bartu katilubet❤️
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ጥሩ አስተማሪ ነው
በጣም ግሩም ነው በርታ ላይክ🙏👍🏽
በጣም አስተማሬ ነው ቀጥሉበት
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን
እናመሰግናለን በርቱልን🇪🇹💚💛❤
በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው ❤️🙏
ቃለህወይት ያስማልን♥️🇨🇬
Baxam asatamari nw hiwot qarirowali bartu baxam wadacholo ❤❤
በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
በጣምደስ ይላል ቀጥሉበት
በርቱልን 😍😍
ግሩም ነው!
Ewent new ye adega geza teriyachin medehaniyalem Eyesusi keristosi new
Beritulen Egziabhar tsegawin yabezalachu
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ግን ድምፁን አስተካክሉ
ክብር ይስጥልን
ልብ ያለው ልብ ይበል።