Anchor Special የሚጠበቀው ዕርቅ ሸዋ ላይ እውን ሆነ። የፋኖ ትግል ማርሽ ቀያሪው ዕርቅ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 822

  • @SmilingBoat-qg7xm
    @SmilingBoat-qg7xm 3 หลายเดือนก่อน +75

    ሁሉም የፋኖ ደጋፊወች እና ኢትዮጵያን የምትወዱ እኳን ደሳችህ❤❤❤❤

  • @Auiopui
    @Auiopui 3 หลายเดือนก่อน +69

    ኣሁን እየሰመረ ነው የፋኖ ትግል ድል ለፋኖ እኒሻ ኣላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน +184

    ብራቮ መከታው ብራቮ አሰግድ። እኔ ከደቡብ ነኝ። ደቡብ በሙሉ ኢትዮጵያ በሙሉ ነፃ የወጣ ነው የመሠለኝ ነውም። ብራቮ አማራዬ ብራቮ ፋኖዬ ብራቮ ሸዋ።
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ። አማራ ኢትዮጵያ ዛሬ ነፃ ወጣ።

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 3 หลายเดือนก่อน +15

      ዋዉዉዉ እዴት ደስ እዳለኝ ደብቦች እንወዳችሗለን ምርጥ ኢትዮጲያዉይ ናቹሁ ከፋኖ ጎን ሆናቹሁ የምሰጡን አስተያየት ሁሌሜ የምሠጡት ኮሜት ደስ ይለኛን

    • @MorketaEdema
      @MorketaEdema 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ማሽቃበጥ pro max

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@MorketaEdema ማነዉ አሽቃባጩ ባክህ

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 3 หลายเดือนก่อน +3

      እናመስግናለን ወንድማችን 🙏

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 3 หลายเดือนก่อน +1

      Enamesginalen wonedimachen ❤❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 หลายเดือนก่อน +14

    አማራ ሸዋ የንጉስ ልጆች መላው አማራ ደስ ብሎናል ድል ለፋኖ
    መሳይ መኮንን ደስታችንን ንገርልን።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 3 หลายเดือนก่อน +25

    የባንዲራው አምላክ፣ የኢትዮጵያ አምላክ፣ የደጉ የአማራ ሕዝብ አምላክ ይርዴቾሁ፣ለድልም ያብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน +59

    መሳይ አተን ካልሰማሁ እንቅልፍ አይወስደኝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +4

      እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏👏

    • @alemawberhe7354
      @alemawberhe7354 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይጣን ትወዳለህ ማለት ነው። መሳይ እንደሰው መቁጠርህ ይገርማል። ሰላም ለአማራ ህዝብ።

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน

      @@alemawberhe7354 አባት እሚወራዉን ነገር እኮ እንሰማለን ለመከፍፈል እደሆነ መባነን አለብህ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 3 หลายเดือนก่อน

      ከፋፋይ ባህዴን ሰይጣንስ አንተ እውነት ​@@alemawberhe7354የማይዋጥልህ

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@alemawberhe7354 ወያኔዎች በብልጠት የምታሸንፉ ይመስላችሁአል

  • @feleke2284
    @feleke2284 3 หลายเดือนก่อน +44

    የፋኖ አንድነት ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው !

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 3 หลายเดือนก่อน +54

    መላው አማራ ደስ እዳለው አሰግድም መከታውሞ መስማት አለባቸው ።

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 3 หลายเดือนก่อน +12

    አላሀምዱልላ ሲጣሉ በንደት አልቅሸ ነበር አንድነታችን ነው የሚያዋጣን አንድ ሁን አማራ ድልል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน +31

    በጣም ደስ ይላል ጀግኖች ኮራችሁን ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪👑👑🔥🔥

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 3 หลายเดือนก่อน +25

    የተሰማኝ ደስታ ከአቅሜ በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት አምላክ ከንፁሀን ከተበዳይ ጎን ሁኖ እንደምናሸንፍ አልጠላጠርም ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለአማራው ህዝብ

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 3 หลายเดือนก่อน +11

    ተመስገን 🙏 አንድነት ሃይል ነው ✊
    አማራ አንገቱ አንድ ( 1 ) ነው ✊💪💪
    ድል ለታላቁ አማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 หลายเดือนก่อน +89

    ከፉኖ ትግል ለመውጣት ሁሉ የወሰንኩበት ጊዜ ነበር በሸዋዎቹ ጀግኖች የተነሳ ምንአገባኝ ብዬ ነበር አሁን ተስፉዬ 1000% አልፏል 💚💚💛💛❤️❤️

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 หลายเดือนก่อน +10

      አይዞን…..ጠላት አይኑ እያየ ዲያብሎስ አየሰማ የሁሉም ክልል ወደአንድ እዝ በቅርቡ ይመጣል! የተገፋዉ የተካደዉ ጀግናዉ ፋኖ ያሸንፋል! የአማራን ህዝብ ደም ይበቀላል! በከፍታ እንደ ንስር ይበራል! ድል ለአማራ ፋኖ!❤️🦾🔥

    • @ነጃትየአባቷልጅ
      @ነጃትየአባቷልጅ 3 หลายเดือนก่อน +10

      እኔም ቅጥል ነበር ያልኩት ወላሂ የዛው ሀገር ልጅ ስለሆንኩም ግን በዱአዬ አረሳቸውም ነበር አሁንም አላህ ይጠብቃቸው ያረብ

    • @ShMs-wt7hf
      @ShMs-wt7hf 3 หลายเดือนก่อน +8

      የኔ ደሞ ከሁሉም ይብሳል።አንድ ሆነው አማራን ነፃ ሳያወጡ ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣሉ ወይ እል ነበር? ድጋፌም በጣም እየሳሳ ነበር።አሁንም በበቂ አልተደሰትኩም።ምክኒያቱም:-ገና የአራቱም ክፍለሀገር ፋኖ አንድነት ሳይዙ አልደሰትም።ከደቡብ ኢትዮጵያ ነኝ❤❤❤

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 3 หลายเดือนก่อน

      እስክንድር ነው እቅፍት የሆነው😢

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@FATUMAYIMER-t1cከፋፋይ ካድሬ 🤮

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 หลายเดือนก่อน +18

    አልሀምዱሊላህ ክብርም ምስጋናም ለሀያሉ ጌታ ለአላህ ሱብሀነሁ ተአላ ይሁን በጣም ደስታዬ ወደር የለውም መሳይ መኮነን ከይሩን አሰማሕኝ እድሜና ጤናህን ይስጥህ የኔ ጀግኖች በርቱልኝ 💚💛❤🐅🐅🐅

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube 3 หลายเดือนก่อน +11

    አንዲነት ሀይል ነው እንኳን ደስ አላችሁ አማራውያን ድል ለፋኖ በጣም አስደስታችሁኛል ሽዋዎች❤❤❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 หลายเดือนก่อน +147

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል😍🙏ሰይጣንና ከፋፋዮች እርር ይበሉ😖👎ድል ለአማራው ፋኖ😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪

    • @birukmoges754
      @birukmoges754 3 หลายเดือนก่อน

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅 አንተም ከፋፋዮች ትላልህ 🙊🙊

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidestmisganaw9567wusha tqatele. Zimbhen easheee bele.

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 3 หลายเดือนก่อน

      @@kidestmisganaw9567 አንቺ ዱቄት😖😖👎😎

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 3 หลายเดือนก่อน

      @@yonasnashayilma2557 😂😂👌

  • @yetsedaw8034
    @yetsedaw8034 3 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው።አማራ እንደ አማራ አንድ መሆን ወሳኝ ነው።ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ።

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 3 หลายเดือนก่อน +44

    ሸዋ ዎች መቼም እንደማታሳፍሩን እርግጠኛ ነበርኩ ልዑል እግዚአብሄር ምን ይሳነውና

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ❤❤❤

  • @SadaSada-y9v
    @SadaSada-y9v 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔዎቹ ጀግናወች የሽዋዎቹ መብረቆች ከቁጥር አትጉደሉብን አንድነታችሁ አንድነታችን ነዉ በርቱልን አሏህ ከእናንተጋር ይሁን ድል ለፋኖ💚💛❤👍👍💪💪💪

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 3 หลายเดือนก่อน +26

    ዘላለማዊ ክብር ለአርበኞቻችን:: ይህን ብስራት እንድንሰማ ለሰራችሁ ወገኖቼ ሁሉ የከበረ ምስጋናየና አክብሮቴ ይድረሳችሁ! ድል ለፋኖችን!

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 3 หลายเดือนก่อน +16

    የአማራ ትግል አንድ ነገር ብቻ ይጉለዋል አንድነት
    አንድ ያድርገን መዳህኒዓለም
    አንድ አማራ ❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 หลายเดือนก่อน +79

    መሳያችን ልብ የሚያሞቅ ዜና ነው ያሰማኸን እናመሰግናለን ❤🙏❤

    • @JamalFjc
      @JamalFjc 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክ መጣላታቼውን ሳንስማ

    • @bekelemulugeta-n3u
      @bekelemulugeta-n3u 3 หลายเดือนก่อน

      @@JamalFjc ሳርህን ጋጥ ላም

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 3 หลายเดือนก่อน +16

    የአማራ ህዝብ እንካን ደስ አላችሁ ጀግኖቹ ፍቅር ሰላም እርቅ አንድነት ፈጥረዋል

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 3 หลายเดือนก่อน +31

    ድል ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖወቻችን ።ሞት ለአብይ አህመድ ሞት ለአማራ ብልጽግና ሞት ለመላው ኦህዴድ ።ጭቁኑን የኦሮሞ ህዝብ አይጨምርም

  • @EliasAweke
    @EliasAweke 3 หลายเดือนก่อน +4

    የማይቀረው እውነታ 😊❤❤❤ፋኖዬ በርቱልን አንድ አማራ አንድ ፋኖ እዝ ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው በርቱልን

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน +31

    ደስታዬ ወደር የለውም። የሽዋ ፋኖ አንድ በመሆኑ። ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ ኦሮሞ አማራ የሆኑ ሀይሎች በሙሉ እርማችሁን አውጡ።
    ድል ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ ደቡብ ሰሜን ምሥራቅ ምዕራብ ።
    ድል ለመላው ኢትዮጵያ
    እንኳን ደስ ያለን

  • @MekonnNegashNegash
    @MekonnNegashNegash 3 หลายเดือนก่อน +16

    መሳይ እናመሰግናለን ... እንዲህ ዓይነት መልካም ዜና ስላሰማኸን ... አማራን ያስቀጠቀጠው ሆዳም አማራ እና በተለይም የሚከፋፈል አማራ ነው።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግኖችየ አላህ ከጎናችሁ ይሁን የሸዋ አንበሳ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 3 หลายเดือนก่อน +28

    የአማራ ቋንቋ አንድ መሆን ነው ያለበት በዚህ ትግል ላይ የራስን ኢጎ መሶገድ ያስፈልጋል 🎉🎉🎉🎉 ከዚህ ውጭ ከሆን የአማራ እናቶችና አባቶች ይውቅሰናል ከዚህ ትግል መላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ትልቅ ነገር ይጠብቃሉ 🎉🎉🎉
    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝቦችና ለመላው ለተጮቆኑ ህዝቦች ይሁን

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 3 หลายเดือนก่อน +18

    መሳይ በጣም የምንጠብቀውን ዜና አሰማሀን ኢንሻአላህ እናሸንፋለን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉🙏እልልልልልልልል ክብር ላንተ ይሁን መድሀንያለም

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 3 หลายเดือนก่อน +1

      መአሚንንንንን

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 3 หลายเดือนก่อน +15

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለ ካስማ የዘረጋህ አምላክ ሀይልህን በፋኖ ላይ አድርግ ሀይል ያንተ ነውና ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ❤

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 หลายเดือนก่อน +8

    ኢንሻ አላህ ድሉ የኛ ነው ❤ ፍኖ ወደፊት ❤❤❤አማራዬ ❤❤❤❤❤

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሆን ሁሎም አንድ በሆኑ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር አንድ እዝ ነው የምጠብቀው ተመስጊን እብረተሰብም መታገል አለበት

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ደስይላል አማራየ አላህ ይጠብቃቹሁ ድል ለፋኖየ❤❤❤❤❤

  • @ekeramuae2903
    @ekeramuae2903 3 หลายเดือนก่อน +15

    አላህምዱሊላህ እልልልልልልል

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 3 หลายเดือนก่อน +6

    አልሀምዱሊላህ ❤❤አንድ ❤❤አማራ❤
    ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ኃይል አማራ።።።።።
    ዲል የህዝብ ነዉ ። ።

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለን ሁሌም አማራ አንድ ነውድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚያቤር ይመስገን ፈጣሬ ሆይ ልብ ልብ አስተሳስርልን የኢቲዮጲያ እጣ ፈንታ በፍኖች ነዉ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 3 หลายเดือนก่อน +3

    #ድል ለሰፊው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 3 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልል አለሀምዱሊላህ አንድነት ሀይል ነው❤❤❤

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛልልልልል፣አማራየ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ጀግኖች አይዟችሁ❤❤😊😊

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ ይላል።መሳይ መኮነን አንተንም እናመሰግናለን።

  • @GrandFor-o5r
    @GrandFor-o5r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለነበልባሉ አማራ ፍኖ❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ፡አልሀምዱሊላህ፡ወላሂ፡በጣም፡ደስ፡ብሎኛል፡ይችን፡ቀን፡እጅለጅ፡ተያይዘን፡ማለፍ፡አለብን፡መከታው፡አሰግድ፡በጣም፡እናመሰግናለን፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የዮሐንስልጅ
    @የዮሐንስልጅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ድል ለአማራ ለፋኖ

  • @AlemayehuGetnet-o5k
    @AlemayehuGetnet-o5k 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚያብሔር ይመስገን💚💛❤️ እሔ እራሱ ትልቅ ድል ነው

  • @assefaa.r.5949
    @assefaa.r.5949 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎናል መከታውና አሰገድ ልዩነታቸውን ፈተው ለዚህ በመብቃታቸው

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sartt3754
    @sartt3754 3 หลายเดือนก่อน +4

    ልልልል ደስ የሚል ዜና።ፈጣሪ ልቦናቸዉን።እየመልሰልን.የአባታቺን የጀግናዉ የጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ቃል ነዉ አማራ አንድ ሁኑ ያለዉን ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገሬ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ክፉ አይካብኝ ሸዋ የናጅሬ ሀገር ድል ለአሜራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤ሸዋ ሸዋ ፍቅር የእምየ ሚኒሊክ ሀገር ሸዋ የጀግና መፍለቃ የጀማወዝ ወጭት ወዝ ፈሪ አያበቅልም ጀግና እጂ ድል ሸዋ ፋኖ ሀገሬ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትያሸንፋልአይዞን
    አማራዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sagegnengenagn5899
    @sagegnengenagn5899 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለፋኖየ መልካምዜና በረታትታጉ መሳይ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 หลายเดือนก่อน +31

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️👈👈✊✊✊እናሸንፋለን ከእግዚአብሔር ጋር 👍👍👍

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 3 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውው ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 3 หลายเดือนก่อน +6

    አልሀምዱሊላህ ደስ ሲል❤❤❤❤ድል ለአማራ ፍኖ

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 หลายเดือนก่อน +9

    እሰይ እልልልልልልል እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንድነት ሀይል ነው 💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎናል። አድ መሆናቸው ጀግኖቹ❤❤❤

  • @alemyimere
    @alemyimere 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሔር ይመስገን መጨረሻውን ፈጣሪ እንዲያሳምረው የዘወትር ፀሎቴ ነው
    ድል በማንነቱ ለሚያልቀው ሀገር ወዳዱ ለአማራ ፋኖ ይሁንልን ፈጣሪ ይርዳቹ ❤

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Userb223
    @Userb223 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዎዎዎዎ 👏ግድ ነው፣ ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው፣ አማራ ወደፊትትት 👉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 หลายเดือนก่อน +3

    የነ ጀግኖች ነበልባሉ ፋኖወቸ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለወንድሞቸ ድል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LijEyasu-ze8xs
    @LijEyasu-ze8xs 3 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ የሀሳባቸውን ይሙላ ማሪያምን ፋኖ ጀግና ነው💪❤️❤️

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 3 หลายเดือนก่อน +79

    ማርያምን!!! የሚገርማችሁ ነገር የፋኖ ጉዳይ የተዘጋጀው, ያዘጋጀው,የሰራው, የመሰረተው እራሱ መድሐኒአለም ነው ድሉም የአማራ ነው። ዳቢሎስ ወደ መቀመቅ ይወርዳል ከኢትዮጵያ ራስ ላይ ይነሳል።

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 3 หลายเดือนก่อน +4

      100%

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 3 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል!

    • @magdes6631
      @magdes6631 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሀቅነው❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር ለመድሀናለም ድል ለፉኖ🐅🐅🐅💪💪💪

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 3 หลายเดือนก่อน +1

      💯%

    • @asfawworeta3767
      @asfawworeta3767 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ፋኖ ነት ሀቅ ነው ፋኖነት ጀግንነት ነው እንኮን ደስ አለን አንድነት ሀል ነው !!!!!!

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድነት ሀይልነው ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ፋኖ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 หลายเดือนก่อน +1

    መክታወ እናአሰገድእልልልልልል ለጠላተደሰ አይበለወ አማራየ አንድሁኑ ለህዝባቺንሲባል በተናጠል ማሸነፋአይቻልም ድልበአድነተነለ ድልለፋኖ

  • @طيبهمحمد-ص9ك
    @طيبهمحمد-ص9ك 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ደግሞባራቱም አቅጣጫ አንድ መሆን አለበት አንድ ያማራ መሪ እንፈልጋል።።።❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ፋኖ አሰግድና ወጣት ፋኖ መከታችን የእውነት ልቤ ነው የተጠገነው እግዚአብሔር ያዝልቅልን አንድነታችሁ ወሳኝና ለህዝቡ እረፍት ነው😢😊😊❤❤

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gjgdh-bv1le
    @Gjgdh-bv1le 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታዬ ወደር የለውም እማ ሀገሬ ወድሞቼ አንድ ሆኑልን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ይመስገን ❤🙏❤🙏

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 3 หลายเดือนก่อน +88

    አማራ አንድነቱ ብቻ ነው የማያዋጣው

    • @tesemamelketo5959
      @tesemamelketo5959 3 หลายเดือนก่อน

      የሚያዋጣው ተብሎ ይታረም

  • @dawitadmasuneguse9976
    @dawitadmasuneguse9976 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም እኮ የኛው ጀግኖች ናችው የኛ ጌጦች መዳኒአለም ይባርካችው

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማራዬ ሁሌም ጠላትን መደቆስ በተባበረ ክንድ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱን የአማራ ጀግኖች ፋኖ አሰግድ እና ፋኖ መከታውን እናመሰግናለን ። ከአንድነት ውጭ ምርጫ የለንም። አማራ በቁርጥ ቀን ልጆቹ ነፃ ይወጣል ።ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ!

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 3 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ የሚል ዜና የምስራች❤❤❤

  • @demissiebeyene8697
    @demissiebeyene8697 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሽዋ አዎ እሚያምርብሕ እንደዚህ ነው !!!
    ደስታ ቢገድል ዛሬ ሞቼ ነበር !!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!

  • @TadesseGetaye-v4u
    @TadesseGetaye-v4u 3 หลายเดือนก่อน +18

    እልልልልልልል በደስታ ላብድ ነው ልቤን ከሚያሳዝነው አንዱ የፋኖ አንድ አለመሆን ነው

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 3 หลายเดือนก่อน +2

      የምየ ሚኒሊክ ልጆች አድ ሲሆን እዴት ደስ እዳለኝ ፋኖ አራት ኪሎ የገቡን ይሀል ነዉ የተሠማኝ ድሎ ለፋኖ እናሸንፋለንንንንንን

  • @demelashbelete1207
    @demelashbelete1207 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @MehamedAhmed-d5o
    @MehamedAhmed-d5o 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፋው አማራ ድሮኖቹ ሸዋነቴ❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል ❤️❤️❤️🥰🥰😘😘ኦፍፍፍፍፍፍ አሁን ነው ትግሉ ግብ የሚመታው 💪💪💪💪💪😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ድል ለአማራ ፋኖ 😘😘😘😘🎉🎉🎉

  • @EsubalewGebrehana
    @EsubalewGebrehana 3 หลายเดือนก่อน +5

    Yes yes yes............congratulation for every Amhara and amhara supporter.....

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @eyayouestifanos9746
    @eyayouestifanos9746 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ክብርህ ከፍ ይበል🙏🙏🙏። መሳይ መልካም ነገር አሰማሀን እግዚአብሔር ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን።ድል ለአማራ ህዝብ ቅርብ ነው እንግዲህ መንጋቱ አይቀርም 💪💪💪

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 3 หลายเดือนก่อน +6

    መሣይ ባካል አላውቅህም በጣም ጎበዝ
    ጋዜጠኛነህ ኮረራሁብህ ምንልበልህ ኮራሁብኽ❤❤❤❤❤❤

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን አምላኬ 🙏 እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ። ጠላት ቅጥል ይበል !! 💪💪💪⚔️💚💛❤️

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 หลายเดือนก่อน +10

    መሳይ መልካም ያሰማህ!!!በጣም ደስ ይላል!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ ሁሉ ፋኖ ነው፤አማራ አንድ ነው፤አንድነት ሃይል ነው፤የኢትዮጵያን መፃኢ እድል የሚወሰነው በጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ ብቻ ነው!ድል ለጀግኖቹ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ፥ወንድሞች፥እንኳን፥ለዚህ፥ቀን፥አደረሰን!ወንድም፥መሳይ፥በእለተ፥እሁድ፥ስላበሰርከን፥የምስራች፥እናመሰግናለን፥ፈጣሪ፥ድካምህን፥ጤናህን፥ቤተሰብህን፥ዘመዶሕን፥ይባርክልህ!

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk 3 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ በጥዋት መልካም ነገር ያሰማን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ::ጥላት ቅስሙ ይሰበር

  • @tነኝወለየዋ
    @tነኝወለየዋ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልሐምዱሊላሒበጣምደሥብሎኛልእኮንደሥአላችሑ
    ድሉከናተነውእንሻአላኽ

  • @solomongelu553
    @solomongelu553 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ከሚባለው በላይ ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል ፅሎቴ ተሰማ ተመስገ❤️🙏🙏

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ!!!!!!በጣም ደሰ የሚል ዜና ነው በቃ ይህን መሰማት ነበር የናፈቀን በርቱል ጀግኖቻችን።come on !!!!!!!በሌላ ክ/ሀገር ያላችሁትም ይህን አሰሙንና ልባችን ሃሴትን ያድርግ ተሰፋችንንም አለምልሙት።በጣም ደሰተኛ ሆኛለሁ።

  • @hailede
    @hailede 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል ወገኖቼ ሰው በላ የአጋንንት አለቃ ከስሩ ለመቀል ወደአንድ በስምምነት በመምጣታችሁ ኢየሡሥ ክርስቶስ ድል ይሥጣችሁ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 หลายเดือนก่อน +4

    Congratulations Amhars 👍💪🏻💚💛❤🙏🏼

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 หลายเดือนก่อน +11

    ብራቮ አሰግድ ብራቮ መከታው ብራቨ አማራዉ

  • @selamawittadele4014
    @selamawittadele4014 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከፋፋይ ሰርጎ ገብ በመካከላቸው ገብቶ እንጂ በፊትም አንድ ነበሩ ለዚያውም የሚዋደዱና የሚከባበሩ!
    ፋኖ ያሸንፋል!
    ጠላት ይዋረዳል!

  • @kebkabtemesgen4883
    @kebkabtemesgen4883 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Great news Thank you 💚💛❤🎉🎉