ወረፋ የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ! |NEIMA MUZEYN|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 158

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን ปีที่แล้ว +30

    የስንቱን እናት እንባ አብሰሽ ይሁን አላህ በዱንያም ባሂራም ጀዛሽን ከፍ ያርገው

  • @zemzemyoutube1144
    @zemzemyoutube1144 ปีที่แล้ว +68

    መግስት ሊያግዛት ይገባን የዘመናችን ጀግናነሽ

    • @kemeriyaabdella5315
      @kemeriyaabdella5315 ปีที่แล้ว +3

      መንግስ በአሁኑ ዘመን አደለም ማገዝ እርስ በርስ እንድንረዳዳ ሰላም በሰጠን😢 አላህ ያግዛት🙏🏼

    • @እግዛብሔርመልካምነው
      @እግዛብሔርመልካምነው ปีที่แล้ว +1

      ሲኖር አደል መንግስት

    • @user-Weynua
      @user-Weynua ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @jinatmohammed2762
      @jinatmohammed2762 ปีที่แล้ว

      ​@@እግዛብሔርመልካምነውእኮ

    • @FatmaMohamedFatoom
      @FatmaMohamedFatoom ปีที่แล้ว +2

      መንግሥት የለም እ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +7

    አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም እህታችን ጥሩ ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ❤

  • @talatalaian2620
    @talatalaian2620 ปีที่แล้ว +22

    ጃግነ ሴት ክብር የጋበታል ❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ነኢማ የሴት ጀግና ❤❤❤❤

  • @lubabaibrahim1061
    @lubabaibrahim1061 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ነሽ። ከራሱ አልፎ ለሌላው የሚተርፍ በጣም ደስ ይላል።

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h ปีที่แล้ว +11

    አጃኢብ ይገርማል አልሀምዱ ሊላህ ማሻ አላህ ኸይር ስራ ደስ ይላል በረካ ሁኝ ነኢሙ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 ปีที่แล้ว +5

    ነኢማየ ጀግናችን ነሽ አረያችንም ነሽ ማማየ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥሽ ኢላሂ እኔም እዳንች የብዙዎች እናት መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ፡ ሴት ፡ ነሽ ፡ በእዉነት። የሀገር ፡ የህዝብ ፡ አለኝታ።

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 ปีที่แล้ว +35

    ነዒማ .....የመለከተኛል
    ሀናን ....ባቡል ኸይር
    ኻሊድ ፋውንዴሽን
    ሜቄዶንያ
    እነዚህ ወንድም እህቶች በጣም የተመቻቸ የግል ህይወታቸውን ትተው መንግስት መስራት ያለበትን ከባድ ሀላፊነት እየተወጡ ነውና እናግዛቸው❤❤❤❤

    • @Susunegn-u7z
      @Susunegn-u7z ปีที่แล้ว +1

      Demo enem echemeralehu gize yfj enji Insha alah

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 ปีที่แล้ว +5

    ያአሏህ ከባድ ነው ይሄ ሁሉ ወጣት ያማል ሀቂቃ ወጣቱ መስራትና መለወጥ ባለባቸው ጊዜ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምትገርሚ እህታችን ነኢማጀግና ዳዊት ድሪምስ ስላተ ቃላት የለኝም ፕሮግራሞችህ አምሮ ያድሳሉ

  • @umuyusufmereyem2676
    @umuyusufmereyem2676 ปีที่แล้ว +4

    አላህ መልካም ስራቹሁን በጀነት ይካሳቹሁ

  • @mariyamhusain6273
    @mariyamhusain6273 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናነሽየነዉድአላህይገዝሽ❤❤❤❤❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness ปีที่แล้ว +3

    ይህ ስራ መሠጠትን ይጠይቃል :: አላህ ያገራለት ብቻ ነው ሊሰራው የሚችለው!
    ነኢማ በዚህ ዘመን በህይወትሽ ሁሌ የምትደሰችበት ባትኖሪም አላህ ጀነትን የሚያስመነዳሽ ስራ እየሰራሽ ነው !
    አላህ ይርዳሽ!

  • @zemzemyoutube1144
    @zemzemyoutube1144 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአሏህ እህት ነኢማ
    አሏህ ይገዝሽ

  • @jsujsjs8398
    @jsujsjs8398 ปีที่แล้ว +9

    በነገራችን ላይ በሱስ የሚጠቁ ሰወች በየትኛውም ቦታ በጣም ስማርት የሆኑ ናቸው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ጀግና አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ቃላት አገልፅሽም እዳቺ አነቱ ያብዛልን ፈጣሪ ይጨምርልሽ ዴቨ የብዙዎቻችን አምሮ አዳሽ ኑርልን

    • @MustafaBadru
      @MustafaBadru ปีที่แล้ว

      አሚንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @Amanwayshiferaw2022
    @Amanwayshiferaw2022 ปีที่แล้ว +1

    ናዕማ !!! ወንድሞቻችንና ወገኖቻችንን ያለሽን አቅምሽን አሟጠሽ ተጠቅመሽ ከሞት ስቲታደግያቸዉ አይቼና ሰምቼ በደስታ እምባ ነዉ የታጠብኩኝ ፤ የሚገልጸው ቃላት ባይኖረኝም አምሳያ የሌለሽ ዉድ ድንቅና ብርቅ የሆንሽ በዘመኑ የሰዉን ልጅ ህይወት ከስቃይ እንድታተርፍ እና ወደ ስኬት መንገድ እንድትመር ከአላህ ዘንድ ለኛ የተሰጠሽ ነሽ ። አላህ ** ሪስቅሽን ሰፈ ፣ አጀልሽን ገፈ ፣ ዕድሜሽን ራጅም ያድርግልሽ።** አሜን !!!

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀዛሸን ይክፈልሸ እህት ያረብ ኢንሻአላህ ሁላችንም ይመለከተናል

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል ปีที่แล้ว +3

    አላህ እረጅምእድሚ

  • @umuamar3172
    @umuamar3172 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሁላችሁንም ጤናችሁን ይመልስላችሁ አንቺንም አላህ ያግዝሽ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና አላህ የበላይ ያድርግሽ አላህ ይጠብቅሽ big respect❤❤❤

  • @RehatLove
    @RehatLove ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነሽ ነኢም እኔም ወንድሜን ያጣሁት በትንሽ የአእምሮ ህመም ነዉ የአእምሮ ህመም መረዳት ይፈልጋል አላህ ይጨምርልሽ

  • @zebutube99
    @zebutube99 ปีที่แล้ว +4

    ኢንሻአላህ ድርጅትሽ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሀናንየ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት ነሸ በርች ❤❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว +5

    ነኢማ ማሻ አላህ በርቺ

  • @Umeshdhas-r2y
    @Umeshdhas-r2y ปีที่แล้ว +1

    በአንቺ የዲሮዋን እትጲያን ነዉ የማይብሺ አላሀ ይጠብቅሺ እህቴ አላሀ ይቀበልሺ

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ትለያለሽ አሏህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ወላሂ ቃል አጣሁልሽ ጀግና

  • @ekramwejra1134
    @ekramwejra1134 ปีที่แล้ว +1

    Allah yasakalesh absheriii

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ ተባረኪልን እህቴ..እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው!🥰🥰🥰👏👏👏

  • @ፋፊየቢላልዘርነኝየሙአዚኑ
    @ፋፊየቢላልዘርነኝየሙአዚኑ ปีที่แล้ว +1

    እዳች አይነት ሴት መሆን እፈልጋለሁ ጀግና ነሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሽ የኛ ጀግና

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጀግናወችን ያብዛልን የሱሰን ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል የኔ ወድም ቤቱን እየበጠበጠ ነው ብቻ እናትና አባቴን ቤቱን እየበጠበጠ ነው አላህ ልቡን እዲመልስልኝ ዱአ አጎልኝ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      እንደእኔ ወንድሞቼ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +18

    የኔም እዲ አይነት ወድም ነበረኝ አቺጋ አመጣዋለው ስል ስል ነኡዬ መኪና በላብዩኝ ዱአ አድርጉለት ለውድ ድደሜ💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይገዝሽ አቅም ያላቸው በቋሚነት ቢርዷት ብዙ መስራት ትችላለች ይህች ጀግና

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว +3

    የምር ትለያለሽ አላህ በሰፊውን ያግዝሽ 🎉

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ አላህ ይርዳሽ

  • @NefisaAlo-l8o
    @NefisaAlo-l8o ปีที่แล้ว

    Tadelesh wellahi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว +1

    Betam tenkara sete neshe egezyabeher tenashen yesetesh 🙏 🙏 🙏

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 ปีที่แล้ว +11

    ይመለከተኛ ኢንሻአላህ ብዙ ወጣቱሽን ይለዉጣን ብየ አስባለሁ

  • @NuredinMohamed-v9o
    @NuredinMohamed-v9o ปีที่แล้ว

    Neimaye Konjo Yene Eht Allah Yitebksh Wddddddddd... New Maregish

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን ปีที่แล้ว +10

    አዳነች አበቤና አብይ እስኪ በዚህ እንኳን ከትምህርት ከስራ የተሰናከለው ወጣት እርዱት ሰፊ ቦታ ስጧት

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ጀግና ነሽ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና😢💪💪💪💪💪💪💪

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 ปีที่แล้ว +1

    Great

  • @Susunegn-u7z
    @Susunegn-u7z ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @liliahemed-db3lh
    @liliahemed-db3lh ปีที่แล้ว

    እህቴ.ከጀግናም.ጀግና.ነሽ.በጣም.ትለያለሽ.

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว

    Chru Egziabeher Ybarkesh

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ኣላህ ጋንቺ ጋ ይሁን በጣም ነዉ የምወደሽ ላንቺ በቃ ምን ንበልሽ ጅግና ነሽ ኣላህ ያግዝሽ🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ይመለከተኛል 🙏🏾

  • @Hamere-i7d
    @Hamere-i7d ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዮሮዳሾ🙏🙏

  • @abdulkaliqusman1482
    @abdulkaliqusman1482 ปีที่แล้ว +1

    MASHA ALLAH ❤

  • @halimab609
    @halimab609 ปีที่แล้ว

    ነኢማዬ በጣም እድለኛ ነሽ አላህ ለዚህ ስራ ሲያጭሽ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብዬሻለሁ።
    ወንድሜ ዳዊት አላህ ሁሉንም ነገር ይጨምርላችሁ ልዩ ናችሁ።
    በጣም በጣም መደገፍ አለባት፡ ይህ ብቻ ሳይሆን ድርጅቱ አድጎ በየሀገሩ ቅርንጫፍ መከፈት ይኖርባታል።

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh ปีที่แล้ว

    ነኢማየ በረች አላህ ያግዝሽ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል ปีที่แล้ว +1

    አላህያግዝሽ

  • @lailabashat6884
    @lailabashat6884 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MustafaBadru
    @MustafaBadru ปีที่แล้ว

    አላህ፡ይጨምርልሽ፡ነኢማ፡ጀዛከላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasinaahasinaa5628
    @hasinaahasinaa5628 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ያግዝሺ የኛጀግና

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሸ ብዝምንችን ካሉት ሰውች አላህ ያበረታሸ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅሽነኢማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahirnesru9560
    @mahirnesru9560 ปีที่แล้ว +4

    በርቺልን

  • @soretikadir5523
    @soretikadir5523 ปีที่แล้ว

    MashaAllah ❤

  • @sosinashemsu9923
    @sosinashemsu9923 ปีที่แล้ว

    yena enate barche proud of you

  • @muniraashika5496
    @muniraashika5496 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yemyewkw boetwen yetbabirn aedrsawn

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞኝ

  • @HayatMulu-z5i
    @HayatMulu-z5i ปีที่แล้ว

    አምላክ ነውሕ ዕድሜ ጥዕና ይሃብክ ነሰምም አምላክ ይመሓሮም መውዐል ጎሓቶም የውዕሎም❤

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም በአለን አቅም ልናግዛት ይገባል

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj ปีที่แล้ว

    አላህ አጂርሽን ይክፈለዉ የኛ ጀግና እህትት

  • @FanielEyob
    @FanielEyob 11 หลายเดือนก่อน

    Waw kudus azgabiher ymesgene yhun
    Amen
    Krask alefe Le sew menor sew yasblal
    Thankful iman

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ነኦዬ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ የጨምራ እልሽ ጀግና ነሽ ያሰላም

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh ปีที่แล้ว +1

    Neima jegna neshe yene wed mengest bota lesetat leterda yegebal

  • @JesusIsking-x8t
    @JesusIsking-x8t 10 หลายเดือนก่อน

    Egzabhear abzto ybarkish

  • @mymunaahemed2725
    @mymunaahemed2725 ปีที่แล้ว

    MashaAllhe

  • @Ethiosparta34
    @Ethiosparta34 ปีที่แล้ว

    Lanchi kalatoch yatrugnal edme zemenshe yebarek

  • @cheltugerma1988
    @cheltugerma1988 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @فايزه-ل7ع
    @فايزه-ل7ع ปีที่แล้ว +1

    ነሽ አሽ አላህ ውደ

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 10 หลายเดือนก่อน

    ልባቹ የተነካ እስኪ የእህታችንን አላማ ለመደገፍ በየአቅማቹ በአካውንቷ ሳትረሱት አሁኑኑ አስገቡላት..ትባረኩበታላቹ!

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luluethio
    @luluethio ปีที่แล้ว +8

    አወ መንግስት ሊያግዛት ይገባል በጣም ትዉልዲን የሚያዲን ስራ ነዉ የምትገርሚ ጀግና ሴት ነች

  • @s.y1312
    @s.y1312 ปีที่แล้ว +1

    ❤🎉

  • @zeah22
    @zeah22 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MerdyaMuhammed-ui5em
    @MerdyaMuhammed-ui5em ปีที่แล้ว

    Hanann gabzln 🙏🙏

  • @hananhanan2023
    @hananhanan2023 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daisieslifestyle
    @daisieslifestyle ปีที่แล้ว

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @media_123
    @media_123 ปีที่แล้ว +3

    Hulunm Allah afiya yadrgachew

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏💕🙏 ከባድ ስራ ነው

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 ปีที่แล้ว

    አሏህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ክርስትያን ሙክሊም ሳቲ😢😢😢

  • @Alhmdulelah
    @Alhmdulelah ปีที่แล้ว

    ያላህ አላህ ያግዝሽ ወላሂ በጣም ከባድ ነው

  • @fatemhhfatemhh-dg3ip
    @fatemhhfatemhh-dg3ip ปีที่แล้ว

    good work❤❤

  • @seadaabdu479
    @seadaabdu479 10 หลายเดือนก่อน

    መግስት ሊያግዛት ይገባል የምትሉ👍👍👍👍

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 ปีที่แล้ว +1

    👍👍🙏

  • @Hamere-i7d
    @Hamere-i7d ปีที่แล้ว

    ወኖዶምች እግዚአብሔር ዮማራች🙏🙏

  • @mytube9548
    @mytube9548 ปีที่แล้ว

    Jegna nesh

  • @mytube9548
    @mytube9548 ปีที่แล้ว

    Ayizon bro

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +3

    አዎ ይመለከተናል

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +4

    welcome back ዳዊቷ❤😊

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 ปีที่แล้ว +7

    እኔም የባሌ ወንድም ከተመማ ቆዬ ኢንሸአለህ ሰሞኑን ይመለከተኛል እነስጋበወለን አቅም ስለላን ከፍለን ኢንሸአለህ ዱአ አድርጉልን አለህ እንዲያሰከው