የሶላር ጀነሬተር አጠቃቀም | How to use Solar Generator | ጠቃሚ መረጃ እንዳያመልጣችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +6

    የምግብ ቤት ስራ ከመጀመራችሁ በፊት ይሄንን ቪድዮ ማየት አለባችሁ | ጠቃሚ ምክር እንዳያመልጣችሁ
    th-cam.com/video/E2yMR5lLU3g/w-d-xo.html

    • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح
      @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح 3 ปีที่แล้ว +2

      ጫላ እኔ ጥያቄ አለኝ ሶላር እፈልጋለሁ ቤተሰቦቼ ገጠር ነው እሚኖሩት ያለመብራት በሶላር ዶሮ መፈልፈል እንዴት እንደሚቻል ንገረኝ አድራሻህን ብታስቀምጥልኝ

    • @dbdh8030
      @dbdh8030 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አደንቅህ አለሁ

    • @dbdh8030
      @dbdh8030 3 ปีที่แล้ว

      ሠትነው ወድም ዋጋው

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว +13

    አንተ መልካም ሰው መልካም ይግጠምህ ውድ እህቶቸ ከነገወዳ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @ታመነችታፈሰ
    @ታመነችታፈሰ 3 ปีที่แล้ว +8

    ስት ብርነው እስኪ ንገር

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 3 ปีที่แล้ว +7

    ቲቪ እና ጂባስ ለማጫወት የቱ ነው አሪፍ ለገጠር የሚሆን እባክህ ስራልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @hanalove3067
    @hanalove3067 3 ปีที่แล้ว +6

    ወድም ጫላ ለዳቦ ቤት የሚሆን ጀነኒተር ጠይቅልን

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +7

    ለገጠር የትኛው ይሻላል ወንድሜ በናትህ በድጋሚ ስራልን 🙏

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 ปีที่แล้ว +2

    1 ደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ ጫላህ ቅን ሰዉ በርታልን በጣም ምፈልገዉ መረጃ ነዉ እስቲ ፍሪጂ ቲቪ የሚያንቀሳቅስ ጥሩ ሶላር ካለ አሳዉቀኝ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ በደንብ አስረዳሀን።

  • @duniyablashi2711
    @duniyablashi2711 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ግልፂ አዲረገህነው የምታስረዳው እናመሰግናለን ይህን መሳሪያ በዋናነት እፈልገዋለሁ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ጫላዬ የኔ መፍትሄ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ የተሻለውን ደሞ ንገረኝ በደብ ጡሩውን ለገጠር

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @جمالإدريس-ق7ر
    @جمالإدريس-ق7ر 3 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በቀጣይ ደግሞ የተለያዩ ሙያወችን ስልጠና የምናገኝበትን ስልጠና ቦታወች ብታቀርብልን መልካም ይመስለኛ ለምሳሌ ያህል የወንዶች ፀጉር ቤት ስልጠና የምናገኝበትን ቦታ እና አድራሻ ከቻልክ በአካል ሂደህ ኢንተርቪው አድርገህ ብታቀርብልን

  • @aminaibrahem5921
    @aminaibrahem5921 3 ปีที่แล้ว

    ቲቪ እና ፍሪጅ የሚሰራ አሳየን
    በርታ አናመሰግናለን

  • @eleniseboka5857
    @eleniseboka5857 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋጋ እና tv የሚሰራ አሳየን እባክህ

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጫላዬ ጋለቶማ

  • @hikmatem2001
    @hikmatem2001 3 ปีที่แล้ว

    በረታ ጫላ ፖሮግረምህን እከተተለለው በጣም ደስሚሉነቻው እነማሰግነለን

  • @mekdesmengesha3507
    @mekdesmengesha3507 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ ዋጋ ስት ነዉ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን እናመሰግናለን ወድማችን

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 3 ปีที่แล้ว

    እነመሠግነለን ወድም

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 3 ปีที่แล้ว

    ጡሩነው

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว

    ጫላየ በጣም እናመሰግናለን አንድ ቀን ይጠቅመኛል

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መልካሙ ወንድማችን አምላክ ያክብርልን

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegene alne melkame sewe egezabehare yichmrlke muyawe

  • @tarikuatesfaye6444
    @tarikuatesfaye6444 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 ปีที่แล้ว

    Very informative. Thank you

  • @sitimohammed4845
    @sitimohammed4845 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችክ በጣም የምፈለገው መረጃ ነበር

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 ปีที่แล้ว

    Mashalaa enamesgenalene kenenetee des yelale

  • @Denametube
    @Denametube 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለመረጀው

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ስለሁሉም መረጃህ እናመሰግናለን❤🙏

  • @mussiekebede2575
    @mussiekebede2575 3 ปีที่แล้ว

    Good job Chala. It is very informative. Please continue this good work of educating your people.

  • @hanalove3067
    @hanalove3067 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም ጫላ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 ปีที่แล้ว

    ለገጠር የሚሆን ምርጥ ሶላር አሳየን የገዘቡ መጠንም ሙሉ መረጃ ስጠን🙏😍

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 ปีที่แล้ว

    Calye.betamenwo.yemenamsgenwo

  • @futmafoltera5254
    @futmafoltera5254 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናማሰግናለን ቲሌቪን አሰራም ወይ ? እስኪ ከነ ቲለረቪን ሚሰኣውን አቅርብለሰን

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ጫላ ለመርጃህ እናመሠግናለን ግን ዋጋዉን ስራልን ወድሜ

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 ปีที่แล้ว

    enkan dehna metah chala stetefa betam techenke neber slayehuh des blongeal sle merejah enamesegnalen

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 ปีที่แล้ว

    Selam chala brother thank you

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ባያስፈልገኝም የአንተ መረጃ ለማይደርሳቸው ቢያንስ ማስረዳት እንድንችል አድርገኸኛል በደንብ አብራርተህ ስላስረዳኸኝ የማላውቀውን አውቄያለው።

    • @shop1430
      @shop1430 3 ปีที่แล้ว +1

      በሠላም ለሀገርሺ ያብቃሺ

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 3 ปีที่แล้ว

      @@shop1430 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ አንቺም ስደት ላይ ከሆንሽ ፈጣሪ ሀጃሽን ሞልቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @shop1430
      @shop1430 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nolawitbalcha9012 አሜን በቅርቡ ለመግባት አሣብ አለኝ ዉዴ

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ይርዳሽ ውዴ

  • @mulutamru
    @mulutamru 3 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር የለክም ሱላር ፈልጊ ነበር ጫላይ

  • @እዩነኝየራያዋቀበጥ
    @እዩነኝየራያዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ብር ነው እሚገዛው ወንድማችን መልሱን ንገረኝ ልገዛ ፈልጌ ነው

    • @hayat.alhabishaye4211
      @hayat.alhabishaye4211 3 ปีที่แล้ว +1

      ሶላሩብቻ እሥከ3ሽህብርነበርቡፊት አሁንግንማሻአሏህ ብዙጥቅሞችምአሉት
      ወንድም ምንያህልእንደሁንገረንነሊሥ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለንወድም ተለቪጅን የሚሰጠቅመወ ሳላርሰት ይገኝል32ኢቺ?????

  • @fkrtube9969
    @fkrtube9969 3 ปีที่แล้ว

    Galatomi bro me baadiyyaa kessatti kan TV sochosu nuttimi please

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 3 ปีที่แล้ว

    Betam tank you brother

  • @shop1430
    @shop1430 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ጫላየ በቅርብ አገሬ እገባለሁ ዋጋዉንና ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልን

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564
    @ethiopiainethiopiasflageth8564 3 ปีที่แล้ว

    💡 💡 💡 💡 💡 💡

  • @አባቴሂወቴ-አ2ቀ
    @አባቴሂወቴ-አ2ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩግን ስትነዉ

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 3 ปีที่แล้ว

    wow❤❤❤❤❤

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏🙏😘😘

  • @አባቴሂወቴ-አ2ቀ
    @አባቴሂወቴ-አ2ቀ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ ግን ይህአይነት አላቸዉ በተሰቦቸ ግንበጣም ሀርፉ የትኛዉነዉ በጣም እሚጠቅመዉ

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምፈልገው ነገር
    ሃገሬ ስገባ አንዳንድ ነገሮችን
    ለመግዛት ስፈልግ ላገኝህ እፈልጋለሁ
    ስልክህን ብታስቀምጥልን
    ልትረዳን ፍቃደኛ ከሆንክ?

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 ปีที่แล้ว

    እሰቲ ግዛልኝ ወንድሜ

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @አባቴሂወቴ-አ2ቀ
    @አባቴሂወቴ-አ2ቀ 3 ปีที่แล้ว

    ግንአፖሉ ጋበጣም ልዮነት አለዉ

  • @modinajanu4725
    @modinajanu4725 3 ปีที่แล้ว +2

    ሥት ብር ነው

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว

    ስልክህን አስቀምጥልን ወንድማችን እና ቦታው

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትንሹ ሶላር ነው ነገር ግን ማብራት በሚጠፋብን ሰአት አንፖሎቹ ሳንጠቀም ለፊሪጅ ብቻ ብንሰካው ይሆናል?

  • @ሃገረቅዱሳንጵየን
    @ሃገረቅዱሳንጵየን 3 ปีที่แล้ว

    ሥት ብር ነው ወንድሜ

  • @ahlamahmad7046
    @ahlamahmad7046 3 ปีที่แล้ว

    አሜሰግናለዉ ጫላ የሰቶች ፀጉር ቤት እቃ አሳየኝ እስት

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 ปีที่แล้ว

    ሶላሩን ከገዛን እቤት መቶ የሚገጣጥምልን ሰው አለ?ካለ እገዛለው

  • @anshaendrisseid1180
    @anshaendrisseid1180 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው እሚገኘው ዋጋው ስንትነው

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 3 ปีที่แล้ว

    ስንትነው ዋጋው አንተ ማቅረብ አትችልም ከዚ በፌት ማቅረብ አችላለው ብለክነበር

  • @ftwiteka8378
    @ftwiteka8378 3 ปีที่แล้ว

    Waga Snt New

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 2 ปีที่แล้ว

    ባዬ ባሩምሳ ኑከና

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድምየ እድትመልስልኝ እፈልጋለሁ ለተለቨጅን እፈልጋለሁ እና እኔ ኦርጅናሉን ነው እምፈልግ አናግረኝ ወይም ስልክ ስጠኝ በሞቴ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጫላ እስኪ አንድ ነገር ላስታውስህ እስከዛሬ ያልሰራሃው ሰርተህ ካላየሁት ይቅርታ?
    እስኪ የግድግዳ ወረቀት ዋጋ ጠይቀህ ንገረን በርግጥ አሁን አሁን ሰው የግድግዳ ወረቀት መጠቀመ እየተወ ነው እኔ ግን ቤቴን ማስዋብ ምፈልገው በሱ ነው

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ጫላ ይሄን ኮሜት ካነበብከዉ መልስልኝ ወንድሜ ከገጠር በዚህ ሳምንት አዲስአበባ ይመጣል እናም ለእናቴ ሶላር ገዝቼ መላክ ፈልጋለሁ የት ነዉ ሚሸጠው አድራሻ አስቀምጥልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว

      አድስ አበባ ሞልተዋል፤መርካቶ፤ መግዛት የማይችል ከሆነ ያናግረን

    • @hayuborana6923
      @hayuborana6923 3 ปีที่แล้ว +2

      @@gebeyamedia ጫላየ አንተ ገዝተህ እንድሰጥልኝ ነዉ ምፈልገዉ ምክኒያቱም ኦርጅናል እቃውን እንዲገዛለት ነዉ አንተን እሱን እንዴት ላገናኛችሁ

    • @gsidbhrueh6661
      @gsidbhrueh6661 3 ปีที่แล้ว

      @@hayuborana6923 በውነት የኔም ጥያቄ ነበት

  • @mulutamru
    @mulutamru 3 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር ላክልን የሱራሉን

  • @ethiohagere1993
    @ethiohagere1993 3 ปีที่แล้ว

    የምጣዱን ገመድ ቅያሬካላችሁ ንገሩን

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስት ነው

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ረስተሃል🙄🙄🙄

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 ปีที่แล้ว

    ደምሩኚ የገበያ ቤተሠቦቺ