I was 13 years old , born and raised in Asmara, when this album comes out. Listinig the whole day after classes 😅 i didn't understand the language but i love it ( i remember the lyrics in the tape) and my mom always wondering why i love this album out of a blue 🔵.
I still don’t believe how I even forgot this priceless singer’s name. I used to love listening to his songs back in early 90’s. Reminds me of my youth time in high school.
የደሀ ልጅ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ እኔነኝ እናቴ ጠንካራ ሴት ናት ጠላ እየሸጠች ነው ያሳደገችን እና አስታውሳለሁ አንድ አሮጌ እሬዲዮ ነበረችን እና የሰርጉአለም ካሴት ነበረን ቀኑን ሙሉ ተከፍቶ ነበር የሚውለው ሁሉም ሙዚቃወቹ በጣም ምርጥ ናቸው ነገር ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነትን በጣም ነው የሚያስታውሰኝ ፈጣሪየ ሆይ እናቴን ና ወንድሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
?????????????
በጣም ይዞኝ ሄደ። በለጋ እድሜው ያጣነው ሰው።
Fetari yetbekachu😢😢
ለምን እንደሆነ ይህን ስሰማ ብቼነት ይዞኝ ጭልጥ ይላል። እሱም ያሳዝነኛል። በእውነት ሐረር ተወልደው ያደጉ ልጆቹ በጣም ያሳዝኑኛል። በተወለዱበት አገር በአድ ሆነው የኖሩ ናቸው። የክፉ ሥርዓት ገፈት ቀማሽ ናቸው።
አሜን🙏🏾 ሙዚቃዉ ሁላችንንም ብዙ ቦታ ይወስደናል፡፡ የአንቺ ደስ ይላል።
የኛ ቤት ትንሽ ቁርስ ቤት ነበረች እና ብዙ አፍቃሪ ወጣቶች ሰርጎለምን እንድከፍትላቸው በጣም ይንከባከቡኝ ነበር። ያ ደግ ጊዜ እናቴ በህይወት የነበረችበት ቤታችን የነበረው ድምቀት ዛሬ ከሰው እንዳልተፈጠርን ተበታተንን😢😢😢
😭😭
😭
ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ የሚቀድመኝ ነገራስ እኔን ብቻ ነው?
😢 same here
ሰርጉዓለምን በጣም በተደጋጋሚ በመስማቴ ዝምድና ያለን ያክል ይሰማኛል:: ዜና እረፍቱን ስሰማ በጣም ነዉ ያዘንኩት:: በልጅነት እድሜ ሙሉ አልበላም ተጋብዤ...
Oh my ይህን ዜማ እንደ እኔ የፈለገው አለ ለማለት ይከብደኛል። በካሴት ሳይቀር ፈልጌው ነበር ። በጣም ትዝታ አለብኝ ። እናመሰግናለን
I did so many times.
Ametat fejitewubjgnal bestemecheresha agegnehut indemogn 10 gize madamet honual sirayee
I was 13 years old , born and raised in Asmara, when this album comes out. Listinig the whole day after classes 😅 i didn't understand the language but i love it ( i remember the lyrics in the tape) and my mom always wondering why i love this album out of a blue 🔵.
I still don’t believe how I even forgot this priceless singer’s name. I used to love listening to his songs back in early 90’s. Reminds me of my youth time in high school.
ስለ ሰርጓለም ታሪክ የሚያው ያካፍለን pls
ሰርጓለም የልጅነት ግዝያችን፥ያ ደግ ዘመን ያደመቅክልን ባለውለታችን ነህ
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያኑረረው ሰርጓለም
ገደልከው 😡
2004 ላይ አርፏል እኮ
የሳዝናል በጣም በሂወት የለ መሰሎኝ ነበር 😔😔😭
አወይ ሀገሬ ናፍቆትሽ 😭😭😭😭
Thank you soooo much👍👍👍👍👍👍 this is what i was desperately looking for 👍👍👍👍👍👍
Nice song! May he rest in peace.
This can make me cry!!!
Tizitay😭
Wayew betam new tizitaye bizunew ❤❤❤❤
እህቴ ነው ማስታውሰው ይሄ ዘፈን በጣም ስለምወዳት ኮሜትም ሳደርግ በእንባ ነው
❤❤ ሰርጉአለም
Thank you for sharing this video. Amazing picture of Sergualem.
You welcome
በጣም ወድጄዋለው ❤❤❤❤❤
💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭
Thank you I love it ♥️
Thanks for sharing
Sergualemtegnge
ሠርጉለም
faniiii....... eyabedku new des bloh yehon?
RIP
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
🥰
sergu 2:40
የት ነው አሁን ያለው ግሩም ሰራ ?????
ሞተ(RIP)
ስለ ሰርጓለም ታሪክ የሚያው ያካፍለን pls
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤