የተዋህዶ መምህራን ስለ ቅዱስ ቁርባን አስረዱን | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
    ኤል ቃል tube
    የተዋህዶ መምህራን ስለ ቅዱስ ቁርባን አስረዱን | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | faithline

ความคิดเห็น • 6

  • @pasterhabetamuhayelu6667
    @pasterhabetamuhayelu6667 7 วันที่ผ่านมา

    ዳንዬ ተባረክልኝ ይጨምርብህ የዘመንህን ስራ አግኝተኸዋልና በርታ.........

  • @deborahtube8185
    @deborahtube8185 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዳኒ ስለምታደርጉት መልካም ስራ ጌታ ይባርካችሁ።
    ነገር ግን ከተለያዩ ሰዎች ጋር ስለ ወንጌል ስታብራራ ምንም አይነት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ባትጠቀም እልሀለሁ

  • @eleni311
    @eleni311 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሶች እግዚአብሄርን በአፋቼው አሳምረው ይጠሩታል ለመከራከሪያ ከዚህ ሲወርዱ በልባቼው የለም ኢየሱስ የገባው ወንድሜ ከጣኦት ጋ አይጥመለመልም እንደውም ስእል ለማዬት ይቀፈዋል እንደ አኔ ከሆነ እኔ ጌታን ከተቀበልኩኝ እነዚህ ማሪያም ምናምን የሚባሉ ጣኦታት በጣም ይቀፉኛል ጌታ ምሰክሬ ነው የጌታ እናት ማሪያም ወንጌል አማኟ ማሪያም በሷ ሰም የምትነግደውን ጣኦት ነሑሸታን ብላ ነበር እንደ ነሀሱ እባብ የምትገነጣጥላት ለምን ከልጇ ሌላ ማንም እንዲመለክ ሰለማትፈልግ ኦርቶዶከሶች ኢየሱስ ያሰፈልጋችኋል መንገዳችሁ ምሰቅልቅል ያለ ነው ቀጥተኛ መንገድ ኢየሱስ ነው ወደ አብ የምንገባበት አቋራጭ ሰትፈልጉ ወድቃችሁ እንዳትቀሩ ዳኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በኮሜንት ቅር ያሰኜሁህ ነገር ካለ በምናመልከው ጌታ ፊት ይቅርታ እጠይቅሀለሁ ተባረክልኝ በርታ🙏❤

  • @yade716
    @yade716 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ውስጥ ከሳማይ ያልወረደ ነገር የለም። መስቀል ከሰማይ ይወርዳል፤ ታቦት ከሰማይ ይወርዳል። አሁን ደግሞ ህብስት ከሰማይ ይወርዳል እያለ እየተጃጃለ ነው። ለነገሩ ክርስቶስን ቢያገኙ ዳግመኛ ሰቅለውት እንድንድናለን ብለው እንደሚበሉት ነው።

  • @yade716
    @yade716 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከልጅነታቸው ጀምሮ ጭንቅላታቸው ከአንድ ቄስ ከሚቀበሉት ቂጣና ጠጅ ጋር ስለተያያዘ ለመቀበል ያስቸግራቸዋል።

  • @senasafikre
    @senasafikre 9 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ ሊታስረዳኝ የሚፈልገው ጌታ ኢየሱስ ከማሪያም ሲወለድ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ የሚሉት እንደት ሊሆን ቻለ ??? ነፍስ ሰጪ ሁኖ እንደት ነፍስ ይወስዳል ምንም ስላላልክ ነው ሌላውን እያወቁ ያው ከድግስ ቤት ስለማይጠፉ ነው ዳቦ ጠላ የሚሉት