ዜድ አኬን ፈርቶ አሶረደው የህፃን ባህሪ | ሐዋርያዊ መልሶች, ዮሐድን ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024
- ዜድ አኬን ፈርቶ አሶረደው የህፃን ባህሪ | ሐዋርያዊ መልሶች, ዮሐድን ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ዜድ አኬን ፈርቶ አሶረደው የህፃን ባህሪ | ሐዋርያዊ መልሶች, ዮሐድን ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ዜድ አኬን ፈርቶ አሶረደው የህፃን ባህሪ | ሐዋርያዊ መልሶች, ዮሐድን ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
አክዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤ መቸም ያዩናል ብየነው
አኬ❤❤❤❤❤
Ake ❤❤ hanibasa gobozi
ክርስቶ ፎረስ የተዋህዶ እንቁ 1ኛ የመንፈስ ቅዱስ ንስር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አንዳድ ጥያቂዎች በጥያቂ ነው እሚመለሰው
ምን አይነት ጉድ ነው የተናገረውን እኳን የማይደግም ቀውስ:::
ድምፁ ራሱ ለጆሮ ይከብዳል😭😭😭
ጠነኛ አይመስለኝም መጀመሪያ ስለጥምቀት
የመጽሐፍ ቅዱሱ ምእራፉ ትርጉሙ ይለያያል እንዴ ነዉ ይዞራል ብሩህ አእምሮን ስጠን የድንግል ልጅ ❤❤❤
ተስፋ የምናረገው የጌታ መንጣትን ነው
እጂ ስንሰአት ነው የሚለው ምን አያረግ
ም ሀዋርያትም ተጠምቀዋል ስለጥቅ
መትም አስተምአዋል ስለዚህ ቦታ እና
ሰአት ዶግማችን አይደለም ስለዚህ
ወደ እውነታው ለመንጣት ማነቆ አይሆ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
ዜዶ አሁን ለመዳን የቱ ጋር ነው የተጠመቁበት ቦታ ንገሩኝ እሚባለው ሆሆሆ
አታለቃቅሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጠያቂ ሲኖር እኮ ነው መልስ ሚኖረው መጠየቅ ሳትችል እረ እፈር
ጌታችን ሳያደርግ አድርጉ ያለን ነገር የለም የስራው መጀመሪያ ያደረገው ጥምቀትን ነው
እርሱ ደንዝዟል በግድ እዚህ ጋር በለኝ ካለ እርሱ ሄዶ ቤቱ ቤ/ክ የሚሳደብበትን ቃል ነው የሚፈልገው።
ልክ እንደ አባታቸው እንደ ሉተር ደረቆችና እልኸኛች መረጋጋት የሌላቸው ናቸው
አኪኮ የመንፈስ ቅዱስ ንስር
ወይ መናፍቃን ተረጋጉ እባካቹ
አይ ዜድ አውቀህ እንዳልገባህ የምትሆነው ነገር የተዋህዶን ልጆች አትችላቸውም አይ ዜዶ በኡነት ፈራህ
አየ መናፍቅ አኮረፍክ
ጴንጤዎች ግን ስነምግባር የጠፋባቸው በሰላም ነው?
እሱ ችግሩ ኦርቶዶክስ ላይ ነው
በጣም ይቅርታ ግን ወንድሞች ለምን እንደሆነ እኔጃ ከንደዚህ ዓይነት ሰዎች ጋር መወያየት ምትፈልጉት ለምን በተቻለ አቅም ባትወያዩ በቃ ቃሉን ብቻ ለምዕመኑ ብታስተምሩን መልካም ነው
Nu be birhan temelalesu
ሁሉም አንድ አይነት አባባል አላቸዉ እንዲህ ከሆነ መጥቸ እገባለሁ ወይ የሰዉ መመሳሰል።
ሰው እንዴት በሰከንዶችልዩነት ውስጥ.. እንዴት ...እንደዚ ይለዋወጣል
zedo chalew engidh berta bedenb tenchacha ayi pro.....
በምሳሌ የስላሴን ሶስትነት ሲነግርህ ተቀብለህ የለ ተቀበል
ዮሐንስ 13-
⁸ ጴጥሮስም፦ የእኔን እግር ለዘላለም አታጥብም አለው። ኢየሱስም፦ ካላጠብሁህ፥ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ብሎ መለሰለት።
⁹ ስምዖን ጴጥሮስም፦ ጌታ ሆይ፥ እጄንና ራሴን ደግሞ እንጂ እግሬን ብቻ አይደለም አለው።
¹⁰ ኢየሱስም፦ የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገውም፥ ሁለንተናው ግን ንጹሕ ነው፤ እናንተም ንጹሐን ናችሁ፥ ነገር ግን ሁላችሁ አይደላችሁም አለው።
=>ይህ የሐዋርያት ጥምቀት ነው
ጨጎራየን ላጠው እኮ መምህራንን እያወረደ
የተጠመቁበትን ቦታ ሳይሆን ያልከዉ ድነዋል ወይ ተጠምቀዉ ነዉ ያልከዉ
ተጠምቆ ድነዋልወይ ብለህ ጠይቀህ አሁንደሞ ተወልደዋል ወይ ምን አይነት መንጤ ነው
ከጴንጤና ከአርሰናል ደጋፊ ጋር መከራከር ድካም ነው እያዎቁ ስለሚያጠፉ
ምን ይላል ድነዋልወይ አው ድነዋል
ተጠምቀዋል ወይ አው
መች ስለጥምቀት ጠየኩክ አላለም
😅😅😅
ኣኬኮ ጠማማ ነዉ ምንም ሊገባዉ አይችልም።
ከእናንተ በላይ ጠማማ አለ እንዴ 😕አኬሰ ፀጋ የበዛለት ወንድም ነው 😍ነ ወደ ብርሀን ተመላለሰ ብሮ
ዜድ ትንሽ ቆይቶ የሃዋርያቱ የጫማ ቁጥር እና የወገብ ቁጥር መጠየቁ አይቀርም አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ😂😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂yemigerm new
አንዲዬ የተጠመቁ አንዲዬ ያልተጠመቁ እያለ ያጭበረብራል። መጀመሪያ ከመንጫጫት ተቆጠብ መጀመሪያ
ፔጤ መልስ የላቹም
እንግዲህ ጌታ ከ12 አመቱ እስከ 30 አመቱ ድረስ ድረስ ምን ይሰራ እንደነበር ባይብል ስለማይነግረን ጌታ በዚህ ምድር አልኖረም ማለት እንችላለና😂😂😂 ስለዚህ ፕሮዎች ስላልተፃፈ አልተጠመቁም አይባልም ምክንያቱም ጥምቀትን ጌታ ሰቶናልና።
ያረጋጋሃል ተጠመቅ
😂😂😂 አባሮ ና ግባ
ሰው ራሱ ቤተክርስቲያን ይባል የለ
ቤተክርስቲያን ለሁሉመልስ አላት አኬዬ ተባሰክ መልሱን አግኝተናል 🙏በገዛቤትህ ተቀጠቀጥክ ጼንጤው 😂
ለምን ማዳመጥ አይፈልግም ጴንጤው
የተወለዱበት ቦታ ነው የፈለግከው ሲኤምሲ ነው ሂደህ ክርስትና ብሎ ደነዝ
ሐዋርያት ከቤተክርስትያን ውጪ ናቸውዴ ስትታይ ትልቅ ትመስላለህ ጭንቅላትህን ነው ትልቅ አእሙረኽን ትንሽ ነው
ታዲያ በቅለው ነው ዜዶ
😅😅😅😅😅
አይ እናተ ማፈራዎች ልቦና ይስጣችሁ ደሞ ጉራችሁ ስተያዙ 😂😂😂😂😂
አቤት የሉተር ልጆች ቁጡና ተሳዳቢዎች ናቸው
ሰውየው ምን ሖኖ ነው በተመሰረተችው የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩት ሐዋርያት አልነበሩም አጥምቁም ለንስሐስም አዘጋጁም ተብለው ሲላኩ እነሱም ሰይጠመቁ ወደአለም አልተላኩም የግድ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ካልተጠቀሰ ክርክር አያድንም
ምኑ ጉድ ነህ
ገሊላ ነው የተወለዱት😂😂😂😂
የገሊላ ሰዎች አይደሉምን
Protestantism zendiro benzi wondimech gudiged werduhal betilay demo ye semano lekso 😂😂😂
Ye penxe hushet 😂😂
ጠይቀህ ሞተሃል
አይ አንተ ፈስ ከለር