Sheger Shelf - የሆድ ነገር! ከስብሐት ገ/እግዚአብሄር Sebhat Gebre Egziabher ተራኪ አንዷለም ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @SurafelAdmass
    @SurafelAdmass ปีที่แล้ว +2

    የድሮዎቹን ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን።

  • @binzayd5862
    @binzayd5862 ปีที่แล้ว +1

    ሸገር ምርጥ የራድዮ ጣቢያ ነው!!!! ተስፋዬ አንዷለም ደግሞ ለፅሁፎች ሁሉ ነብስ እሚዘራ አተራረክ እሚተርክ ጎበዝ ሰው ነክ!!!! ተስፍሽ ከቻልክ የጂኤም ኤን መግቢያ ላይ ያለውን ያንተን ድምፅ ስሰማ ይደብረኛል!! ብቻ ይቅርታ እንጅ እዛ ያለውን ድምፅክን ቢያስቀሩት ደስ ይለኝ ነበር!!

  • @Read1144
    @Read1144 ปีที่แล้ว +2

    ሚስቴ ስትወፍርልኝ ደስ አይለኝም። ቦርጭማ ካወጣች መለያየታችን ነው። አይይ ወንድ ልጅ ግን ቦርጫምና ቂጣም ሲሆን እንዴት ያስጠላል? አይይ ውፍረት አያደርስ እኮ ነው በሽታ.. ወንዱ በቦርጩ ሴቷ በቂጧ የሚኮሩባት ሀገር አይ ሀበሻ.... "እራት የሌለው ቄስ ከልቡ አይቀድስ" ይህች ደስ ትላለች

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ስብሀት 😢