የአዜብ ወርቁ ቁጭት፣ ወደ ሕዝብ እየዘለቀ የሄደ ክፍፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • የአዜብ ወርቁ ቁጭት፣
    ወደ ሕዝብ እየዘለቀ የሄደ ክፍፍል

ความคิดเห็น • 48

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 2 วันที่ผ่านมา +2

    አዜብ ወርቁ ጀግና ናት እስዋ ያነሳቻቸውን አዛውንቶቾ ወጣቶች እናቶች በሰፈሩ አሉ ግን ምን ይደረግ ታዛቢ ያጣ ትውልድ ነው ያለው ። እግዚአብሄር ይጨመርበት።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዜብ ወርቁ እና ኤርሚያስ ሁለታችሁንም ማመስገን እፈልጋለሁ! የ አዲስ አበባ ህዝብ ብዙ ግፎች ተፈፅሞበታል ብቻ ሁሉንም ፈጣሪ እየተመለከተ ስለሆነ መፍትሔው ከፈጣሪ ብቻ ነው! አዲስ አበቤን እኮ እንዳይደራጅ፣ መብቱን እንዳይጠይቅ፣ ተወካይ እንዳይኖረው በህገ መንግስቱ እና በብሄር ፌደራሊዝሙ ምክንያት የሚሾሙት ሁሉ ግፍ እየፈፀሙበት ይገኛል።

  • @JemalEdao-w1i
    @JemalEdao-w1i 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርምያስ ከመተቸትህ በፊት የህግ ባለሙያዎችን አማክር

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 3 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚ ሴቶች ግን ደብረ ጺዮን ቢመጣ መጮሀቸው አይቀርም ልጆቻቸው የሞታባቸው ሳይሆኑ አይቀርም

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ሰው የተበደለበትን ህገወጥ እርምጃ ሊወሰድብኝ ነው ብሎ ያመነበትን ነገር ሰሚ ካጣ ፍትህ ለማግኘት ብሶቱን አደባባይ ማውጣት ሰብዓዊ መብቱ ነው።ወንድሜ ኤርምያስ ከአዜብ ወርቁ የቀረበውን አቤቱታ መሠረት አድርገህ የሚመለከታቸውን የሥራ ኃላፊዎች ለማነጋገርና የቀረበው እውነት ነው ወይስ ሀሰት የሚለውን አጣርተህ ለእድምተኞችህ ብታቀርብ መልካም ነው።ይህንን በሚገባ ሳናውቅ የአዜብን አቤቱታ እንዳለ ተቀብለን ሙሉውን ሃላፊነቱን ለመንግሥት ማሸከም በራሱ የተሳሳተ መንገድ ላይ መቆም እንዳይሆን መጠንቀቅ ያሻል ደ

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 วันที่ผ่านมา

    አክራሪ ከበዛባት አገር ተራ በተራ ከመጨቆንም ፈራርሳ ሁሉም የክልሉን በሰላሙ ባሰተዳደረ።

  • @user-lg9wr5lg1w
    @user-lg9wr5lg1w 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኮሪደር ልማት በኖራ የተለበጠ መቃብር መሆኑ የበለጠ ገባን።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ284 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው የሀቅ ሚዛን ነኝ አልክሳ? ሁለት ወይም ሶስት አንተ የምትጠላቸው ሰዎች ከአንተ ሀሳብ በተቃራኒ ከቆሙ እነሱ የሚደግፉት ሚሊዬኖችም ቢሆኑ በዚህ ቦሃቃ አፍህ ትወርድባቸዋለህ።

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ የHረኛነት መድሀኒት

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 3 วันที่ผ่านมา +4

    የብዙሀኑ ቤት ማፍረስ ከተጀመረ 6አመት ሆኖታል ወሮ አዜብ እስከዛሬ በዝምታ ተለጉማ ያባታ ቤት ሲፈርስ ወጥታ ተነፈሰች በራስ ላይ ሲደርስ ብቻ መቆጨት

    • @demebe5171
      @demebe5171 3 วันที่ผ่านมา

      COMPLETELY CRAZY IDEA. SHE REACTS WHEN SHE CONVINCINGLY UNDERSTANDS THE ISSUE.

    • @gizachewabebe9034
      @gizachewabebe9034 2 วันที่ผ่านมา +1

      ከምትነዳው ፈረስ የተሻለ ማስብ ያስፈልጋል።

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 2 วันที่ผ่านมา

    7ተኛ ጨ ።
    በጣም በዙብኝ ።
    ጨ ነፃ መውጣት አለበት ።
    ጨ ፡ ጨቋኝ ነው ።
    ጨ ፡ ጨፍጫፊ ነው ።
    ጨ ፡ ጨፍላቂ ነው ።
    ጨ ፡ ጨብጣም ነው ።
    ጨ፡ ጭለማ ነው ።
    ጨ ፡ ጭንቀታም ነው ።
    ጨ፡ ጨብራራ ጨበሬ ነው ።
    ጨ ፡ ጨቅጫቃ ነው ።
    ጨ ፡ ጩኸታ ነው ።
    ጨ፡ ጨባሽ ነው ።
    ጨ ፡ ጨምላቃ ነው ።
    ጨ ነፃ መውጣት ካልቻለ ፡ መማርና መሰልጠን ካልቻለ ፡ጨምድደን 😢እንጣለቸው ።
    አዜባዊያን ይለምልሙ ።

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 วันที่ผ่านมา

    These people of the woreda have doublestandard against the PP

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 2 วันที่ผ่านมา

    Azeb is a script writer, a good fiction but how did you trust her??? We need confirmation

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን የተምቤን ህዝብ ሙሉ ወጥቶ ሲቀበለው ያልተናገርክ አንተ ሳይድ ትወስዳለህ

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 2 วันที่ผ่านมา

    KOSHESHE. BIRHANU NEGA ENDT HONO NEW SILE LEMAT YEWARAL

  • @ketemadidadugo2417
    @ketemadidadugo2417 2 วันที่ผ่านมา

    ገበሬው ሲፈርስ ፣ እኛ ስንፈርስ ባንተ አማርኛ አጨብጭበሃል። ዛሬ ከተማችሁ በሰውዬው/በሰውያችሁ አዲስ ማስተርፕላን?? አልያም ፍላጎት ብትፈርስ ዋጠው። ትላንት የኛ ቁስል አንተንም አላመመም እሱዋንም ኣላመማትም።

  • @eliasa775
    @eliasa775 3 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @esayasmalifu8663
    @esayasmalifu8663 3 วันที่ผ่านมา

    TQ eremy 😊

    • @atakltyreda5380
      @atakltyreda5380 3 วันที่ผ่านมา

      ጦርነቱ መምጣቱ አይቀርም ዲዲአርም አይኖርም ፌደራልም ከመጣ እንደተለመደው ይቀምሳታል

  • @danielwoldemariam5747
    @danielwoldemariam5747 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ግን ተራ ቁጥር ስንት ውስጥ ነህ አስመሳይ ልጅቷላይ ዱላ ማቀበልህ ነው መርዛማ እባብ ነህ

  • @PalestainPalestain-q9r
    @PalestainPalestain-q9r 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ሰው ጤናማ አይመስለኝም:: እንዴት ሰው ብቻውን ቁጭ ብሎ ከ 2 ሰአት በላይ ያወራል? ያውም አሜሪካ: ረብ ያለው ስራ ያለው አይመስለኝም::

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 3 วันที่ผ่านมา

    ብልጽግና ሙሉ እትዮጵያን አፍርሶ ለመገንባት ቆርጦ ተነስቷል እውነት ግን እትዮጵያን ያሚመራት ያእትዮጵያን ህዝብ ችግር ያምያውቅ ናውን??

    • @onpoint..
      @onpoint.. 3 วันที่ผ่านมา

      አዎ

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 3 วันที่ผ่านมา

    አለኝታ አድዋ ጉጁሌ

  • @gizachewabebe9034
    @gizachewabebe9034 2 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ዋቅጅራ ፒያሳ ተሰራ ያልከው በጎርፍ ሲፈርስ አላየህም?

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 3 วันที่ผ่านมา +3

    Merzo! Hodam!

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 วันที่ผ่านมา

    The issue is not being from Addis or not it is humanity

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 2 วันที่ผ่านมา

    ይፈርሳል ሲባል እንዴት ዙርያህ ገደል እንደሚሆን ሰው አልተረዳውም

  • @mikielweledmariam2884
    @mikielweledmariam2884 2 วันที่ผ่านมา

    Aheyi westam

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 วันที่ผ่านมา

    PP government does not have PR people

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 2 วันที่ผ่านมา

    A single azeb is hizib????

  • @esayasmalifu8663
    @esayasmalifu8663 3 วันที่ผ่านมา

    TQ adis midya copas

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 3 วันที่ผ่านมา

    ኦቦ ዋቁ ከፋሽ? የህልውና ትግል

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 วันที่ผ่านมา

    Debretsyion is not communicative skill at all

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ውሽታም አያልቅብህኝ ምነው ክትግራዋይ ራስ ብትወርድ ዘርህ የማይታወቅ ዘንቦለል

  • @Cf2344
    @Cf2344 3 วันที่ผ่านมา +1

    You ate a weak chameleon

  • @tolesaebsa4261
    @tolesaebsa4261 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ ታወርክና ከጆኖሳይድ የከፋ ነገር ምን እንዲሆንልህ ፈለግክ የኛ ዩቱበር?

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 วันที่ผ่านมา +1

    You are wise journalist

  • @solomongetachew9660
    @solomongetachew9660 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርምያስ ትችላለህ

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድም የሆነ እውነተኛ መንገደኛ የያዝከው ይመስለኛል ግን ኤርሚያስ መቼም አላምንም ። መቸም መቸም ግን ዛሬ ደስ ይለኛል

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 3 วันที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና puppet Getachew Reda ማታለል እና ማጭበርበር ለሰፊው የትግራይ ህዝብ ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው ነው። ስለዚህ የጌታቸው የምላስ ማታለል እዚህ ይብቃ።

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 3 วันที่ผ่านมา +2

    አዜብ የፃፈችው ከአማራ ጋር አደለም ። እሷ ያሰበችው ጦርነት ከተጀመረ ይሄ ፅሁፍ ይጠቅማል ብላ ነው። ትኩረቷ ደሞ ጫካ ፕሮጀክትን ማጥላላት ነው ይሄ ደሞ የኤምባሲ ተላላኪ ሆና ነው ። ማንም ምንም ይበል ጫካው ፕሮጀክት ይጠነቀቃል ። አንተም ውስጠ ወይራ ንግግርህን ተው።

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 3 วันที่ผ่านมา

    አመድ