ሩሀማ ተሞሽራ አሜሪካ ልትሄድ ነው ከአሜሪካ ብቅ ያለው ሙሽራ Efita Mdeia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 121

  • @EfitaMediaእፍታሚዲያ
    @EfitaMediaእፍታሚዲያ  10 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሳብ አስተያየትዎን ያኑሩ 👇

  • @UyTr-h3e
    @UyTr-h3e 11 วันที่ผ่านมา +33

    ለሩሐማ መልካሙሁሉ ይገባታል የኔናት የተረዳት የተም ትዳሬ ቤቴ ስትል ገመናዋን በውስጣ አድርጋ ዝማለች ሀብታሙግን ሴታሴት ስሟን አጠለሸው ፈጣሪ ይጁን ይስጠው አድኖ ገደላት አስመሳይ ወድነው እግዚአብሔር አዋቂነው እሩሀማ ገና ከሕሟ ሳትድን ለመስበር አደረጋት ይባስብለዎ ለሕዝብ አሳለፎ ሰጣት እሩሐማ የኔውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤❤❤❤❤

    • @Amina-kd7eg
      @Amina-kd7eg 11 วันที่ผ่านมา +1

      አወንወላሂየኔናትፊቱኑምሴትናትየምትጎዱዉ

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 11 วันที่ผ่านมา +1

      የማታውቂውን ነገረ ካላወራሽ በሥተቀር እንደዚየሚያስብል ሥራአልሠራም ልጁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา

      @@lishansesero5169ደግነትም እንዲህ ይወቀሳል ገረመችኝ

    • @xpk5509
      @xpk5509 11 วันที่ผ่านมา +1

      ባይሰጣት እኮ የለችም እንደ በዛሬ ሰአት እንኳን ኩላሊት የሚሰጥ አውጥተሽ ሽጠሽ ብስጭት ይመርጣሉ ሆ

  • @MahletAlemu-u7w
    @MahletAlemu-u7w 11 วันที่ผ่านมา +20

    ሩሀማን አልተረዳናትም አግብቶ ይውሰዳት ❤

  • @EtagegnYohans-sb2wu
    @EtagegnYohans-sb2wu 11 วันที่ผ่านมา +18

    ደስ ይላል አይዞሽ እሕቴ ያርግልሽ

  • @guramaylemedia
    @guramaylemedia 11 วันที่ผ่านมา +16

    ያርግላት ❤❤

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 11 วันที่ผ่านมา +9

    ውይ እኔሥ ጭንቅሽን ለገብርኤር ነግሬው ነበር ።❤!
    አይዞሽ ።❤
    ሮሀማ እንክብካቤ ፣ ደስታ ፣ እንጅ ጭንቅ አይገባታም እናትዋ አጠግብ ቁጭ ብለው እሷ እንድዛ ስትስቅስቅ አያሳዝኗችውም ? መክራ ስቃይ አለፍን ሲሉ በዚህ ህዝቡ ባልጠነከረ በድከመ በብሽታ ላይ በሽታ አትሁኑ በዚህ ሁኔታ ያለ ስው አይዝንባችው ተው ኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤

    • @abebalove2026
      @abebalove2026 11 วันที่ผ่านมา

      enem slswa hazen tesemtogn tru neger temgniyelat neber ahun des 🙏🙏🙏

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 11 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂😂እሩሃማን ላግባ ያለው ሰውየ😂😂😂ኣደገኛነው አንድ ዋጋ ያስከፍላታል😂😂😂😂እደዚች ኣይነት ሴቶችን የሚመርጡ ወንዶች በጣም ኣደገኛ እና ኣጥቂ ናቸው።

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @abyssinia23
    @abyssinia23 11 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም ደስ ይላል

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 11 วันที่ผ่านมา +14

    ያድርግላት 👌👌

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣራ ካንች ጋር ይሁን ይቅርታን ለማይቀበልሰው ማባበል አያስፈልግም ፈጣሪሽን ይቅር በለኝ ብለሽ ብትለምኝው እንደ ሀብታሙ ጨካኝ ስላልሆነ የተሻለውን ይሰጥሻል🎉 አይዞሽ

  • @RomioKm
    @RomioKm 11 วันที่ผ่านมา +10

    ሰው ማለት የመጣበትን የማይረሳ ነው እንደ ሀብታሙ በፍቅር ጊዜ ያጫወቱትን ሚስጢር ሲጣላ በአዳባባይ ከሚዘከዝክ ሰው ይሰውራችሁ
    ሀብታሙ ማለት የበላበትን ወጪት የሚሰብርና ሚስጢር የማይይዝ ዘክዛካ ወንፊት ነው

    • @Eda-p3k
      @Eda-p3k 11 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ /ሽ እውነት 100%ይሄ አርዮስ ነው ሀብታሙ ማለት

  • @ZenashGemechu-m4b
    @ZenashGemechu-m4b 11 วันที่ผ่านมา +6

    በአለም ፊት ይቅርታ ጠይቃ ይቅርታ የተነፈገች እና አለም ፊቱን ያዞረባት የተሰበረች ናትና እዉነት ከሆነ ሀሳብህ ፈጣሪ ያሳካልህ ወንድሜ እኔ ስለሳ በጣም ልቤ ተሰብራል ዜናዉን በሚዲያ ከሰማዉ ጀምሮ በሷ ጉዳይ ከሰዎች ጋር ተነጋግሬ ማሳመን አልቻልኩምና አንተ ስለተሰዳሀት ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AlemuTaros
    @AlemuTaros 11 วันที่ผ่านมา +8

    😢😢😢 እረ ወጣቱ ግን ምን ነካው በማርያም ራስን ማጥፋት እንዴት መፍትሄ ይሆናል 😭😭

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 11 วันที่ผ่านมา +4

    መዳንዓለም ይርግላት እሰይ በጣም ደስስ በሎኛል የገባሻል

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ነዉ የተነሳባት የተረዳት የለም መልካም እድል ይሁንላት

  • @dababafaye2793
    @dababafaye2793 11 วันที่ผ่านมา +3

    ለሩሐማ መልካምን ያሰበላትን ሰው ትልቅ አክብሮት አለኝ ምክንያቱም የተሰበረ ልቧን ለጠግን ስላሰበም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @HattaHatta-bl2ow
    @HattaHatta-bl2ow 10 วันที่ผ่านมา +2

    እማምላክ እናቴ የዝች ልጅ ነገር አደራሽን በጣም ነው የምታሳዝነው

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 11 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ ስለ መልካምነትህ እናመሰግናለን ቢሆንም ባይሆንም

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 11 วันที่ผ่านมา +14

    😂😂😂😂የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል ይባልል እዳተ ያለው😂😂😂

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 11 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ለመናገር የሩሀማ ነገር በጣም ያሳዝናል የምትወደው ልጅ እደዚህ እያቁሰላት መኖር የለባትም መቸም የሱ ፍቅርም እዳለ ሆኖ እሱም አልተቃወምኩም ግን እሳን ለማናደድ የሚደረገው ልታይ ልታይ ማለቱ ትልቅ ግፍ ነው በተለይ ሴት እችልም እውነት ይኬ ለሚያውቀው ሰው ሴቱን ህመሙን።ያውቀዋል ሁሉም ቀርቶ ወደነበረበት ቢሆን ደስ ይል ነበር እግዚአብሄር እባሽን አብሶ አቺም መልካም እድገጥምሽ እመኛለሁ ሀብታሙም በናትህ እባክህ አድነህ አትግደላት በቃ አተም ጥሩ ነገር ይግጠምህ ግን እባ ይሰፈራል አፍቃሪ ከሆንክ ስሜቱን ትረዳዋለህ ለሁለታችሁም ሰላማዊ ኑሮ እመኛለሁ❤❤❤

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 11 วันที่ผ่านมา +4

    congratulation🇪🇷❤️🙏🎉🎉🎉 happy new year

  • @Alemtshayetola-vk6fp
    @Alemtshayetola-vk6fp 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንተን ወንድሜ በጣም አዝኛለው 😭😭😭😭የኔ ምስኪን

  • @MahderBirhanu-d5s
    @MahderBirhanu-d5s 11 วันที่ผ่านมา +8

    አቦ ያድርግላት

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k 11 วันที่ผ่านมา +1

    እሩትዬ ወስኚ የኔ ጨዋ ሚስጥሬን በሽምግልና እንጂ በአለም አደባባይ አልናገርም የቤቴን ገመና ያለች ጀግና ሴት ይሄ ባል አይሆንሽም ሀብታሙ ተብዬው መልካም ነገሩን አመስግነሻል እውነት ነው ግን ወስኚ አግቢና ሂጂ እሱ የሰበረውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ

  • @RomioKm
    @RomioKm 11 วันที่ผ่านมา +4

    ሩሀማአሁን ወደትዳር መግባት የለባትም ጊዜ ወስዳ ወደትክክለኛ አእምሮዋ መመለስ አለባት ለሀብታሙ እልህ ብላ ወደዚህ ውሳኔ እንደማትገባ አምናለሁ ልጅትዋ የትንሽ ትልቅ የሆነች ስለሆነ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 11 วันที่ผ่านมา +7

    ክክክክክክክ
    የዋህ አሳዛኝ አላለም ?
    አስመሳይ እንክዋን አሜሪካ የአሜሪካን ኤንባሲን አታውቀውም

  • @RehimaAbadiga
    @RehimaAbadiga 8 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃት

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ያድርግላት ፀሎቲ ነው

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 10 วันที่ผ่านมา +2

    ያድርግልሽ እህቴ

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 11 วันที่ผ่านมา +5

    የአንቦው ልጅ ሞት ያሳዝናል በጣም😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 5 วันที่ผ่านมา

    ያርግላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @joyfulangel2065
    @joyfulangel2065 11 วันที่ผ่านมา +4

    ለ አንድ ወር ያክል ምርጥ ሽቀላ ተገኘ. አሁን ደግሞ ትንሽ ቆይተህ አሜሪካዊው ሀሳቡን አነሳ በማለት እንደገና ለሌላ ሽቀላ ትመጣለህ

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 10 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽእህቴ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይርዳት

  • @AlemuTaros
    @AlemuTaros 11 วันที่ผ่านมา +7

    ምናለ አግብቶ ወስዶ በገላገላት

    • @Azmrah
      @Azmrah 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @yonasbeyene6302
      @yonasbeyene6302 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @DhduDyf
    @DhduDyf 11 วันที่ผ่านมา +4

    የርገላት❤❤❤

  • @mes4417
    @mes4417 11 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ህዝብ እኮ ነው አሁን ሰውን የሚተቸው ፈጣሪ ስለሱ ጥፍት በአደባባይ ወጥቶ ሞቱን የወሰደለት ይቅርታ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳየው አንደው አሁን የሱ ኩላሊት መለገስ ነው የሷን ህይወት ያቆየው ምናልባት በተቃራኒው ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ያው ____ዞር ብለን እነማን ነእየምቱ እንደሆነ ማሰብ ነው 😢😢😮

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ማነው ፍጹምሰው ሰው የማይሳሳት የማያጠፋ እሷን ተዋትና እሱን ስለህይወት የሚያስተምር አስተያየት ስጡት ቢገባው እሷ ድርሻዋን ተወጥታለች ከዚህ በላይ ይቅርታ አይጠየቅም ውለታውን ዋጋሰጥታጅ ማናት እንደሷ ይቅር በለኝ ብላ በሚድያ ያለቀሰች ቀለደኮ ሩሀማን እንደግፋት

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 11 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው በሆነ ላት ጤናዋን እና ሁሌ ደስታን ሰላምን የምታገኝበት ትዳር ባገኘች ይከ ሰው እኮ አድኖ እንደገነ እኮነው ገደላት ምልት ነው በምድያ ባያወጣው ነገሩ እንደዚ አይብስም ነበር እንበል በደለችው ግን የመጀመሪያ የዋህነቱን አጠፈው እንደጠላት ነው የሚያያት ሂወን ውጣ ውረድ አለው ለሀብታሙ የምለው አሁንም ሰው በጣም አትመን ከሰውም ምንም አጠብቅ አሁን አለነህ የሚሉህ ሰወች ነገ ሊበድሉህ ወይም ሊርቁህ ይችላሉ

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኩላሊቱን ይጠብቅ🙂

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 8 วันที่ผ่านมา

      Beka,habesha,sibal,menezanez,stodu

  • @JaafarJaafar-c7v
    @JaafarJaafar-c7v 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪይዳትእቴ ❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 10 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይርዳት ❤❤❤

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ የጥሩ ተግባር ባለቤት ቢሆንም አሁን ግን የሰይጣን ባህሪ ተላብሷል ይቅር የማይል ሰይጣንብቻ ነው ማይሳሳት የለም እንደ ምን እንድትሆን ይፈልጋል ኩላሊቱን ቢሰጥም በህይትኮ አለ ነፍሱን አሳልፎ ሰወችን ሚያተርፍኮ ብዙ ሰው አለ አንድ ነገር ብትሆን እንዳናዝን ሀብታሙ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ገንዘብ መሰብሰቢያና ለራሱ እውቅና ማግኛ ነው ያደረጋት

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 11 วันที่ผ่านมา +2

    የእውነት ያርግላት እባክሽ አግብተሽ ከዛ ሀገር ውጪ

  • @SindaHotel
    @SindaHotel 11 วันที่ผ่านมา +2

    ያግባት እንቧዋ ይታበስ ሀብታሙ ባለ ውለታ እንጂ ባል ሊሆናት አይችልም ሞራሯን እራሱ አልጠበቀም

  • @MandefrohailuMandefro
    @MandefrohailuMandefro 11 วันที่ผ่านมา +4

    ይሁዳ😊

  • @FuziahRashid
    @FuziahRashid 8 วันที่ผ่านมา

    ያርግላት ይገባታል

  • @ZeinbZeinb-wt3mx
    @ZeinbZeinb-wt3mx 9 วันที่ผ่านมา

    ይቅር ተባብለው አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል ግን እሱ ከጨክነ እስዋም የራስዋን ህይውት ልትኖር እንጂ ልታጠፋ አይገባም አሜሪካ በውስዳትና ደስታ ቢተካላት

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ሩሀማ ከዚህ በኋላ ከታረቅሽ ህይወትሽ ሁሉ በስጋት የተሞላነው ነገ ትዳር እንኳን ለሚድያ ለሶስተኛ ወገን ከወጣ አስፈላጊ አይደለም ነገ ስትናገር ትጮለለች ጋሸ አትለኝም አልጋው በትክክልአልተነጠፈም እያለ ሚድያላይ ያወጣሻል ለመደበታ በቃ አታልቅሽ ሚለቀሰው ፍቅር ለሚገባው ሰለይቅርታ ለሚያውቅ ነገ ሟችመሆኑን ለ ሚያስታውስጅ ለዚህ ስም ፈላጊ አታልቅሽ አይሆንሽም ኩላሊት ኩላሊት እያለ አደጋውስጥ ሊያስገባሽኮነው መሰሪ ተንበርክካ ይቅር የማይል

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ኩላቱን ሰጠሽ በሚድያ እውቅና አገኘ በቃ እኩልለኩል ናችሁ አለቀ ይቅርታ መጠየቅሽ ድክመት ከመሰለው ጠንካራውን የሴት ልብ ዎሳኔ አምጭውና ጥንካሬሽን አሳይው መሀይምነቱን አጉልተሽ ንገሪው ግን አንችም ጥሬ ከሆንሽ አታስቸግሩን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉😂😂😂😂😂ወይ ጉድ

  • @dababafaye2793
    @dababafaye2793 11 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው እባክ አገናኛቸው ሩሐማን እና ልጁን

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    ሚድያው ይዘጋ በህይወቷ አደጋ ከደረሰም ሚድያው መጠየቅ አለበት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ሰው የምትለው ማነው ?

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጅናዎ ሁሉንም አማሏል

  • @Ammar815
    @Ammar815 11 วันที่ผ่านมา +3

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 10 วันที่ผ่านมา

    እኔአልፈርድም እግዚሀብሄር ይፍረድላት

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956 11 วันที่ผ่านมา +4

    ከልቡ ከሆነ ይቅናት

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 10 วันที่ผ่านมา

    ሮሜ አሰመላሸ ኮሜቴ የት ነሸ የሀብትሸን ነገር 😊

  • @hissak7126
    @hissak7126 11 วันที่ผ่านมา +1

    Nesu shuker kenka xegurka💙💙

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 8 วันที่ผ่านมา

    ኩላሊትህን፡ጠብቅ፡ተቆጣጠር፡ትሰርቅሃለች

  • @MasaratKuma
    @MasaratKuma 11 วันที่ผ่านมา

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @AnsorJemal
    @AnsorJemal 8 วันที่ผ่านมา

    አበዛው ምን ትሁንለት ሲጀመር አሁን ገንዘብ ነው ሚፈልገው አንድነገረ ብትሆን በሰይጣንነትህ እውቅና እንሰጥለሐን እንደሷው ታለቅሳለህ ኩላሊት ስለሰጠሀት አንድም ጥፋት አታጠፋም ብለህ ታስብ ነበር ሚድያውም ቢሆን ላታስታርቁ የሰው ሀጢያት እያወጣችሁ አታካብዱባቸው

  • @firedarajee
    @firedarajee 11 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisraNasir-c6z
    @MisraNasir-c6z 8 วันที่ผ่านมา

    Wuwu das yilala❤❤❤❤

  • @MeseretSintayeu
    @MeseretSintayeu 10 วันที่ผ่านมา

    egzabehr yirdati

  • @Sofi-z7f
    @Sofi-z7f 10 วันที่ผ่านมา

    hahahahahahahah ሸቀላው ደስስስስ ይላል

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 11 วันที่ผ่านมา +2

    ደሞ የስዋ ባል መጣ የማታወሩት የለም

  • @aydaayda9381
    @aydaayda9381 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ ስለኩላሊቱ 10ኪ ግን ሴቶች ያልተማረ ወንድ እዳታገቡ::

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 8 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮቭ፡ዉሽት፡እዉነት፡የለም

  • @EkramAhmed-hb5qn
    @EkramAhmed-hb5qn 9 วันที่ผ่านมา

    Mejemeriya

  • @YayineGashaw
    @YayineGashaw 11 วันที่ผ่านมา +1

    Wow yigebatal

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂አተንምአድኛዉኩላሊትወስዳትሆዳለች

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 11 วันที่ผ่านมา

    በእውነትያድርግላት፡ማስተውቂያእንዳይሆንያግባትእዱን፡ኩላሊቱን፡ሸጣላታሳሪፈው

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 11 วันที่ผ่านมา +1

    አረባክህ አቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @SoniaXd-u2g
    @SoniaXd-u2g 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lidiyafshaye2017
    @lidiyafshaye2017 11 วันที่ผ่านมา +1

    Wschet 😂😂😂

  • @UaeKgo
    @UaeKgo 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትህድ ይዉሰድ ግልግል ሀብቴ ምናሻዉ

  • @Sana-r3m
    @Sana-r3m 11 วันที่ผ่านมา +1

    edew part st aderesachihut yihn teketatayi drama

  • @HaymanotNegesse
    @HaymanotNegesse 8 วันที่ผ่านมา

    Ayzoh yenye wed eht hulum yalfal

  • @AmA-iq2sx
    @AmA-iq2sx 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @RehanaMohammed-p8u
    @RehanaMohammed-p8u 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 10 วันที่ผ่านมา

    አራ አራ አራ ህዝቡን አታምሱ

  • @firakumela820
    @firakumela820 10 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅

  • @AmiraA-nx2dj
    @AmiraA-nx2dj 11 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @firakumela820
    @firakumela820 10 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 วันที่ผ่านมา

    ኩላሊቱን ሰጣት አዎ ነገር ግን ገበናዋን ደብቃ ሚዲያ ላይ ይቅርታ ጠየቀችው እርሱ ግን ከልብ ያልሆነ አፀፋ ነው የመለሰላት ሩሃማ እድል ቀንቷት ውሃ አጣጪዋን እውነት ካገኘች መልካም ነው

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 10 วันที่ผ่านมา

    አታሽቃብጥ ኩላሊቱንሰቶ በሂወትያቆየትን ባሎንቁጭአርጋ ሌላወድያፈቀረችከቱነች አስመጣይነች

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 10 วันที่ผ่านมา

    So what?

  • @SftycF-bb6ym
    @SftycF-bb6ym 11 วันที่ผ่านมา

    👌

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 11 วันที่ผ่านมา +1

    ለሱስ ምን ዋስትና አለው

  • @ameco952
    @ameco952 10 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ውሸቱን ነው ሀብታሙን አገባሀለው ስለተቤለ ለማናደድ ነው

  • @EkramAhmed-hb5qn
    @EkramAhmed-hb5qn 9 วันที่ผ่านมา

    Mjemriya kulalitun yemels (berun)yekfele keza tergerge adergo yewsedate

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 11 วันที่ผ่านมา +1

    Seleneruhama yemetawerut weshet yebka Habtamun agbeta America letewesdew new setelu neber ahun demo Ruhaman lagbat ale telalachu weshetu albezam?

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu 11 วันที่ผ่านมา +1

    Faxaarii bagoowen nager meder laay yelaakeleen.

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp 11 วันที่ผ่านมา +1

    Nafse ymare

  • @harmonytube68
    @harmonytube68 11 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/e2eRJBk0Qx8/w-d-xo.html

  • @DebabesumiDebabesumi-h4n
    @DebabesumiDebabesumi-h4n 10 วันที่ผ่านมา

    Gen adade setoce lamedenawe erasacenen yemanayewe are tawu ateferadu yeferadubacehale ayezose yesawe wera atesemi aci fetarisen asebi enatesen asebi eshi tayewe yehide wade sihade wade yemetale

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 11 วันที่ผ่านมา

    እራሱን አፍ ተብሎ የተፖሰተውን ልጅ አምጥታችሁ ሊያገባት ነው ትላላችሁ